319
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ ጥሩ ወሬ ይዤ አልመጣሁም አው መርዶ ላረዳቹ ነውሁላቹሁም ከቆማቹ ተቀመጡ (ያው ራሳችሁን እንዳስቱ ነው😝😝)
አይ ቀልዱ ቀልድ ነው ግን ቁምነገር ግ ልንለያይ ነው ይከብዳል ግን ቀላል ስላልሆነልኝ ነው ከራሴ ጋ መሆን አልቻልኩም ራሴን መሆን ጠልቻለው ብቻ ከባድ ግዜ ላይ ነኝ እናም ለራሴ መሆን ሳልችል ሰውን ማዝናናት ስለማልችል ይሄ chanall ሊቋረጥ ነው ፈጣሪ ፈቅዶ ከመጣሁ admin በፀደቁብኝ chanall ኦች እመጣለሁ ባርኮንንም እንደ ፈጣሪ ፍቃድ እንቀጥለው ይሆናል ብቻ ካለሁበት ሁኔታ ልውጣ እና ከራሴ ጋ ልታረቅ መልካሙን ሁሉ እመኝላቹሀለው ስለ ጥፋቴ ይቅርታቹ ይሁነኝ 🙏🙏🙏 መልካም ግዜ ተመኘው ። የሁላችንንም መጨረሻ ፈጣሪ ያሳምረው ሰናይ ግዜ .....😢
hyab
የጥርስ ደም ......
ያው እነንደተናገርኩት ነበር .... ድጋሜ ባንተ ላላለቅስ ምዬ ነበር ...... ግን አልቻልኩም በቃ እኔ አንተን መርሳት አልችልም ........ ከልቤ አንተን መፋቅ አልችልም በርግጥ ትቼሀለው ግን አልጠላውክም ። ለዚ ደሞ ከአንደበቴ ይልቅ አካላቴ መሰከሩብኝ ድጋሜ ጉልበቶቼን በእጄ አቅፌ አስታወስኩክ ....... ድጋሜ ታወስከኝ እሺ ቆይ በምን ሰበብ ልርሳክ 😢😢 ድሮም ቀጥፌያለው ድሮም አብያለው እኔ አልረሳውክም ደሞም አልረሳህም ያቅታላ 😭😭 ሆዴ ቆይ ህመሜ መሆንህ እንዴት ልዘንጋው ... ወይ አልዋጥኩ አልያ አልተፋሁ የጥርስ ደም ሆንክብኝ እኮ አለሜ
✍ hyab
30 , 07 , 2013
@yefkrmad
ጥቁር ነጥብ
አንድ ፕሮፌሰር ወደ ክፍል ገብቶ ለተማሪዎቹ ፈተና እንዳለ ይነግራቸውና ለሁሉም የፈተና ወረቀት ይሰጣል.......ተማሪዎቹም የፈተና ወረቀቱን ገልፅው ሲመለከቱ ትንሽ ጥቁር ነጥብ ብቻ ነበር ያለው.......ተማሪዎቹም በመደናገር የአስተማሪያቸውን ትዕዛዝ መጠበቅ ይጀምራሉ.....ፕሮፌሰሩም ወረቀቱ ላይ የምታዩትን መፃፍ ነው ፈተናቹ አሉ......ተማሪዎቹም ግር እንደተሰኙ መፃፍ ይጀምራሉ
የፈተናው ሰአት እንዳለቀ ፕሮፌሰሩ ወርቀቱን በመሰብሰብ እያንዳንዱን መልስ ድምፃቸውን ከፍ በማድረግ ማንበብ ጀመሩ........እንደጨረሱ ይህንን ፈተና ያዘጋጀውት አለፋቹ ወደቃቹ ለማለት አልነበረም ልብ እንድትሉ የፈለኩት ነገር ሰለነበር ነው።
ሁላችሁም ወረቀቱ ላይ ስለነበረችው ጥቁር ነጥብ እንጂ ወረቀቱን ስለሞላው ነጩ ክፍል አልፃፋችሁም..........በህይወታችንም እንደዚህ ነው.....በህይወታችን ውስጥ ጥቁር ነጥቦች ይኖራሉ ይሁንና በህይወታችን ካሉ መልካም ነገሮች ጋር ሲነፃፀሩ እነዚህ ጥቁር ነጥቦች ኢምንት ናቸው.....አዕምሮአችንን ግን ሠላም ይነሱናል....አይናችንን በህይወታችን ከሚከሰቱት ጥቁር ነጥቦች አንስተን በቁጥር የሚበዙት መልካም ነገሮች ላይ ብናደርግ ህይወታችን ደስታና ሰላም የበዛበት ይሆናል።
ከጭንቀት የፀዳች ፍክት ያለች ህይወት ተመኘው❤️❤️🙏
✍Emakiya
👇👇👇👇👇👇
@yefkrmad
Join and share
👆👆👆👆👆👆
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
For any comment @Lesusl
💏ቃል ማህደር💍
እኔና ኮርኒሴ ኮርኒሴና እኔ
በሀሳብ መሀበል ካንተ ዘንድ ውለናል
ባልታረሰ መሬት ዘር ባልዋለበት ፍሬጠብቀናል
እናምልህ ማታ ጎኔ አረፍሲል ጥያቄህ ሲመጣ
እኔና ኮርኒሴ ኮርኒሴና እኔ ………
https://telegram.me/ezrakal
💏ወንጌል_❤_ቃል ማህደር💍
💏የምኖረው አብረን የምንፋቀረው ኖረን እኛኮ በምድር የምንኖር ፍቅር እራሷ ነን🙈 የኔ ወንጌል ድሮ እስኪሆን❤ የኔ ቃል ድሮ እስኪሆን ❤ እንፋቀራለን !! ቃል ወንጌል💍🌹😍
Показать все...
47.71 MB
እንደነዚ አይነት የፍቅር pic እና ልብ ስጥቅ የሚያረጉ የፍቅር #ግጥሞች ለማግኘት #JONI ይበሉ
Lovely❤️
For self life
For self life
Love❤️
All quets
Couple pic
JUST JOIN
Показать все...
Показать все...
Betty 21(Hana) on Instagram: “Melkam ken 🙏🏽🙏🏽”
474 Likes, 31 Comments - Betty 21(Hana) (@betelehem_sherefedin) on Instagram: “Melkam ken 🙏🏽🙏🏽”
እናንተዬ አዩአትማ ጨረቃን🌛🌛 እንዴት አባቷ እንደምታምር❤️❤️❤️❤️
እማ አንቺ ማለት ለኔ ልክ እንደ ጨረቃ ነሽ ተውበሽ ምታስውቢኝ ክፍተትልን ምትሞይልኝ ኡሚዬ ጥልቅ መውደድን ወድሻለው ለዘለአለም ኑሪልኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yefkrmad join join
Share share😉
Показать все...
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.