cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ግጥም ከገጣሚያን

👋🏽እንኳን ደህና መጡ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ግጥም እንዲሁም ፅሁፎች ከገጣሚያን ለእርሶ ተዝናኖት ሲባል ከእራሳችንም እንዲሁም ከየቦታው ተሰባስበው ለእናንተ የሚቀርብበት አውድ ነው!! 🙄ጊዜዎትን ስለሰጡን እናመሰግናለን🙏 ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን ግጥም ለመላክ @Habtemaryam16 ላይ አድረሱን

Больше
Страна не указанаАмхарский2 920Книги5 336
Рекламные посты
2 940
Подписчики
-624 часа
-217 дней
-10930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

💔ማፍቀር መረገም ነው❤️‍🔥 ድሮ ልጅ እያለን ገና ጨቅላ ሆነን ለእቃቃ ጨዋታ ባልና ሚስት ልኖን! አብረን ተሰብስበን ፊልም ላይ እንዳየነው አንደኛው ሲፈቀር አንዱ ነው ሚያፍቅረው እኛም ይሄን አይተን እኔ ነኝ ማፈቅረው እየተባባልን ሁለት አፍቃሪ ሆንን ጠልተን መፈቀርን በማፍቀር መጣላት አብዝተው ተገርመው አንድ አባት እያዩን ሳቁ ጮክ ብለው😁 አባ እርሶ ይፍረዱን ማነው የሚያፈቅረው እኔ ወይስ እሷ ብለን ጠየቅናቸው እሳቸው በመልሱ እንባ ተናንቋቸው መፈቀርን ፀጋ ማፍቀር መታደል ነው ሄዋኗ ትፈቀር አፍቅር ደሞ አዳም ብለው አስተማሩን ፍቅር አያጣላም ታድያ እነዛ አባት እንዲህ ብለው መክረው በልጅነት እድሜ ማፍቀርን ተርጉመው😕 ዛሬ ትልቅ ስሆን የእውነት አፍቅሬ ማፍቀር መታደል ነው እያልኩኝ ተምሬ ዛሬ ላይ ሄዋኔን አፈቀርኩሽ ብላት ሴጣን እንደያዘው እንደ እብድ አደረጋት😳 መፈቀር ፀጋ ነው ነበር የተባልኩት ማፍቀር መታደል ነው ብዬም ነው ያደግኩት ታ ድ ያ... አፈቀርኩሽ ስላልኩ ልቤን ካደማችው?💔 ያፈቀራት ልቤን ካቆሳሰለችው? አባ ተሳስተዋል ያስተምሩ ደግመው ማፍቀርን ሀጥያት መረገም ነው ብለዉ🙏🏾💚💛❤️ ━━━━━━━━━━━━━━━ #ሼር 🙏🙏🙏 ቻናላችንን ይቀላቀሉ ◦◦✧join 👇👇👇👇👇 .. @habtamu39 @habtamu39 @habtamu39 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሐሰተኛው ከተሰኘው መፅሐፍ የተገኘ 🙏🏾💚💛❤️ ━━━━━━━━━━━━━━━ #ሼር 🙏🙏🙏 ቻናላችንን ይቀላቀሉ ◦◦✧join 👇👇👇👇👇 .. @habtamu39 @habtamu39 @habtamu39 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
እውር በምርኩዙ ነጋዴ በወርቁ ፣ አይደራደርም ብለህ ያስተማርከኝ ፣ መምህሬ የኔታ ዛሬ ገና ገባኝ ። እውሩም እኔ ነኝ ፣ ምርኩዜም አገሬ ፣ ነጋዴውም እኔ ፣ ወርቋም ናት አገሬ ። አገር ለማያየው ምርኩዝ አቀብየው ፣ ወርቄን ደበቀና ከምኔው በመዳብ ቀየረው ። ስለ አቤ ጉበኛ ገና ይቀራል !! / Girum Misalie /🙏🏾💚💛❤️ ━━━━━━━━━━━━━━━ #ሼር 🙏🙏🙏 ቻናላችንን ይቀላቀሉ ◦◦✧join 👇👇👇👇👇 .. @habtamu39 @habtamu39 @habtamu39 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
እና ... ከከንፈሬ ጣዕም ከአንገቴ ስር ሽታ ደስታን ከሚሰጠኝ የላብህ ጠብታ ያለፈ ፍቅርህን ተው እያልኩህ ነበር ! ለነፍሴ የሰ'ሰትኩት .... (ላ'ይታይ የሸሸጉኹት ) በአካል ፍትጊያ በሰውነት ውድቀት ባክኖብኝ እንዳይቀር እረፈኝ አላልኩም ? አትዘምርልኝ ፤አትስበከኝ ፍቅርን አታወሳስብብኝ ፤አትፈትናት ነፍሴን ? ብቻ! ብቻ ተው እያልኩህ አንተም እየተውከኝ ከአካሌ ስትርቅ ለነፍስህ አቀረብከኝ 😁😋🤗❤️ ፊያሜታ 👌✍️✍️✍️✍️✍️🙏🏾💚💛❤️ ━━━━━━━━━━━━━━━ #ሼር 🙏🙏🙏 ቻናላችንን ይቀላቀሉ ◦◦✧join 👇👇👇👇👇 .. @habtamu39 @habtamu39 @habtamu39 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጠብቄሽ ነበረ ከቀጠርሸኝ ቦታ ፡ ብቻዬን ቁጭ ብዬ ከትልቋ ዛፍ ስር ፡ ጥላ ተከልዬ "ና" ካልሽኝ ቦታ ላይ ፡ ሰዐተን አክብሬ ጠብቄሽ ነበረ ባንቺ ፡ ተቀጥሬ ፀሀይዋን ሳልሰለች ፡ በፀሀይ መጥቼ ጉዳይ እያለብኝ ፡ ጉዳዬንም ትቼ እስክትመጪ ድረስ ፡ ናፍቆቴ እየናረ ፍቅሬ ለብቻዬ ፡ ጠብቄሽ ነበረ ታዲያ ምን ያደርጋል እኔ ስጠብቅሽ ፡ አንቺ አልመጣሽም ቀጥራኝ ቀረች ብዬ ፡ ለሰው አላማሽም🙏🏾💚💛❤️ ━━━━━━━━━━━━━━━ #ሼር 🙏🙏🙏 ቻናላችንን ይቀላቀሉ ◦◦✧join 👇👇👇👇👇 .. @habtamu39 @habtamu39 @habtamu39 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ናፈቀኝ """""""" ወደሰማዩ ሳይ በደመና ምስል፣ ባይኔ ተከሰተ እርሱን የሚመስል፣ ጉብታውን ስቃኝ ተራራ ዳገቱ፣ ተመሳሰለብኝ ከኮራ ደረቱ፣ ንፋስ የሚገፋው ያየሩ መአዛ፣ እርሱን አስታወሰኝ ናፍቆት እየገዛ፣ እያንዳንዱ ነገር ያሳለፍነው ጌዜ፣ ገደለኝ ትዝታው ሆነብኝ ትካዜ፣ ጩኬ የሰደብኩት ያኔ ሲያበሳጨኝ፣ ትውስ አለኝና ባርባር አለኝ ቆጨኝ፣ መጣብኝ ጫዎታው መጣብኝ ሞገሱ፣ ናፈ'ከኝ ብል እንኳን አይሰማኝም እሱ፣ ናፍቆኛል ጨንቆኛል ግን ባይመለስስ፣ ዝም ልበልና ጎርፍ ዕንባዬን ላፍስስ። ✍️ኤዶምገነት ፃፈችው🙏🏾💚💛❤️ ━━━━━━━━━━━━━━━ #ሼር 🙏🙏🙏 ቻናላችንን ይቀላቀሉ ◦◦✧join 👇👇👇👇👇 .. @habtamu39 @habtamu39 @habtamu39 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴
Показать все...
#ናፈቀኝ """""""" ወደሰማዩ ሳይ በደመና ምስል፣ ባይኔ ተከሰተ እርሱን የሚመስል፣ ጉብታውን ስቃኝ ተራራ ዳገቱ፣ ተመሳሰለብኝ ከኮራ ደረቱ፣ ንፋስ የሚገፋው ያየሩ መአዛ፣ እርሱን አስታወሰኝ ናፍቆት እየገዛ፣ እያንዳንዱ ነገር ያሳለፍነው ጌዜ፣ ገደለኝ ትዝታው ሆነብኝ ትካዜ፣ ጩኬ የሰደብኩት ያኔ ሲያበሳጨኝ፣ ትውስ አለኝና ባርባር አለኝ ቆጨኝ፣ መጣብኝ ጫዎታው መጣብኝ ሞገሱ፣ ናፈ'ከኝ ብል እንኳን አይሰማኝም እሱ፣ ናፍቆኛል ጨንቆኛል ግን ባይመለስስ፣ ዝም ልበልና ጎርፍ ዕንባዬን ላፍስስ። ✍️ኤዶምገነት ፃፈችው🙏🏾💚💛❤️ ━━━━━━━━━━━━━━━ #ሼር 🙏🙏🙏 ቻናላችንን ይቀላቀሉ ◦◦✧join 👇👇👇👇👇 .. @habtamu39 @habtamu39 @habtamu39 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
💚💛❤️ የሀገር ፍቅራቸው ሞትን አስንቋቸዋል፤ ኢትዮጵያን አብዝተው ወደዷት አክብረውም እስከበሯት። ትውልድ ነኝና እኮራባቸዋለሁኝ፤ ስለክብሬ ሞተዋልና ሰማእት አቡነ ጴጥሮስ እያልኩኝ እጣራለሁኝ 💚💛❤️ “ፋሺስቶች ያገራችንን አርበኞች ሽፍታ ቢሏቸው እውነት እንዳይመስላችሁ፡፡ ሽፍታ ማለት ያለ አገሩ መጥቶ የሰውን አገር የሚወር ይህ በመካከላችሁ መጥቶ የቆመ አረመኔው የኢጣሊያ ፋሺስት ነው ፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለእርሱ እንዳይገዛ ውጉዝ ነው ፡፡ የኢትዮጵያ መሬት እንዳትቀበለው የተገዘተች ትሁን ፡፡" ይህን ተናግረው በጀግንነት ለሀገራቸው ሲሉ ህይወታቸውን አሳልፈው ሰጡ።>> ሐምሌ 22 1928 ዓ.ም🙏🏾💚💛❤️ ━━━━━━━━━━━━━━━ #ሼር 🙏🙏🙏 ቻናላችንን ይቀላቀሉ ◦◦✧join 👇👇👇👇👇 .. @habtamu39 @habtamu39 @habtamu39 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴
Показать все...
ያልፋል ይህ ሀሳብ ያልፋል ይህ ደመና ከፋ ያሉት ቀን ከፍ ያደርጋል ገና #ብስራት_ሱራፌል ✌️ https://t.me/habtamu39
Показать все...
ግጥም ከገጣሚያን

👋🏽እንኳን ደህና መጡ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ግጥም እንዲሁም ፅሁፎች ከገጣሚያን ለእርሶ ተዝናኖት ሲባል ከእራሳችንም እንዲሁም ከየቦታው ተሰባስበው ለእናንተ የሚቀርብበት አውድ ነው!! 🙄ጊዜዎትን ስለሰጡን እናመሰግናለን🙏 ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን ግጥም ለመላክ @Habtemaryam16 ላይ አድረሱን

Фото недоступноПоказать в Telegram
አንዳንድ ከርሳም የሽሚያ አለም ኑሮ በረከት የነሳው፣ እበላለሁ ብሎ ስስት ያሰከረው፣ ትውልድ የበዛበት ዘመነ ጠማማ፣ እጎርሳለሁ ብሎ ከከርሱ ሲስማማ ይዞት የነበረው የእሱ አይደለምና፣ እውነቱ ሲታወቅ ሀቁ ሲወጣበት፣ ሳይጎርሰው ተቀማ።🙏🏾💚💛❤️ ━━━━━━━━━━━━━━━ #ሼር 🙏🙏🙏 ቻናላችንን ይቀላቀሉ ◦◦✧join 👇👇👇👇👇 .. @habtamu39 @habtamu39 @habtamu39 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴
Показать все...