cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ፍኖተ የሀ

የሀ ማለት የመጀመሪያ ማለት ነው "ሀ" ከፊደላት የመጀመሪየዋ ናት ። እንዲሁም የሀ የመጀመሪያው ስርወ መንግስት ከሚባሉት ውስጥ ነው።። የሀገራችንን ጥንታዊ ቅርሶች እና መስህቦች ለማስተዋወቅ የተቋቋመ ድርጅት "ጥንታዊነት የዘመኑ ፋሽን ነው"

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
597
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የፀጥታ ድምፆች አራት የዜን መናኞች ለሁለት ሳምንታት ያህል ካላንዳች ንግግር በፍፁም ፀጥታ ሆነው በተመስጦ ለማሰላሰል ተስማሙ፡፡ በመጀመሪያው ቀን ምሽት ፣ በርቶ የነበረው ሻማ ተርገብግቦ ጠፋ፡፡ የመጀመሪያው መናኝ ተናገረ፡- “ኦ! ሻማው ጠፋ!!” ሁለተኛው መናኝ ፣ “እንዳናወራ ተነጋግረን አልነበረምን?” አለ፡፡ ሶስተኛው መናኝ ተበሳጭቶ እንዲህ አለ፡- “ለምንድነው ሁለታችሁ ፀጥታውን የምታደፈርሱት?” አራተኛው መናኝ ከት ብሎ እየሳቀ፣ “ሃሃሃ! ሁላችሁም አውርታችኋል፡፡ እኔ ብቻ ነኝ ያላወራሁት” @yeha_promotion
Показать все...
Показать все...
ታማኝ በየነ በጉዞ ዓድዋ የመዝጊያ ፕሮግራም ላይ የተናገረው አስደናቂ ንግግር ማንም ኢትዮጵያዊ ሊሰማው የሚገባ

#Tamagne beyene#ታማኝ በየነ በጉዞ #ዓድዋ የመዝጊያ ፕሮግራም ላይ የተናገረው አስደናቂ ንግግር ማንም #ኢትዮጵያዊ ሊሰማው የሚገባ

Показать все...
ስልጣኔ ሲያድግ ስብእና ለምን ይዘቅጣል ክፍል 1(moral and civilization)

Burhan addis on moral and civilization, part one amharic

አዲስ አበባ ለጎብኚዎች ተመራጭ መዳረሻ ዝርዝር ውስጥ ተካተተች! በአዲሱ የፈረንጆቹ ዓመት፣ለጎብኚዎች ተመራጭ መዳረሻዎች ናቸው ከተባሉ ከተሞች ስም ዝርዝር ውስጥ አዲስ አበባ ተካተተች፡፡ @yeha_promotion @maedit1 Condé Nast Traveler የተሰኘ መፅሄት በ2021 አዲሱ የፈረንጆች ዓመት፣ለጎብኚች ጥሩ መዳረሻዎች ናቸው ሲል ከዘረዘራቸው 21 ከተሞች ውስጥ የአዲስ አበባ ስም ይገኝበታል፡፡ መፅሄቱ፣በከተማይቱ የሚገኙትን እንደ አንድነት እና እንጦጦ ያሉ ፓርኮችን ቀዳሚ የጎብኚዎች መዳረሻ አድርጎ መርጧቸዋል፡፡ @yeha_promotion @maedot1 ሙዚየሞችን ጨምሮ፣ቦሌ ዓለም-አቀፍ አየር ማረፊያ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ስፍራዎች ለጎብኚዎች ጥሩ መዳረሻዎች መሆናቸውን መፅሄቱ ጠቁሟል፡፡ ከአዲስ አበባ በተጨማሪ ፤ ኒውዮርክ ፣ ኦስሎ እና ኪዮቶ-ጃፓን በዚህ በስም ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ከተሞች ናቸው፡፡ ይህን ለጎብኚዎች ጥሩ-መዳረሻዎች የሆኑ ከተሞችን ስም ዝርዝር ያወጣው Condé Nast Traveler የተሰኘዉ መፅሄት ዋና መቀመጫዉን በአሜሪካ ኒውዮርክ ያደረገ ሲሆን ፤ በወር ከ5 ሚልየን የማያንሱ አንባቢዎች አሉት፡፡ @yeha_promotion @maedot1 ምንጭ:-ብስራት ራዲዮ#yene tube
Показать все...
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በጎብኚዎች የክፍያ ተመን ሥርዓት መመሪያ ዙሪያ ከክልሎች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በአዳማ ራስ ሆቴል ውይይት አካሄደ። ጥቅምት 29/2013 ዓ.ም አዳማ የዚህ መመሪያ ዓላማ የጎብኚዎች የክፍያ ተመን አወሳሰን፤ ምክንያታዊ መስፈርቶችን በመከተል፤ በተገቢው ስርዓት እንዲመራ የሚያስችል ወጥ፣ ግልፅ እና ፍትሐዊ የሆነ አሰራር ለመዘርጋት ነው ያሉት በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የህግ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በላቸው ድሪባ ክፍያዎቹም እንደመዳረሻዎች ሁኔታ በአካል፣ በባንክ ወይም በኤሌክትሮኒክ እንደሚፈፀም ተናግረው ለሀገር ውስጥ ዜጎች በብር ለውጭ ሀገር ዜጎች በአሜሪካ ዶላር እንዲሁም ብሔራዊ ባንክ በሚቀበላቸው ሌሎች የውጭ ሀገር ገንዘቦች ክፍያ ይፈፀማል ብለዋል። የክፍያ ተመን ሥርዓትን በበላይነት የሚከታተሉና አፈፃፀሙን የሚገመግሙ 12 ባለድርሻ አካላትን ያካተተ ሲሆን እንደ ተቋማቸው ሁኔታም ተግባርና ሃላፊነት እንደተቀመጠላቸው ተናግረዋል። በውይይቱ የተገኙ ክልሎችና ባለድርሻ አካላት እንዳሉት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ችግሩን ተረድቶ ይህንን መመሪያ በዚህ ወቅት ማዘጋጀቱ የሚያበረታታ ስራ ነው ብለው መመሪያው ግልፅና የሚያሰራ እንደሆነ ተናግረው። ተሳታፊዎችም መመሪያው ከመዳረሻው የሚገኘው ገቢ ለህብረተሰቡ፣ ለመንግስትና ለቅርስ ጥገና ምን ያክል ፐርሰንት መሆን አለበት? መመሪያው የፌድራል መንግስት የሚያስተዳድራቸው መዳረሻዎችን ነው ወይስ በክልል የሚተዳደሩትን ያካትታል ? የሚሉት ጥያቄዎች እና የቅርስ ባለ አደራ ማህበር ፣ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ታዋቂ ሰዎች ባለ ድርሻ አካላት ሁነው ቢካተቱ የሚሉ ሀሳቦችን አንስተዋል። @yeha_promotion ውይይቱ የመሩት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የቱሪዝም ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ቡዜና አልከድር በዚህ ወቅት ይህንን መመሪያ ላዘጋጁት የሚኒስቴሩ ሰራተኞችን ምስጋናቸውን አቅርበው በውይይቱ ለመመሪያው የሚሆኑ በርካታ ግብዓቶች እንዳገኙ ተናግረው መመሪያው የተነሱ ግብዓቶችን ጨምሮ በማነጅመንት ከታየ በኅላ በድጋሜ ውይይት እንደሚደረግበት ተናግረዎል። @yeha_promotion ከክልል አመራሮችና ከባለ ድርሻ አከላት ለተነሱ የተለያዩ ጥያቄዎች አስተያየቶች የሚኒስቴሩ የህግ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በላቸው ድሪባ አመካኝነት ማብራሪያ ተሰጥቷባቸዋል። @yeha_promotion
Показать все...
Показать все...
🙏ጸሎት በእንተ ሀገር✝
✝🔅ኬብሮን
🌺❤️ ብራናዬ
💻የኛ TECH App
😂ቀልድ እና ቁምነገር😜
❤️የፍቅር 💋 ምሽት💖
አስደናቂ🌎እውነታዎች
GERAMI PICS AND VIDEO
ገራህተ ሥላሴ
✝ የህይወት መንገድ ✝
መጽሀፈ ጨዋታ
💖የፍቅር ሙዚቃ እና ታሪክ💖
የእውቀት ADMAS🎖
❤️❤️❤️❤️
❤️ውብ Entertainment❤️
✝✝የኖኅ መርከብ
✍✍ቻናሎን ለማስመዝገብ✍✍
♨️💮🔐ቴሌግራም ላይ ስለሚሰራ ONLINE JOB ምን ያህል ያውቃሉ🌻🕎🉐
#AfarisNowOpenForTourists በአፋር ክልል የሚገኙ የቱሪስት መስህቦች ለጎብኚዎች ክፍት መሆናቸውን ቱሪዝም ኢትዮጵያ ገልጿል። የአፋር ክልል የዳሉል ዝቅተኛ ቦታዎች፣ በህብብር የደመቁ የተለያዩ ማዕድናት፣ የኤርታሌ እሳተ ጎመራ፣ የአፍዴራ የጨው ክምር እንዲሁም ኢትዮጵያን የሰው ዘር መገኛ ያሰኛትን የተለያዩ የሥነ-ቁፋሮ እና የምርምር ቦታዎችን የያዘ ነው። @yeha_promotion
Показать все...
የቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስትያናት ለጎብኚዎች ተከፈቱ! ቱሪዝም ኢትዮጵያ በኮቪድ 19 ምክንያት ከ8 ወራት በላይ ለቱሪስቶች ዝግ ሆኖ የቆየውን በዩኔስኮ የአለም ቅርስነት የተመዘገበው የቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስትያናት ከዛሬ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት መሆኑን ገልጿል፡፡ @yeha_promotion የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ዋና አስተዳዳሪ ቆሞስ አባ ጽጌሥላሴ መዝገቡ እንደገለፁት የኮቪድ 19ን ለመከላከል በቱሪዝም ኢትዮጵያ የተሰጠውን አዲሱን የጎብኝዎች ደህንነት መመሪያ እንደሚተገብሩና ለመቀበልም ዝግጁዎች እንደሆኑ ተናግረዋል፡፡ @yeha_promotion
Показать все...
የአቢጃታ ሐይቅ ወደ ቀድሞ ይዞታው መመለሱን የአብጃታ ሻላ ሃይቆች ብሄራዊ ፓርኮች አስታወቀ! @yeha_promotion በመጥፋት ስጋት ላይ የነበረው የአቢጃታ ሐይቅ በክረምቱ ዝናብ ወደ ቀድሞ ይዞታው መመለሱን የአብጃታ ሻላ ሐይቆች ብሔራዊ ፓርክ አስታወቋል። 192 ካሬ ኪሎ ሜትር የነበረው የሐይቁ ስፋት በሰው ሰራሽ ምክንያት በመድረቁ ወደ 54 ካሬ ኪሎ ሜትር ወርዶ እንደ ነበረ የፓርኩ ሃላፊ አቶ ባንኪ ቡዳሞ አስታውሰዋል። @yeha_promotion ከፋብሪካ የሚለቀቅ ሶዳ አሽ የተሰኘ ኬሚካልም በሐይቁ ላይ ባደረሰው ጉዳት አዕዋፋትና አሳዎች ጠፍተው ቆይተዋል ብለዋል። @yeha_promotion ባለፈው ክረምት በነበረው ዝናብ በስፍራው ላይ ውሀ በመሙላቱ የሐይቁ ይዞታ ወደ 132 ካሬ ኪሎ ሜትር መመለሱን የተናገሩት ሃላፊው በሐይቁ ስፍራ ጠፍተው የነበሩ ስደተኛ ወፎችና የዱር እንስሳትም ተመልሰዋል። በተለይም የፍላሚንጎ ዝርያ ያላቸው ስደተኛ ወፎች እንዲሁም አሳዎች ተመልሰው ሐይቁ የቀድሞውን ይዘት መያዙንና ለጎብኚዎችም ክፍት መሆኑን አቶ ባንኪ ቡዳሞ ገልጸዋል። (ENA) @yeha_promotion
Показать все...
Показать все...
🙏ጸሎት በእንተ ሀገር✝
✝🔅ኬብሮን
🌺❤️ ብራናዬ
💻የኛ TECH App
😂ቀልድ እና ቁምነገር😜
❤️የፍቅር 💋 ምሽት💖
አስደናቂ🌎እውነታዎች
GERAMI PICS AND VIDEO
ገራህተ ሥላሴ
✝ የህይወት መንገድ ✝
መጽሀፈ ጨዋታ
💖የፍቅር ሙዚቃ እና ታሪክ💖
የእውቀት ADMAS🎖
❤️❤️❤️❤️
❤️ውብ Entertainment❤️
✝✝የኖኅ መርከብ
✍✍ቻናሎን ለማስመዝገብ✍✍
♨️💮🔐ቴሌግራም ላይ ስለሚሰራ ONLINE JOB ምን ያህል ያውቃሉ🌻🕎🉐