cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

AFZAN MEDIA / አፍዛን ሚዲያ

አላህን በደስታህ ጊዜ ተዋወቅ በችግር ጊዜ ያውቅሀልና!!!

Больше
Рекламные посты
387
Подписчики
-124 часа
-57 дней
-1030 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
🛑 የአረፋ ቀን ፆም! ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 🛑 የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ቅዳሜ ሰኔ 8 ነው። ⚫️ ቀዳ ያለበትም ሰው ቢሆን የዐረፋን ቀን ጾም መጾም ይችላል። ⚫️ ማንኛውም ከነጋ በኋላ ምግብና መጠጥ ያልቀመሰ ሰው ከነጋ በኋላም ቢሆን ነይቶ ጾም መጀመር ይችላል። ነገር ግን ምንዳው የሚጀምረው ከነየተበት ሰዓት ጀምሮ ነው። ⚫️ከ9ኛው ቀን በፊት ምንም ላልጾመ ሰውም ቢሆን 9ኛው ቀን ብቻ መፆም ይቻላል/ችግር የለውም። ⚫️በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች፣ 1/ ቀኑን መጾም 2/ ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር 3/ ዱዓእ ማብዛት ⚫️ለዐረፋ ቀን ራሱን የቻለ ዱዓእ የለውም ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል። 🛑 የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ቅዳሜ ሰኔ 8 2016 ነው።
180Loading...
02
ሁጃጆቻችን ያረፉባት ሚና፤ የምሽት ዕይታ
180Loading...
03
የአረፋ ቀን ፆም መፆም እንዳትረሳ! ከአቢ ቀታዳ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾ “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 ማስታወሻ፦ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ቅዳሜ ሰኔ 8 ነው።
230Loading...
04
«በትምህርት ቤቶች በየጊዜው የሚያገረሸው የኒቃብ ክልከላ ጉዳይ ቋሚ መፍትሔ ሊበጅለት ይገባል። «=» «=» «=» «=» «=» ፊትን ከባዕድ ወንዶች መሸፈን ግዴታ መሆኑ የአብዛኛዎቹ ዑለማዎች አቋም ነው። ሆኖም ሴቶች ፊትና በማይሰጋበት ሁኔታ #ለአስፈላጊ_ጉዳይ ፊታቸውን ለወንዶች ማሳየት  እንደሚችሉ የሁሉም የፊቅህ ሊቃውንት ንግግር ያሳያል። በዚህ መሰረት ተማሪዋ ወደ ትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ስትገባ፣ ወደ ፈተና ማእድ ስትገባ፣  አጠራጣሪ ሁኔታ ሲኖር ወይም በማንኛውም ጊዜ ማንነቷን ማጣራትና ከመታወቂያዋ ጋር ማመሳከር ሲያሰፈልግ ፊቷን ገልጣ አሳይታ መልሳ መሸፈን ትችላለች። «ሙሉ በሙሉ ተገልጠሽ ካልቆየሽ አትገቢም!» ማለት ግን ሀይማኖታዊ መብትን በግልፅ የሚጋፋ፣ ሴኪዩላሪዝም ራሱ የማየደግፈው… ምንም አግባብነት የሌለው የግለሰቦች ድርቅና ነው።» ©: ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ #ሒጃብ #ኒቃብ #ትምህርት
330Loading...
05
«ጂልባብ ካላወለቃችሁ ሚኒስትሪ አትፈተኑም!» ° የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ከተማ አቀፍ ፈተና ዛሬ ተጀምሮ ነበር። በሸገር ከተማ አስተዳደር ፉሪ ክ/ከተማ የጀሞ 2 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ጂልባብ ካላወለቃችሁ ሚኒስትሪ አትፈተኑም ተብለው ተከልክለዋል። የሸገር ከተማ መጅሊስ፣ የኦሮሚያና የፌዴራል መጅሊስ ኃላፊዎች በዚህ ረገድ ቋሚ መፍትሄ ቢበጅለት መልካም ነው። የፈተና ወቅት ስለሆነ ከሚመለከተው አካል ጋር በመነጋገር አስቸኳይ መፍትሄ እንዲያገኙ ለማድረግ ሞክሩ። በቅርቡ በወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ እንኳን ጂልባብ ኒቃብን ለመከልከል እንደ ሽፋን የሚውለው ረቂቅ ተሻሽሎ ሳለ፤ አንዳንድ ሙስሊም ጠል አካላት ከህግ ውጭ በራሳቸው መብት ዛሬም ሙስሊም ተማሪዎችን በእምነታቸውና በአለባበሳቸው ሳቢያ ከትምህርት ገበታቸው የሚያፈናቅሉበትና ነፃነታቸውን የሚነፍጉበት ተጨባጭ መኖሩ ያሳዝናል። ይህንን እንኳ ማስተካከል ሳንችል የ ሙስሊሙ መብት ተከብሯል ብሎ ማውራት ኃፍረት ነው።
240Loading...
06
በሳውዲ መካ ከተማ የሚገኘው የአባጂፋር የኢትዮጵያንን ሁጃጆች ማረፊያ ማዕከል መዘጋቱ ተሰማ! .. ንጉሥ አባ ጅፋር በሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን ሁጃጆች እንዳይቸገሩ በመካ ከተማ የሂጇጆች ማረፊያ በመገንባት ለረጅም ዘመናት ኢትዮጵያውያን ሁጃጆች ሲጠቀሙበት የነበረው "የአባጂፋር የኢትዮጵያንን ሁጃጆች ማረፊያ ማዕከል" መስፈርቱን አላሟላም በሚል መዘጋቱ ታውቋል። . ታሪካዊው እና የኢትዮጵያውን ሙስሊሞች ባለውለታ የሆነው እንዲሁም መቶ አመታትን የተሻገረው የአባጂፋር የየኢትዮጵያ ሁጃጆች ማረፊያ ማዕከል በዘንድሮ የ445ኛ ዓ.ሂ  መስፈርቱን አይሞለም በሚል ሙሉ ለሙሉ መዘጋቱ ተገልጿል። . ንጉስ አባጅፋር በኢትዮጲያ አልፎም ኢትዮጲያ ለአለም እንድትተዋወቅ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደረጉ ሲሆን ለዚህም ማሳያ ኢትዮጲያውያን ሁጃጆች እንዳይቸገሩ እና ሀገራችን ለአለም እንድትተዋወቅ በሳዑዲ አረቢያ የሁጃጆች ማረፈያ በማስገንባት ለረጅም ዓመታት ሲያገለግል ቆይቷል። .. የአባጅፋር የኢትዮጵያውያን ሁጃጆች ማረፍያ ኢትዮጲያን ለአለም በማስተዋወቅ ትልቅ ሚና የነበረውና ለሀገር ብሎም ለማህበረሰብ ያለው አስተዋፆ ከፍተኛ በመሆኑ መንግስት፣የፌደራል መጅሊስ እና የሚለከተው አካል ለቦታው ተገቢውን ጥገና እና እድሳት በማድረገ ወደቀደመ አገልግሎቱ መመለሳ እንዳለባቸው ተገልጿል። .
300Loading...
07
ኡዱህያን የተመለከቱ ሀዲሶች
280Loading...
08
ለፍልስጤማዊያን ሰማዕታት ቤተሰቦች ተጨማሪ የሐጅ ዕድል ተፈቀደ ሳዑዲ ዐረቢያ ከዚህ ቀደም ከነበረው በተጨማሪ ሌሎች አንድ ሺሕ ፍልስጤማዊያን ሰማዕታት ቤተሰቦች የሐጅ ዕድል እንዲያገኙ ፍቃድ መስጠቷን አስታወቀች፡፡ ሀገሪቱ ለፍልስጤማዊያኑ ተጨማሪ መስጠቷን ያስታወቀችው ዛሬ ሰኞ ነው፡፡ በንጉሥ ሰልማን ቢን ዓብዱልዓዚዝ አማካይነት የተሰጠው የሐጅ ዕድል፣ በዘንድሮው ዓመት የሐጅ ዕድል ያገኙ የፍልስጤማዊያን ሰማዕታት ቤተሰቦችን ቁጥር ሁለት ሺሕ ያደርሰዋል፡፡ ሁለቱን ቅዱሳን ሥፍራዎች የያዘችው ሳዑዲ ዐረቢያ፣ ከመላው ዓለም የተለያዩ ሀገራት እስከ ቅዳሜ ድረስ 1.3 ሚሊዮን ምዕመናንን ተቀብላለች፡፡ ሀገሪቱ ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ ለአንድ ሺሕ ፍልስጤማዊያን ሰማዕታት ቤተሰቦች የሐጅ ዕድል ሰጥታ ነበር፡፡ ሳዑዲ ዐረቢያ ከዚህ ቀደም እንዳስታወቀችው፣ ከፍልስጤማዊያን ውጪ ከመላው ዓለም ከ88 ሀገራት የተውጣጡ 1 ሺሕ 300 ምዕመናን የሐጅ ዕድሉን ሰጥታለች፡፡ ከእነዚህ ውስጥ የተካተቱት 22 ምዕመናን ተጣብቀው የተወለዱና በተለያዩ ጊዜያት በሀገሪቱ ሕክምና አግኝተው እንዲነጣጠሉ የተደረጉ መንትያ ሕፃናት ቤተሰቦች ናቸው፡፡ ሳዑዲ ዐረቢያ በዘንድሮው 1445 ዓ.ሂ የሐጅ ሥነ ሥርዐት ከመላው ዓለም ከሁለት ሚሊዮን በላይ ምዕመናንን ትቀበላለች ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በዚህ ሳምንት ለሚፈጸመው የሐጅ ክንውን፣ በቀጣይ ቀናት ሌሎች አንድ ሚሊዮን ምዕመናን ወደ ሀገሪቱ እንደሚገቡ የሀገሪቱ ባለሥልጣናት ገልጸዋል፡፡ የ1445 ዓ.ሂ የሐጅ ሥነ ሥርዐት መከናወን የሚጀምረው ከፊታችን ጁመዓ ዙልሒጃ 8 አንስቶ ባሉት ተከታታይ ቀናት መሆኑ ይታወቃል፡፡
290Loading...
09
ኢኽላስ የልማትና የመረዳጃ እድር ከ ኢስላህ የበጎ አድራጎት ድርጅት ጋር በመተባበር በ2016 ዓ/ም ለዓረፋ በዓል ለ300 አቅመ ደካማ ቤተሰቦች  የኡዱሂያ እርድ ፕሮጀክት ስላለን በመላው አለም የምትገኙ ውድ የኸይር ፈላጊ ቤተሰቦች እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን። ይህንን መልዕክት የደረሳቹ በመላው አለም ያላቹህ የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋር  በጀነት ጉርብትናቸው ለፈላጋቹህ በዚህ በታላቅ የኸይር ጥሪ ላይ እንድትሳተፍ ተጋብዛቹሀል ። በዚህ የኸይር ጥሪ ላይ የ200 ቻሌንጅ ጀምረናል ሁላችንም እየተሳተፍን ስክሪን ሻት እንላክ ባረከላሁ ፊኩም! በባንክ አካውንት ቁጥር ♢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  1000517562509 ♢  አቢሲኒያ ባንክ 121461005 የአካውንት ሰም ፦ ኢኽላስ የልማትና የመረዳጃ እድር
330Loading...
10
አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መክቱም የቁርዓን ማህበር የዒድ አል-አድሓህ በዓል ምክንያት በማድረግ 100 ለሚሆኑ ዓይነስውራን የዒድ ልብስ የማከፋፈል መርሀግብር አከናወነ! … በአብደላ ኢብኑ ኡሚ መክቱም የቁርኣን ማህበር አማካኝነት በኢትዮጲያ አየር መንገድ ፋውንዴሽን በተደረገ ድጋፍ 100 ለሚሆኑ አይነስውራን ሙስሊሞች ኢድን ተደስተው እንዲያሳልፉ በሚል ቡራዩ በሚገኘው የድርጅቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የኢድ ልብስ የማከፋፈል መርሀግብር ተካሂድዋል። . በዝግጅቱ ላይ ላይ አስርቱ (10ቱ) የዙል-ሂጃ ቀናት ቱርፋቶች በሚል ርዕስ በሸህ ሙሃመድ ሙስጦፋ የተዘጋጀ የዳዕዋ ፕሮግራም የተካሄደ ሲሆን በማህበሩ ስራ አስኪያጅ በሆነው በአቶ ከድር ሙሀመድም የእንኳን ደህና መጣቹ መልዕክት እና አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መክቱም የቁርዓን ማህበር እየሰራቸው ያሉ ስራዎች ገለፃ ተደርጓል ፡፡ . አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መክቱም የቁርዓን ማህበር ላለፉት አስርት አመታት የሙስሊም አካል ጉዳተኞችን በዋናነትም አይነ- ስውራንን ያለባቸውን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና መንፈሳዊ ክፍተቶቻቸውን ለመሙላት በቀድሞው የፌደራልና አርብቶ አደር ልማት ጉዳዮች ሚኒስቴር እውቅና አግኝቶ በተጨማሪም በኢትዮጽያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ የሚገኝ ኢስላዊ ማህበር መሆኑ በዝግጅቱ ላይ ተገልጿል:: …
330Loading...
11
መጅሊሱ አጀንዳውን እንዲያቀርብ በምክክር ሂደቱ ውክልና ሊኖረው ይገባል ተባለ! ... የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የተለያዩ ተቋማትን ወክለው በአጀንዳ ማሳወቂያ መድረኮች ላይ ከተሳተፉ አካላት ጋር ተወያይቷል። በውይይቱ የምክክር ኮሚሽኑ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችን አጀንዳ ተቋማዊ በሆነ መልኩ ይደርሰው ዘንድ ከመጅሊሱ የተወከሉ አካላትን ማሳተፍ እንዳለበት ተነስቷል። . ይህ ጉዳይ ቀደም ብሎ ባለመሰራቱ ምክንያት የሙስሊሞች የዘመናት ጥያቄዎች ወጥነት ባለውና ትክክለኛው ጥያቄ በአጀንዳነት እንዳይያዝ አድርጓል ተብሏል። . ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የሚወከሉበት ተቋም በመኖሩ ኮሚሽኑ የሙስሊሞችን ጉዳይ ከዚሁ ተቋም(መጅሊስ) መቀበል ይኖርበታል፤ ለዚህም ሲባል ተቋሙን በትክክል የሚወክሉ አካላት ተሳታፊ ሊደረጉ ይገባል ተብሏል ሲል የዘገበው የአዲስአበባ መጅሊስ ህዝብ ግንኙነት ነው። ..
260Loading...
12
የታሊባን መሪ ሲራጅዲን ሃቃኒ ለ20 አመታት በአሜሪካን መንግስት ያሉበትን ለጠቆመ የ10 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት ቃል ተገብቶ በጥብቅ ከሚፈለጉ አንዱ ነበሩ የተባበሩት መንግስታት በታሊባን ከፍተኛ አመራሮች ላይ የጣለውን የጉዞ ማዕቀብ ማንሳቱን ተከትሎ የታሊባን መሪ ሲራጅዲን ሃቃኒ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአፍጋኒስታን ወጥተው በትላንትናው ዕለት በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ተገኝተው ከባለስልጣናት ጋር ከመከሩ በኃላ ለሐጅ ጉዞ መካ ገብተዋል
270Loading...
13
መስጂደል ኸይፍ ሚና ከጀመራት ጎን የሚገኝ መስጂድ ነው። እጅግ የገዘፉ ታሪኮችን ይዟል። የዘንድሮ ሁጃጆችን ለመቀበል እየተሰናዳ ይገኛል።
300Loading...
14
"የምክር ቤቱ ሠራተኞች የተቀበልነው የሕዝበ ሙስሊሙን አደራ በመሆኑ ጠንክረን መሥራት ይገባናል።" ክቡር ዶክተር ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ የአ/አ/ከ/እ/ጉ/ከ/ም/ቤት ፕሬዝዳንት የከፍተኛ ምክር ቤቱ አመራሮች ከዋናው መስሪያ ቤት ሠራተኞች ጋር ውይይት አድርገዋል። በዚህ የውይይት መክፈቻ ላይ የተገኙት ፕሬዝዳንቱ ክቡር ዶክተር ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ በኃይማኖታዊ ተቋም ውስጥ የሚሠራው ስራ በሌሎች ተቋማት ውስጥ ከሚሠራው ሥራ እንደሚለይ ገልፀው ሠራተኞች በተሰጣቸው አደራ ላይ በትጋት እንዲያገለግሉ አሳስበዋል። የምክር ቤቱ ሠራተኞች የተቀበልነው የሕዝበ ሙስሊሙን አደራ በመሆኑ ስራችንን በቅድሚያ ለአላህ ብለን መሥራትና ከዛ የተረፈውን በሂደት ማሻሻል እንደሚጠበቅ ገልፀዋል። የምክር ቤቱ ዋና ፀሐፊ ሼህ ሁሴን በሽር በበኩላቸው የዚህ ምክር ቤት ሠራተኞች የከተማዋን ሙስሊሞች በሙሉ እንደመወከላችሁ በተሰጣችሁ ስራ ላይ ታማኝና ዘውታሪ መሆን ይጠበቅባችኋል ብለዋል። በስብሰባው ላይ አስተያየታቸውን የሰጡት ሠራተኞች እንዳሉት በምክር ቤቱ ውስጥ ለመሥራት አዳጋች የሆኑ ጉዳዮች መስተካከል እንዳለባቸው ገልፀዋል። ተግባራት ውጤት ያመጡ ዘንድ በግልፀኝነት መሆን ይገባቸዋል ብለዋል። ሠራተኞች መስተካከል ይገባቸዋል ባሉዋቸው ጉዳዮች የምክር ቤቱ አመራሮች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።
260Loading...
🛑 የአረፋ ቀን ፆም! ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 🛑 የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ቅዳሜ ሰኔ 8 ነው። ⚫️ ቀዳ ያለበትም ሰው ቢሆን የዐረፋን ቀን ጾም መጾም ይችላል። ⚫️ ማንኛውም ከነጋ በኋላ ምግብና መጠጥ ያልቀመሰ ሰው ከነጋ በኋላም ቢሆን ነይቶ ጾም መጀመር ይችላል። ነገር ግን ምንዳው የሚጀምረው ከነየተበት ሰዓት ጀምሮ ነው። ⚫️ከ9ኛው ቀን በፊት ምንም ላልጾመ ሰውም ቢሆን 9ኛው ቀን ብቻ መፆም ይቻላል/ችግር የለውም። ⚫️በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች፣ 1/ ቀኑን መጾም 2/ ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር 3/ ዱዓእ ማብዛት ⚫️ለዐረፋ ቀን ራሱን የቻለ ዱዓእ የለውም ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል። 🛑 የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ቅዳሜ ሰኔ 8 2016 ነው።
Показать все...
ሁጃጆቻችን ያረፉባት ሚና፤ የምሽት ዕይታ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram

👍 1