Christ and Him Crucified
This channel is created to talk about nothing except Christ & Him Crucified. We talk things in a reformed way. Any comment & suggestion; @reformed_1517
Больше2 170
Подписчики
+624 часа
+217 дней
+9430 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Lord, how wonderful it is to know that where You lead me You will provide and take care of me. Help me to rely on You in every situation and in all circumstances. Fill my heart with peace and confidence I pray.
@Christisallsufficient
❤ 9
ሁኔታዎችን አይቼ ተመስገን አልልህም
ያሰብኩት ባይሳካ አፌን አላበላሽም
እግዚአብሔር አንተ በእውነት ጻድቅ ነህ
የሚሳንህ አንዳች የለም
ይሆናል አይሆን ብዬ በዚህ አልገመግምህም
-ዳዊት ጌታቸው
@Christisallsufficient
❤ 24
It takes a whole Bible to produce a whole Christian.
JC Ryle
@Christisallsufficient
❤ 15👍 3
ምንም እንኳን የግል ሕይወታችሁ ከሌሎች አንጻር በጽድቅ የተሻለ ቢመስልም ፈጽሞ በሰው ድካም ጽድቃችሁን ለማሳየት አትጣጣሩ። ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን። በጓዳችን ያለውን ጉድ እኛና እግዚአብሔር እናውቃለን። ይኽን የዘነጋን ቀን ግን አወደዳቃችን የከፋ ይሆናል። የቆምነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሳ መሆኑን ላፍታም ብሆን አንዘንጋ!
@Christisallsufficient
❤ 21🙏 8👍 1
Stand with Him and you shall not fall; rest in Him and peace shall be yours.
@Christisallsufficient
❤ 11
ሕይወት በምርጫ ቢሆን ራሱ ከክርስቶስ ወዴት እንሄዳለን? ክርስቶስ የሌለበት የተመቻቼ ሕይወት መጨረሻው ጥፋት ነው። ምናልባት ዛሬ እያለፍንበት ያለው የሕይወት ጉዟችን እጅጉን ፈተና የበዛበት ልሆን ይችላል። ነገር ግን እግዚአብሔር ሁሉንም የሕይወት ውጣውረዶችን ያሳልፋል። ልጆቹን አይረሳም። ምርኩዝና በትር ነው ላመኑት ሁሉ። ሕይወታችን ጣፋጭ መአዛ የሚያገኘው ከክርስቶስ ጋር ስሆን ብቻ ነው።
@Christisallsufficient
❤ 27👍 2
Our salvation is found only in one place. The person and work of Jesus Christ. That's Christianity.
Paul Washer
@Christisallsufficient
❤ 18🥰 2😁 1
ወደ ሐዋሳ አከባቢ መጥታችሁ Reformed Church attend ለማድረግ ምትፈልጉ ሰዎች ካላችሁ፦
አድራሻ፦ ሐዋሳ ፒያሳ አዋሽ ሕንጻ አራተኛ ፎቅ
ስልክ: 0906472670
🙏 5👍 1
.
.
መንገዱን ሲያረዝም እቅዱን ሲያሰፋ
ዘንግቶት ይሆናል ታይቶ እንደሚጠፋ
ሰው ከንቱ
-ታምራት ኃይሌ (መጋቢ)
@Christisallsufficient
❤ 14
When you live and work in an environment where Christianity and holiness are not valued, you may face rejection and miss out on certain benefits. Regardless of the circumstances, remember that you are living in a worldly and sinful place, and those who strive to live a holy and righteous life may be isolated.
Stay true to your Christian beliefs and maintain your commitment to living a holy life. Avoid getting too involved with the ways of the world.
@Christisallsufficient
❤ 20👍 3
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.