cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

FPE'S ZONE(መዛቶጵያ) OFFICIAL

ΠFPE ZONEΠ •Art •Tips •Stories •Facts •Games •videos •ጥበብ •ጥቆማዎች •እውነታዎች •ተረኮች •ጨዋታዎች •ቪዲዮዎች => በመዝናኛ አለም ኢትዮጵያ ቀጠና ብዙ እውቀት ብዙ መዝናኛ Plane of Fun & Knowledge @FPEZONE https://t.me/joinchat/AAAAAEKV4uNfQP8rpITUTQ

Больше
Не указана странаНе указан языкНе указана категория
Рекламные сообщения
410Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

መልካም የኢድ አል ፈጥር በዓል የዛሬው በዓል እንዲሁም አልፎ የነበረ ታላቁ የረመዳን ፆም በረከትና ደስታን ከፈጣሪ ያገኝልን!!! መልካም በዓል ውድ መዛቶጳውያን!!!
Показать все...
ከስንት አንድ - ለጨዋታ ሞት አንዱ ተረኛ ቤት ይገባና "በል ጊዜህ ደርሷል እጅህን ስጠኝ!" ሲለው "አረ እጄን ከሰጠሁማ መሞቴ ነው አልሰጥህም " ብሎ መለሰ ተረኛ ሟች።ሞትም "በለው! እንዴት ደስ ይላል፥ ማንም ለዘመናት ያልተረዳውን ሚስጥር አንተ አወከው። ለዘላለም ትኖላለህ እንኳን ደስ ያለህ በል ጨብጠኝ!" 😳ሟችም ከመጨበት አልፎ በደስታ ጥምጥም ከዛም ሞት በል ና እንሂድ!!😊 ከዚህ ታሪክ ሁለት ትምህርት፥ - በኛ ችግር ፍላጎት ተመርኩዘው ምን እንደሚያስፈልገን በማወቅ በደካማ ጎናችን ገብተው የጎዱን ስንት ይሆኑ? - አንዳንዴ ብዙ ተመስጠን ባለማስተዋል ያደረነግነው ነገር ሲጎዳን ይታያል። ከሁለቱም ይሰውራችሁ መዛቶጵያውያን(FPEZONERS) መልካም ቀን ተመኘን! @FPEZONE #መዛቶጵያ #FPE_ZONE #FUN
Показать все...
"ይህች ሃገር የቆመችው በጠመንጃ ብዛት ሳይሆን በህዝቦቿ ፀሎት ነው፤ በእስልምና እና በክርስትና ሃይማኖት የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በየቤተ እምነታችሁ ለሃገራችሁ ፀሎት አድርጉ፤ ልጆቻችሁንም ስለ ሃገር ፍቅር ስለ አንድነት አስተምሩ!" ክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ውልደቱ በአዲስ አበባ መስከረም 17 1933 ዓ.ም ነበር። ሙዚቃን ከልጅነቱ ጀምሮ ሲፈልግ ሲመኝ ነው ያደገው በይፋ ለህዝብ ጆሮ የደረሰው ሙዚቃ በእዪኤል ዮሓንስ ረዳትነት ጥላ ከለላዬ ሲሆን ከዛም በኋላ ከ 1000 በላይ ስራዎችን አበረክቶልናል።ከ 13 ዓመት በፊት በዛሬዋ ለት ደግሞ ዜና ረፍቱ ተሰማ። @FPEZONE #TILAHUN_GESESSE #FPE_ZONE
Показать все...
✝በክርስትና አስተምህሮ☦... የዛሬዋ ዕለት የአርባው ዕለታት የፆም መታሰቢያ የሆነው ዕለተ ሆሳዕና ከአርማይክ ቋንቋ የተወሰደ ሲሆን "ሆሻዓና" ዛሬ እንደምንለው ሆሳዕና "አድነን እንጂ" የሚል ትርጓሜ ሲኖረው ከፆሙ መታሰቢያ በተጨማሪ ክርስቶስን ህፃናት በዝማሬ በጩኸት በደስታ ወደ እስራኤል የተቀበሉትንም ቀን ለማሰብ የሚደረግ ክብረ በዓል ነው።የ ማቴ 21፥9-15 ማንበብ ይቻላል። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 መልካም ሆሳዕና FPE ZONERS...
Показать все...
ውድ FPE ZONERS እናት ሆነው ወደዚህ ምድር ላመጡን ሚስት ሆነው ድጋፍ ለሚሰጡን እህት ሆነው ማይረሳ ትዝታን ለሚሰጡን ወዳጅ ሆነው ምክርን ለሚለግሱን ልጆቻችን ሆነው ኑሮዋችንን ለሚያደምቁልን... ...የሴቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ... ከዚህም አልፎ መሪም፥ አገልጋይም መሆን እንደሚችሉም እንመን... HAPPY MARCH 8 @FPEZONE #Mar_8 @funtopia
Показать все...
አንጸባራቂው ድል አድዋ፡ ለአፍሪካውያን ና በጭቆና ስር ለነበሩ።ድሉ ከመጋደል በላይ ነበር።አንድነት የማይቻልን ነገር እንዲሚቻል ያሳየ ነበር።አብሮ መስራት፥አመራር አስተዳደር የታዩበት ድል ነበር። The shining victory of Adwa...to Africans and for all who were oppressed. The victory was not about killing or defeating. It was all about how unity can make the thing that seemed impossible possible. Teamwork,Leadership,Management it was all seen there. #ዘራፍ_Zeraf #Adwa_126 #Heroes
Показать все...
በአንዳንድ ጉድለቶች ና አለመሟላቶች FPE ZONE ጠፋ ብለን ነበር ለሱም ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን። በአድዋ ዕለት መዛቶጵያ ወደናንተ መልሳ መድረስ ትጀምራለች አበራችሁን ቆዩ። @FPEZONE
Показать все...
አስተያየቶቻችሁን በ @FPESocialBot እንቀበላለን።
Показать все...