ru
Feedback
2 056
Подписчики
Нет данных24 часа
-67 дней
-2730 дней
Архив постов
sticker.webp0.18 KB

ጉዳይህን ለሰው ስትነግረው "አላህ ያግዝህ" ይልሃል ። ከመነሻው በሱ ብትታገዝ አይሻልህም ታዲያ!!

sticker.webp0.14 KB

አንድ አንድ ሰው ልክ እንደ ፎቶ ነው ባቀረብከው ቁጥር ጥራቱ ይቀንሳል ። 😔

sticker.webp0.11 KB

ትለቁ ኪሳራ መስጂድ ላይ ጫማችን መጥፋቱ ሳይሆን መስጂድ ላይ ጫማችን ታይቶ አለመታወቁ ነው። #ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

sticker.webp0.08 KB

"አብሲት ጥሎ ጎመን ቀቅሎ የበላ ያራዳ ልጅ" በዚህ ብርድ ፈጅር መስጂድ🕌 በጀመዓ የሰገደ ነው❤

sticker.webp0.13 KB

አንተ በሌለህበት ከማንም በላይ የሚከራከርልህ ስነምግባርህ ነው ።

sticker.webp0.12 KB

#ፈጅር ሰላት ከሰላቶች ሁሉ አነስተኛ ረከዐ ያላት ስትሆን በሰአቷ የሚሰግዳት ግን አነስተኛ ነው። አላህየ ያግራልን 😔

sticker.webp0.08 KB

ይሄ ነገር ስሙ ምን ይባላል?
ይሄ ነገር ስሙ ምን ይባላል?

sticker.webp0.06 KB

ዩሱፉን በጉድጓድ ውስጥ🪹 የጣለችው እጅ ናት ✋️ መልሳ ለልመና ወደ ዩሱፍ የተዘረጋችው አያቹ የ አላህ ቀድር ሂሳብ በማወራረድ ድንቅ ናት 💖

sticker.webp0.23 KB

መሞቴን ሳስበው እዚች ምድር ላይ የምደክመው ሁላ ያሳዝነኛል 😔

sticker.webp0.08 KB

❥ــ٨ـہـــሰላት 。゚゚・。・゚゚。 ゚。 MUHAMMAD ﷺ 🤍  ゚・。・゚