cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት @wizhasher @wiz_hasher Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648

Больше
Эфиопия7Амхарский8Спорт75
Рекламные посты
289 208
Подписчики
+16424 часа
+2 2477 дней
+11 95930 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
በዚህ የውድድር አመት ምርጥ እና ማንረሳቸው የክለባችን ክስተቶች በደረጃ 1, አማድ በኤፌ ካፑ ግማሽ ፍፃሜ ባለቀ ደቂቃ ያስቆጠራት ግብ 2, ማክቶሚናይ ባለቀ ሰአት ብሬንትፎርድ ላይ ያስቆጠራት ግብ(2-1) 3, የኮቢ ማይኖ የመጀመሪያ የሊግ ጎል ከ ወልቭስ ጋር 4, ማክቶሚናይ ከአስቶን ቪላ ጋር ያቆጠራት ግብ ( ዳግላስ ሉዊዝ እስክስታውን የወረደብን ጊዜ) 5, አንድሬ ኦናና ከኮፐን ሃገን ጋር ያዳናት ፍፁም ቅጣት ምት 6, የራስመስ ሆይሉንድ የመጀመሪያ የሊግ ጎል ከ አስቶን ቪላ ጋር(3-2) ትስማማላችሁ? @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
13 6461Loading...
02
የፕሪሜር ሊጉ አጥቂዎች በመጀመሪያው የውድድር ዘመን ለክለባቸው ያደረጉት ፦ 👉 ጄሱስ (26 አመቱ አርሰናል) - በሁሉም ውድድሮች 11 ጎል ነበረው 👉 አይዛክ (23 አመቱ ፣ ኒውካትስል) - በሁሉም ውድድሮች 10 ጎል ነበረው 👉 ኑኔዝ (23 ዓመቱ ሊቨርፑል) - በሁሉም ውድድሮች 14 ጎል ነበርው 👉 ሆይሉንድ (21 ዓመቱ ማንችስተር ዩናይትድ) - በሁሉም ውድድሮች 16 ጎሎች አለው ምንም ጥያቄ የለውም በዚህ ቁጥራዊ መረጃ መሠረት የተሻለው አጥቂ ነው ገና 21 አመቱ መሆኑን ደግሞ ሊዘነጋ አይገባም 😊
14 04914Loading...
03
ፖርቱጋል ለዩሮ 2024 ምትጠቀምበትን ስብስብ ይፋ ስታደርግ ከክለባችን ፣ ዲዮጎ ዳሎት እናም ብሩኖ ፈርናዴዝ መካተት ችለዋል።
14 7030Loading...
04
በድምፅ ምርጫውም መሰረት የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች : ዲዮጎ ዳሎት በመባል ተመርጧል። ይገባዋል 👏 @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
16 4810Loading...
05
በዘመንቤት ሲወራረዱ አስደናቂ ትላልቅ ቦነሶች እና ትላልቅ ኦዶች ያገኛሉ።  www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ! ታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇 @zemen_bet     www.zemenbet.com @zemenbet_bot  https://www.facebook.com/ZemenSportBetting
15 7051Loading...
06
ቶማስ ቱሄል ከእግር ኳሱ አለም ለተወሰነ ጊዜ በመራቅ ትንሽ እረፍት ይወስዳል ወይም ደግሞ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ደጋሚ በመመለስ ስራንውን ይጀምራል። ወደ ሊጉ የሚመለስ ከሆነ ማረፊያው የሚሆነው ወይ ቼልሲ ነው አልያም ደግሞ ማንችስተር ዩናይትድ ነው። [Plettigoal,Sky sport]
15 9470Loading...
07
ክለባችን ማን ዩናይትድ በአዲሱ አስተዳደር ጥሩ ጊዜን ያሳልፋል ተብሏል ለዚህም እንደምክንያትነት የተጠቀሰው ፣ የክለባችን የቡድን ልምምድ እንደ በፊቱ አሰልቺ ያልሆነ እናም በከፍተኛ እና ጥሩ ብቃት ባለፈው ሳምንት እንደተደረገ ተነግሯል። [ Team Talk ]
16 5420Loading...
08
Media files
17 1331Loading...
09
Media files
18 3650Loading...
10
የዘንድሮው የክለባችን የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ማነው ? ብዙ ሰው የወደደው የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ይባላል ! መልሳችሁን በታች በምታዩት ኮሜንት መስጫ ላይ አሳውቁን።
18 1640Loading...
11
ክለባችን ማን የናይትድ የአያክሱን ተከላካይ ጆሬል ሀቶን ለማስፈረም ፉክክሩን መቀላቀሉ ተሰምቷል። ክለባችን ማን ዩናይትድ በክረምቱ የግራ መስመር ተከላካይ እና ሁለት የመሀል ተከላካይ የማስፈረም ፍላጎት አለው። [ GraemeBailey ]
18 0541Loading...
12
የሰሜን አየርላንዱ አሰልጣኝ ማይክል ኦኔል :- "ጆኒ ኢቫንስ በዚህ ውድድር ዘመን ጉዳቶችን አስተናግዶ ነበር ምናልባት አሁን 100% ዝግጁ ላይሄን ይችላል ።"
17 6380Loading...
13
ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣዩ ውድድር ዘመን በሜዳው ይጠቀመዋል ተብሎ የሚታሰበው ማልያ !
18 02512Loading...
14
Media files
18 1900Loading...
15
ስሙ ያልጠቀስ ክለብ በክለባችን ማን ዩናይትድ የሚፈለገውን  ሮቤርቶ ደ ዘርቢን አዲሱን አሰልጣኝ አድርጎ ለመሾም ለብራይተን 4.3 ሚሊየን ፓውንድ ካሳ ከፍሏል። ሁሉም ነገር አስቀድሞ ተከናውኗል፣ ነገር ግን ክለቡ ማን እንደሆነ በተመለከተ "ከፍተኛ ሚስጥራዊነት" አለ ተብሏል። [lucacerchione, CalcioNapoli24]
18 6451Loading...
16
Media files
18 8450Loading...
17
የፈረንሳዩ ክለብ ሊል አሰልጣኝ የሆኑት ፓውሎ ፎንሴካ ፤ ኤሪክ ቴን ሀግ ከማንችስተር ዩናይትድ የሚሰናበቱ ከሆነ እርሳቸውን ለመተካት ከታጩት አሰልጣኞች መካከል አንዱ መሆናቸው ተገልጿል ። ፓውሎ ፎንሴካ ከክለባችን በተጨማሪም ባየርን ሙኒክን ጨምሮ በሌሎች ክለቦችም የሚፈለጉ አሰልጣኝ ናቸው ። [ Di Marzio ] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
18 3891Loading...
18
ክለባችን በመጪው ቅዳሜ የሚያደረገውን የኤፌ ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ የሚሸነፍ በይፋ ከሆነ ከሁሉም የአውሮፓ ውድድሮች ውጪ ይሆናል ።
18 37911Loading...
19
ክለባችን በመጪው ቅዳሜ የሚያደረገውን የኤፌ ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ የሚሸነፍ በይፋ ከሆነ ከሁሉም የአውሮፓ ውድድሮች ውጪ ይሆናል ።
20Loading...
20
ምንም እንኳን የኤሪክ ቴን ሀግ በክለቡ የመቆየቱ ወይም ከክለቡ የመሰናበቱ ነገር ግልጽ ባይሆንም፤ ክለባችን በዚህ ሰአት ከየትኛውም አሰልጣኝ ጋር ውይይት አላደረገም።
18 9440Loading...
21
ማንችስተር ዩናይትድ ጃኦ ኔቬስን ለመመልከት መለማዮችን በዚህ ሲዝን ብዙ ጊዜ ልከው ተመልክተውታል። ነገር ግን አሁን ላይ የተጫዋቹ ዋጋ በጣም ከፍ ያለ እና የተጋነነ ነው እናም የእሱ ዝውውር አሁን ላይ የሚሆን አይመስልም።
5 4150Loading...
22
🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ
8 4270Loading...
23
✳️• መንሱር አብዱልቀኒ •✳️ ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከስር 🔰JOIN🔰 በማለት መንሱሬን መከታተል ትችላላቹ ❗️
8 4270Loading...
24
#Update የኤፍ ኤ ካፕ ፍፃሜ ውጤት አስፈላጊ የሚሆን ይሆናል። ነገር ግን የሁሉም ነገር መነሻ እና ማብቂያ አይደለም። በጨዋታው ውስጥ ያላቸው አፈፃፀም እና አስተሳሰብ ከኤሪክ ቴንሀግ ስራ ጋር በተያያዘ የሚገመገም ይሆናል። [Fabrizio Romano] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
20 0350Loading...
25
#Update ቶማስ ቱሄል ዝግጁ ሆኖ ከፕሪሚየር ሊጉ የሚመጡለትን እድሎች እየተጠባበቀ ነው። ስለሆነም የማንችስተር ዩናይትድ ሀላፊነት የሚገኝ ከሆነ እሱ የሚያስበው ነገር ይሆናል። [Fabrizio Romano] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
19 4130Loading...
26
#Update ማንችስተር ዩናይትድ ልምድ ወዳለው አጥቂ መሄድ ከፈለገ ኢቫን ቶኒ አንዱ ኢላማ ነው። እነርሱ ማስፈረም በሚፈልጉት አጥቂ ፕሮፋይል ዙሪያ በመደረግ ላይ ያሉት ውይይቶች ቀጥለዋል። [Fabrizio Romano] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
19 1552Loading...
27
#Update በ ክረምቱ የዝውውር መስኮት አዲስ የቀኝ መስመር ተከላካይ በማምጣት ዙሪያ እየተደረጉ ያሉት የውስጥ ውይይቶች እንደቀጠሉ ናቸው። የማንችስተር ዩናይትድ ስካውቶች የጄርሚ ፍሪምፖንግ ከፍተኛ አድናቂ ናቸው። [Fabrizio Romano] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
18 9611Loading...
28
መካተት ችለዋል! አርጀንቲና ለቀጣዮቹ የወዳጅነት ጨዋታዎች እና የኮፓ አሜሪካ ስብስቧን ይፋ ስታደርግ ከክለባችን ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና አሌኀንድሮ ጋርናቾ መካተት ችለዋል። NB ለኮፓ አሜሪካ ከዚህ ቡድን ውስጥ ሶስት ተጨዋቾች ይቀነሳሉ።
19 5910Loading...
29
አንድሬ ኦናና በዚህ የውድድር ዘመን 13 የተለያዩ የመሀል ተከላካይ ተጠማሪዎች ከሱ ፊት ስለመሰለፋቸው ፦ " ካስሜሮ እንደ መሀል ተከላካይ እየተጫወተ ነው ፣ ዲዬጎ ዳሎትም አንዳንድ ጊዜ በግራ መስመር ተከላካይነት ይጫወታል ፣ ብሩኖም ቢሆን የመሀል ተከላካይ ሆኖ ተጫውቷል " " እኛ ለቡድኑ እስከጠቀመ ድረስ የምንችለውን ማድረግ አለብን ፤ እኔም እንኳን አጥቂ ሆኜ መጫወት ቢኖርብኝ አደርገዋለሁ ።" ሲል ተናግሯል ። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
20 5060Loading...
30
እንዲሁም ስካውካ በግብ ጠባቂዎች ዘርፍ በሁሉም መመዘኛዎች ተወዳድረው ያሸነፉ ተጫዋቾችን እንደምትመለከቱት አውጥቷል። በዚህም የክለባችን የግብ ዘብ አንድሬ ኦናና በሁለት የተለያዩ ዘርፎች ከፍተኛውን ደረጃ መያዝ የቻለ ሲሆን ፤ 149 ኳሶችን በማዳን እንዲሁም 73.4 ፐርሰንት ኳስ የማዳን ንፃሬ በማስመዝገብ የመጀመሪያውን ደረጃ መያዝ ችሏል። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
20 80611Loading...
31
ሰር አሌክስ ፈርጉሰን! ኦፕታ በሜዳቸው ሻይሸነፉ ብዙ የውድድር ዘመናትን የቆዩ አሰልጣኞችን ሲዘረዝር የክለባችን ታሪካዊ አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ሶስት የውድድር ዘመናትን ሳይሸነፉ በመጓዝ ሶስተኛ ደረጃን ይዘዋል። ፈርጊ♥️ @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
19 62510Loading...
32
ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ📍 🌏የአውሮፓ እግርኳስ ዛሬ ዛሬ በቀላሉ ለመገመት አዳጋች ሆኗል ፤ ያልታሰበው እየሆነ በርካቶች ላልተገባ ኪሳራ እየተዳረጉ ነው። 🤝እኛም ይህን ከግምት በማስገባት አሉ ከተባሉ የውጭ እግርኳስ ባለሞያዎች እና አወራራጆች ጋር በመሆን በጥልቅ ትንተና የተዘጋጁ የውጤት ጥቆማዎችን ለቤቲንግ አፍቃሪዎች በሙሉ አቅርበናል 𝗕𝗢𝗢𝗠 አይባል ታዲያ። 🔰ምንም ሽንፈት የሚባል ነገር አያውቁም ስራቸውን በጥራት ነው የሚሰሩት እርሶም ተቀላቅለው አትራፊ ይሁኑ በቀን 200+ 𝗢𝗗𝗗 ድረስ እንሰጣለን።
19 6240Loading...
33
ስካውካ ባወጣው መረጃ መሰረት በዚህ የውድድር ዘመን በሊጉ በሁሉም መመዘኛዎች ተወዳድረው የመጀመሪያ ደረጃ የያዙ ተጫዋቾችን በዚህ መልኩ አስቀምጧል። በዚህም የክለባችን ወሳኝ ተጫዋች የሆነው ብሩኖ ፈርናንዴዝ ብዙ የግብ እድሎችን በመፍጠር ዘርፍ(114) የመጀመሪያውን ደረጃ ይዟል። [Squawka] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
18 9920Loading...
34
Baller. 💯
18 3141Loading...
35
ማንችስተር ዩናይትድ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ጄደን ሳንቾን የሚሸጥ ከሆነ ከተጫዋቹ ዝውውር እስከ £50 ሚሊዮን ፓውንድ ድረስ እንደሚፈልግ ተዘግቧል ። [ Ben Jacobs ] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
18 6070Loading...
36
የቀጣይ አመት ትልቁ የቤት ስራ! በክለባችን ቤት ቀጣይ አመት ሚኖረው አሰልጣኝ ማንም ይሁን ማን አንድ ትልቅ የቤት ስራ ይጠብቀዋል። ዘንድሮ ብዙዎቻችን የታዘብነው አንድ እውነታ የክለባችን ሌሎች ተጫዋቾች ለራስመስ ሆይሉንድ እድሎችን መፍጠር ሲሳናቸው እና ለመፍጠርም ፍቃደኛ ሳይሆኑ ሲቀሩ አስተውለናል። የጋርናቾ ስግብግብነት ፣ የአንቶኒ ወደ ቦክስ ውስጥ ኳስ የማሻማት ፍራቻ ፣ ራሽፎርድ ራሽፎርድ ነው ፣ የብሩኖ ሆይሉንድ ላይ መተማመን ማጣት እና ሌሎች ብዙ ችግሮች ራስመስ በመጀመርያ የውድድር ዘመኑ ማድረግ ከሚችለው በታች እንዲያሳየን አድርገዋል። እንደውም በአንድአንድ አጋጣሚዎች አንድሬ ኦናና እና ዲያጎ ዳሎት ለሆይሉንድ የተቻላቸውን ሁሉ እድል ከአጥቂዎቻችን እና ከአማካዮቻችን በተሻለ መልኩ ሲፈጥሩ አይተናል። በትላንትናው የብራይተን ጨዋታ ራስመስ ያስቆጠረውን ግብ ላስተዋለ ሰው ከቡድን አጋሮቹ የሚፈጠርለትን እድል መጠበቅ እንደሰለቸው ማሳያ ናት። ቀጣይ አመት አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግም ቆዩ ወይም ሌላ አሰልጣኝም ተቀጠረ ትልቁ ስራው ለነባሮቹም የመስመር አጥቂዎች እና አማካዮች ይሁን ለአዳዲሶቹ ትልቁ ስራቸው ግብ ማስቆጠርና አሰልጣኙ አምኖበት ቦክስ ውስጥ ላስቀመጠላቸው አጥቂ እድል መፍጠር መሆኑን ማስገንዘብ ነው። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
19 5640Loading...
37
ማንችስተር ዩናይትድ ጄደን ሳንቾን በክረምቱ የዝውውር መስኮት የሚሸጠው ከሆነ ከተጫዋቹ ሽያጭ £50 ሚሊዮን ፓውንድ ድረስ እንደሚፈልግ ተዘግቧል ። [ Ben Jacobs ] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
2 1050Loading...
38
የማን ዩናይትድ እናም የአርሰናል ወኪሎች የጆአዎ ኔቬስን ሀኔታ ለመመልከት ፖርቱጋል አቅንተው ነበር። በዚህም ተጫዋቹ ከፍተኛ ገንዝብ ያወጣል የተባለ ሲሆን ግን ስምምነት ዙርያ ግን ገና ነው። [ FabrizioRomano Yt ]
19 3411Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በዚህ የውድድር አመት ምርጥ እና ማንረሳቸው የክለባችን ክስተቶች በደረጃ 1, አማድ በኤፌ ካፑ ግማሽ ፍፃሜ ባለቀ ደቂቃ ያስቆጠራት ግብ 2, ማክቶሚናይ ባለቀ ሰአት ብሬንትፎርድ ላይ ያስቆጠራት ግብ(2-1) 3, የኮቢ ማይኖ የመጀመሪያ የሊግ ጎል ከ ወልቭስ ጋር 4, ማክቶሚናይ ከአስቶን ቪላ ጋር ያቆጠራት ግብ ( ዳግላስ ሉዊዝ እስክስታውን የወረደብን ጊዜ) 5, አንድሬ ኦናና ከኮፐን ሃገን ጋር ያዳናት ፍፁም ቅጣት ምት 6, የራስመስ ሆይሉንድ የመጀመሪያ የሊግ ጎል ከ አስቶን ቪላ ጋር(3-2) ትስማማላችሁ? @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Показать все...
👍 772 43🏆 35💯 32😁 9❤‍🔥 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
የፕሪሜር ሊጉ አጥቂዎች በመጀመሪያው የውድድር ዘመን ለክለባቸው ያደረጉት ፦ 👉 ጄሱስ (26 አመቱ አርሰናል) - በሁሉም ውድድሮች 11 ጎል ነበረው 👉 አይዛክ (23 አመቱ ፣ ኒውካትስል) - በሁሉም ውድድሮች 10 ጎል ነበረው 👉 ኑኔዝ (23 ዓመቱ ሊቨርፑል) - በሁሉም ውድድሮች 14 ጎል ነበርው 👉 ሆይሉንድ (21 ዓመቱ ማንችስተር ዩናይትድ) - በሁሉም ውድድሮች 16 ጎሎች አለው ምንም ጥያቄ የለውም በዚህ ቁጥራዊ መረጃ መሠረት የተሻለው አጥቂ ነው ገና 21 አመቱ መሆኑን ደግሞ ሊዘነጋ አይገባም 😊
Показать все...
👍 399 65🔥 17😁 9🙏 3🏆 1💔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፖርቱጋል ለዩሮ 2024 ምትጠቀምበትን ስብስብ ይፋ ስታደርግ ከክለባችን ፣ ዲዮጎ ዳሎት እናም ብሩኖ ፈርናዴዝ መካተት ችለዋል።
Показать все...
👍 234 58🤩 10
Фото недоступноПоказать в Telegram
በድምፅ ምርጫውም መሰረት የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች : ዲዮጎ ዳሎት በመባል ተመርጧል። ይገባዋል 👏 @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Показать все...
👏 1184👍 91🔥 47 34😢 17💯 9💔 5🙏 4❤‍🔥 3🤯 3👌 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
በዘመንቤት ሲወራረዱ አስደናቂ ትላልቅ ቦነሶች እና ትላልቅ ኦዶች ያገኛሉ።  www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ! ታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇 @zemen_bet     www.zemenbet.com @zemenbet_bot  https://www.facebook.com/ZemenSportBetting
Показать все...
👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቶማስ ቱሄል ከእግር ኳሱ አለም ለተወሰነ ጊዜ በመራቅ ትንሽ እረፍት ይወስዳል ወይም ደግሞ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ደጋሚ በመመለስ ስራንውን ይጀምራል። ወደ ሊጉ የሚመለስ ከሆነ ማረፊያው የሚሆነው ወይ ቼልሲ ነው አልያም ደግሞ ማንችስተር ዩናይትድ ነው። [Plettigoal,Sky sport]
Показать все...
157👍 35💔 15😁 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
ክለባችን ማን ዩናይትድ በአዲሱ አስተዳደር ጥሩ ጊዜን ያሳልፋል ተብሏል ለዚህም እንደምክንያትነት የተጠቀሰው ፣ የክለባችን የቡድን ልምምድ እንደ በፊቱ አሰልቺ ያልሆነ እናም በከፍተኛ እና ጥሩ ብቃት ባለፈው ሳምንት እንደተደረገ ተነግሯል። [ Team Talk ]
Показать все...
👍 248🔥 23🙏 8😁 6 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 155🔥 16👌 8 6
የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ማነው?Anonymous voting
  • አንድሬይ ኦናና
  • ዲያጎ ዳሎት
  • ራስመስ ሆይሉንድ
  • ኮቢ ማይኖ
  • ማርከስ ራሽፎርድ
  • ብሩኖ ፈርናዴዝ
  • አማድ ዲያሎ
  • አሌሀንድሮ ጋርናቾ
0 votes
👍 205🏆 21 19👏 13😁 9🎉 3💔 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዘንድሮው የክለባችን የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ማነው ? ብዙ ሰው የወደደው የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ይባላል ! መልሳችሁን በታች በምታዩት ኮሜንት መስጫ ላይ አሳውቁን።
Показать все...
👍 152🔥 21 8