cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

abi-hafs99

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
525
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-1530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:46
Видео недоступноПоказать в Telegram
21.31 MB
Показать все...
1የረመዷን_ፈታዋ_በዛዱል_መዓድ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም_.mp33.57 MB
ከረመዷን ተያያዥ የሆኑ ፈታዋ በዛዱል መዓድ ቁጥር /1 🔊በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ 🔸mp3 ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎https://bit.ly/2XgGZyH 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸🔹 1/ነፍሰጡር ነኝ ዶክተሮች አትፁሚ ብለዋኛል ምንድን ነው የሚጠበቅብኝ? 2/ረመዷን ላይ ከዝሁር በኃላ ወይም ከአስር በኋላ ወይም መጝሪብ አዛን ሊል አካባቢ ሀይድ ብታይ ያንን ቀን እንዴት ታደርጋለች? ፆማ ትውልዶች ወይስ እንዴት ማድረግ ትችላለች? ጅዛኩሙላህ ኸይረን 3/ለፍጡር የተወሰኑ ደቂቃዎች ሲቀሩት መታጠብ ይቻላል ወይ? 4/የተራዊህ ሶላት ለመስገድ የአካባቢ መስጅዶችን ትቶ በጣም ርቆ መሄድ እንዴት ይታያል? 5/ዘካ የወጀበበት ገንዘብ አመት ሊሞላው 2ቀን ሲቀረው ለሰው ብናበድረው ዘካ ይወጅብበታል ወይ? 6/ከወለድ ነፃ ተብሎ በተቀመጠ ገንዘብ ባንክ ቤቱ ገንዘቡ እንዲወልድ አድርጎ ቢጠቀምበት እኛ እንጠይቃለን ወይ? 7/የምሰራው ኮንትራት ቤት ነው ሴትይዋ የምትተዳደረው በዚና ነው እሷ ጋር መስራቴና ደመወዝ መቀበሌ ሀራም ነው ወይ? 8/ቤተሰቦቼ ኒካህ እሰሩልኝ ስላቸው እምቢ አሉኝ ከጓደኛየ ጋር ሀራም ነገር ፈፀምን ከዚያም ኒካህ ታሰረልን ኒካሁ ትክክል ነው ወይ? እኔስ ምንድን ነው የሚጠበቅብኝ? 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://t.me/abihafs99
Показать все...

ከወጣችሁ ውጡ አትንጠራዘዙ
Показать все...
እጅ ከፍንጅ ክፍል 19.mp32.41 MB
እጅ ከፍንጅ ክፍል 18.mp32.84 MB
እጅ ከፍንጅ ክፍል 16.mp38.72 MB
እጅ ከፍንጅ ክፍል 15.mp33.56 MB
እጅ ከፍንጅ ክፍል 17.mp32.78 MB
እጅ ከፍንጅ ክፍል 12.mp33.69 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.