cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

AAU-SSCCSF

Addis Ababa University Sefere Selam Campus Christian Students' Fellowship 💒 - Yemisirach Wongel Church Fellowship Acc No(CBE):1000555521476 FENET TIGINEH & OR FEVEN YITAYH Admins: @Benineg @INYLMTYD @FenuTigneh @hahuet7 @LowBudgetZeritu @ephremkeb

Больше
Рекламные посты
591
Подписчики
Нет данных24 часа
+27 дней
+230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የእንደገና አምላክ ነህ የእንደገና "የእርሱ ነገር በቃኝ" መች ትልና ተቆጥተህ ማንንም አልጣልክም ሩህሩህ ነህ ትወዳለህ ዳግም 2x ስንፍና ዙሪያውን ቢከበው ተነሳ ብረር ብረር አለው ተመኘ ሊሆን እንደ ልቡ ነጎደ ወደ መራው ቀልቡ አልሆነም ሁሉም እንዳሰበው ከእሪያ ጋር በላ ቢርበው ቢቆጨው መጣ ወደ ቤትህ አቀፍከው አልጠቆረም ፊትህ እንደገና ራራህለት እንደገና አዘንክለት 2x ጨክኖ ሁሉም ሰው ቢተውህ እስከሞት እኔ ግን አለሁህ ያለው ሰው ደጋግሞ እየማለ ሶስት ጊዜ አላውቅህም አለ ይህማ ከኢየሱስ ጋር ነበር ይመስላል ሲያወራ ሲናገር ጠየቁት ብለው ከወዴት ነህ እርሱ ግን በገረድ ፊት ካደህ እንደገና ራራህለት እንደገና አዘንክለት 2x የእንደገና አምላክ ነህ... ያቺም ሴት ስትዘሙት ተገኝታ አመጧት ካለህበት ቦታ ይውገራት ሀጢያት የሌለበት አልካቸው ሳያስቡት ድንገት ቆም ብለው ራሳቸውን ሲያዩ ያው ናቸው ከእርሷ ያልተለዩ አንድ በአንድ ከፊትህ እራቁ የአንተን ፀጋ እያደነቁ እንደገና ራራህላት እንደገና አዘንክላት 2x
Показать все...
Endegena-እንደገና-Tekeste-Getenet.m4a4.69 MB
10
17
9
👍 5 4
2
6
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጋወን ወስዳችው ስትመልሱ እንዳጋጣሚ ተረስቶ ribbon ያልመለሰ ካለ፣ please contact us as soon as possible!👇👇 0919257690
Показать все...
ጥላ የረሳችሁ ልጆች ከእኔ ጋር መውሰድ ትችላላችሁ @ephremkeb
Показать все...
ሰላም! እንዴት ቆያችሁ የተወደዳችሁ👋 ዛሬም የGeneral Fellowship ፕሮግራማችን የሚቀጥል ይሆናል፡፡ ባለፎው እንደተነገረው ዛሬ የተመራቂ ተማሪዎች የሽኝት ፕሮግራም ይኖራል፣ እንዳያመልጣችሁ!! ⏱11፡30 ⛪️ የምስራች ወንጌል ቤተ-ክርስቲያን መልካም ቀን👋
Показать все...
👍 2
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.