Menzuma
Открыть в Telegram
Больше
Страна не указанаКатегория не указана
3 684
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
3 684
በሞቱበት ቀን መጨፈር
የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ለመላው ሙስሊም አድርሱት ሼር አድርጉት፡፡ ሃይማኖታችንን ከአጥፊዎች እንታደግ፡፡ በድምፅ ማስረጃ የተደገፈ ነው፡፡
3 684
Repost from SadatKemal Abu Meryem
ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የሞቱት ረቢአል አወል 12ኛው ቀን ነው። በኢስላም አመታዊ የሀዘን ቀን የሚባል የለም። ልክ እንደዚሁ በሞቱበት ቀን መጨፈርና ሲደሰቱ መዋል የግፎች ግፍ ነው። አላህም አላዘዘበትም።
