cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

soccer87

#በዚህ ፔጅ ላይ ምርጥ ምርጥ ስፖርታዊ ዘገባዎች ★የእንግሊዝ ፕ.ሊግ ★የስፔን ላሊጋ ★የጣልያን ሴርኤ ★ጀርመን ቡንደስሊጋ ★ሊግ አንድ ፈረንሳይ ★የዝውውር መረጃዎች ከታማኝ ምንጮች ★የጫወታ ውጤቶች=በፅሁፍ + በድምፅ ★እኛን ከመረጡ በዘገባዎቻችን ይረካሉ..

Больше
ЭфиопияАмхарскийСпорт
Рекламные посты
362
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
psg vs bayern munich
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኤሲ ሚላን ከቶትንሀም
Показать все...
ማንችስተር ሲቲ ከ አርሰናል fa-cup
Показать все...
3.96 MB
✅21ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ መርሀግብር ⚡️ቅዳሜ 9:30=ሊቨርፑል ከ ቸልሲ ⚡️ቅዳሜ 12:00= ሌችስተር ከ ብራይተን ⚡️ቅዳሜ 12:00=ሳ.አምፕተን ከ አስቶንቪላ ⚡️ቅዳሜ 12:00=ዌስትሀም ከ ኤቨርተን ⚡️ቅዳሜ 12:00= በርንማውዝ ከ ኖቲንግሃም ⚡️ቅዳሜ 2:30= ክ.ፓላስ ከ ኒውካስትል ____ ⚡️እሁድ 11:00=ማን.ሲቲ ከ ወልቭስ ⚡️እሁድ 11:00= ሊድስ ከ ብሬንፎርድ ⚡️እሁድ 1:30= አርሰናል ከ ማን.ዩናይትድ ___ ⚡️ሰኞ 5:00= ፉልሀም ከ ቶትንሀም ✅የደረጃ ሰንሰረዥ ኮከብ ግብ አግቢዎች እና አሲስት አድራጊዎች ከታች በፎቶ ተያይዘዋል
Показать все...
⚡️ኬልያን ምባፔ ዛሬ 24ተኛውን ደፍኗል ልጁ ምርጥ ብቃት ያለው ተጫዋች መሆኑን መናገር ጉንጭን ማልፋት ነው ቁጥራዊ መረጃዎቹ ሳትፈልግ እንድታጨበጭብለት በአድናቆትም እጅህን በአፍህ እንድትጭን ያስገድድሀል ነገር ግን የተጫዋቹ ego ከባድ ነው ታላላቆቹን አያከብርም ይወጠራል እራሱን በሜሲ እና በሮናልዶ ልክ ማየትም ይዳዳዋል ያ ደግሞ እንዳያጠፋው ፈራለታለሁ በቀጣይ ወደ እንግሊዝ ፕርሜርሊግ መጥተህ ማየት ምኞቴ ነው በተለይም በፔፕ አልያም በክሎፕ ስር ሆነህ ብትገራ ለወደፊት ከሁለቱ ፍየሎች በኃላ አንተን በቀጣይ አመታት እያንፀባረቅክ እንድናይ ይረዳን ነበር ብዬ አስባለሁ  #please ከፍየሎቹ ጋር ትከሻ ለትከሻ መለካካትህን አቁም እነሱ አሁን ያሉበት ማማ ላይ ለመቀመጥ እራሳቸውን በብዙ ፈተናዎች ውስጥ አሳልፈዋል እነሱ ለማከል ቢያንስ በቀላሉ አሁን ባለህበት አቋም አስር አመት በተከታታይ ማንፀባረቅ ትልቁ የቤት ስራህ ነው ✍mastewalzmichael
Показать все...
2.49 MB
✅ኢሚሊያኖ ማርቲኔዝ ህይወትን ታግሎ ያሸነፈ ጀግና በአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን በሜሲ ልክ የተሰፋ ያልተዘመረለት የግብ ዘብ ⚡️በ2012 አርሰናልን ተቀላቀለ ⚡️በ2012 በውሰት ወደ ኦክፎርድ ዩናይትድ አቀና ⚡️2013 ለሼፍልድ በውሰት ተሰጠ ⚡️2015 ለሬተርዳም በውሰት ተሰጠ ⚡️በ2015 ለወልቭስ በውሰት ተሰጠ ⚡️በ2017 ለጌታፌ በውሰት ተሰጠ ⚡️በ2019 በውሰት ለሬዲንግ ተሰጠ ⚡️በ2020 አስቶንቪላን ተቀላቀለ 👉በ2021 ኮፓ አሜሪካን አሸነፈ 👉በ2022 የአለም ዋንጫን አሸነፈ #በኮፓ አሜሪካውም በአለም ዋንጫውም የወርቅ ጓንትን ተሸልሟል 👏👏ኤሚ ማርቲኔዝ ለአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን መጫወት የጀመረው በ2021 june 3 ነው
Показать все...
https://100seconds.et/join/29fcbf70-928e-4afc-b224-a6d61dda7cea ሰላም! በ ኢትዮቴሌኮም 100 ሰከንድ ውድድር ውስጥ በመቀላቀል ነፃ ክሬዲቶቼን እንዳገኝ ይርዱኝ። በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ። እንዲሁም 10 ጥያቄዎችን መመለስ እና የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ!
Показать все...
Ethiotel . 100 Seconds

Test your knowledge and win instant prizes

Фото недоступноПоказать в Telegram
እንግሊዝ ከ ሴኔጋል
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.