cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ

↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية ↪️ ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የአል ፉርቃን ኦፊሻል ቻናል ነው። 👇 ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት 👇 ↪️ @Al_Furqan_Islamic_Studio_bot

Больше
Рекламные посты
28 241
Подписчики
+9124 часа
+6447 дней
+1 37930 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
✍      ኡስታዝ…… ወማ አድራከ ኡስታዝ?! ኡስታዝህ ከዐይን ብሌንህ የበለጠ ልትወደው, ልትንከባከበው, ልትጠብቀው ይገባሃል። አላህ………   አባት እናትህ ለመፈጠርህ ሰበብ ካደረጋቸው በኋላ ተጨንቀው, ተጠበው እና ተቸጋግረው ከጥሩው, ከጣፋጩ እያበሉ እንዲህ  የተዋበ ሰውነት ገንብተውልሃል። ዳሩ ግን ይህ ውብ ግንባታ የጀሀነም እሳት ማቀጣጠያ ብቻ ሁኖ ሊቀር ይችላል።   ከዚህ መጨረሻ እና ዕረፍት ከሌለው ዕሳት ድነህ, በምእናብህ አስበህ ልትደርስበት እንኳ በማትችል ፀጋ የተሞላው ዘላለማዊው  ጀነት እንድትገባ ከተፃፈልህ: ለዚህ ስኬት ሰበብ በመሆን   የአንበሳውን ድርሻ የሚወስደው ኡስታዝህ ነው!! ምን ይህ ብቻ………    ዛሬ ላይ ኡስታዝህን ጨምረህ ታላቁም ታናሹም የምትመዝንበት ሚጥጥዬ ዕውቀትህ እንኳ ከኡስታዝህ ምንጭ የተቀዳ ነው። አላህ እሱ ሰበብ ባያደርግልህ ዛሬ ላይ "ተራ" ከምትላቸው ሰዎች የባስክ "ተራ" ነበርክ። ከዚህ ሁሉ ውለታ………    ጥቂቱን እንኳ መመለስ ቢሳንህ: ውለታውን ዐውቀህ ማክበሩ እንዴት ይሳንሃል?? ነገር ግን ዕወቅ………    ኡስታዝህ ማለት ኡስታዝህ እንጂ ነብይህ አይደለም!! ከእሱ………    ሐቅ የሆነውን ትወስዳለህ; ውድቅ የሆነውን ትተወዋለህ!!   እንዲህ ስትል ቅር የሚለው ከሆነ……    እሱንም ተ ወ ው!! https://t.me/hamdquante
2 47514Loading...
02
📮 ተንቢህ በቀን 29-08-2016 📮 ↪️ ተንቢህ ከኡስታዝ አቡ ኒብራስ ጉዳይ ጋር በተያያዘ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16315
3 24871Loading...
03
👇
3 2120Loading...
04
✅ ስማኝ ወንድሜ ዘረኝነት  ጀነት ሚያስገባ ቢሆን ኖሮ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ መጀመርያ ጀነትን ይሞላት ነበር። ✅ ዘረኝነት ለሰው ልጅ እንደ መድሀኒት ሚጠቅም ቢሆን ኖሮ የመጀመርያዋ ለአለም ህዝብ አከፋፋይ እና ኤክስፖርት አድራጊ ኢትዮጵያ ትሆን ነበር። ✅ መድሀኒት ካልሆነ ጀነትም ማያስገባ ከሆነ እና የዘረኞች ዋና ከንቲባ ለመሆን ለምን ትጥራለህ? ✅ ዘረኝነትህ ከሲራጥ ጭንቅ ለማለፍ ትልቁ ሰበብ ካልሆነህ ዘረኝነትህ ከቀብር ቅጣትና ጥያቄ ካላዳነህ ዘረኝነት ጀነትን የማግኛ ሰበብ ካልሆነህ ለምን በዘርህ ትኮፈሳለህ? ✅ ልንገርህ የውመል ቂያማ ከዘሮችህ አንዳቸው በዱንያ ሳታስብ የበደልካቸው እደሆነ ዘሬነው ብለው አይተዉህም መተው ይተሳሰቡሀል በስራህነው ጀነት ምትገባው ሙስሊም የሆነ ሰው እንዴት ዘረኛ ይሆናል በአላህ❓ 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
4 11242Loading...
05
📻 تسجيلات مسجد السنة في الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة: 🔖 وهي عبارة عن محاضرة قيمة بعنوان              « التمكين والرفعة بسلوك                        طريق العزة » 🔖 የበላይነትን ማግኛ መንገዶች... 🔜 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት በዐረብኛ ቋንቋ የተደረገ ማራኪ ሙሓደራ። 🎙 للولد المبارك:سلمان بن فارس الحبشي حفظه الله تعالى. 🎙 በትንሹ ሀበሻዊው ዳዒ ሰልማን ቢን ፋሪስ አል-ሀበሺ አላህ ይጠብቀው። 📆 سجلت ليلة الثلاثاء ٢٨ من شهر شوال ١٤٤٥ه‍ــ في مسجد السنة في الحبشة حرسها الله تعالى. 📆 ሰኞ ማታ ሸዋል 28-10-1445ሂ በሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/13134
3 54610Loading...
06
📖 የሱረቱ ሷፋት [037] ተፍሲር 📖              👉 ቁጥር 07 👈 🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16310
3 3272Loading...
07
Media files
3 43610Loading...
08
✅ ሸይኻችን ደህና ነው!! 🤌 አንድ ወንድማችን ለአቡ አብድረህማን ደውሎለት ደህና እንደሆነና እንደውም ሀኪም ቢት አለሞሆኑን ነግሮታል። 🤲 አሁን ቢሆን ጨርሶ አፍያ ያድርግልን።
5 84922Loading...
09
✍ አይባልም እንጂ    ለእኔ ያርገው  ተብሎ አልችለውም እንጂ  ሸክምህን ከቶ; አንተን ከሚያምህ   ከማይህ አልጋ ላይ መሆን እመርጥ ነበር  እኔ በቦታህ ላይ!! ይሁን ችግር የለም   በጌታዬ መሻት መታመም መቸገር  የሷሊሕ ድርሻ ናት!! ቢወድህ ነው እንጅ  ቢመርጥህ አልቆ እሱ ምን ሊጠቀም  አንተን አስጨንቆ?! ደረጃህ ከፍ ይበል   ዐፊያህ ይመለስ ፈገግታማው ፊትህ  በደስታህ ይታደስ!!    አንተን አሳጥቶ  አላህ አይፈትነን በጤና መልሶህ  ሰላም ያገናኘን!!    የሐበሻ ዕንቁ; የዳዕዋችን ፋና ወጊ; የሁላችን ባለ ውለታ የሆነው;   ታላቁ አባታችን እና መካሪው አስተማሪያችን አቡ ዐብዱረሕማን አብራር   በህመም ምክንያት ሆስፒታል ተኝቷል። የሩቅ ወንድም ዱዐ ፈጥኖ ደራሽ ነውና    ሁላችንም አላህ ዱዐችን ሊቀበል ቅርብ ነው በምንለው ሁኔታ ላይ ሆነን አላህን አብዝተን እንማፀንለት። https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
6 55454Loading...
10
🛑 ሸይኻችን አቡ አብድረህማ አብራር ቢን ሙሓመድ በጠና ታሟልና... 🤲 አላህ ሸይኻችን አፍያ እንዲያደርግልን በዱዓችሁ አትርሱት!! ↪️ @Al_Furqan_Islamic_Studio
5 68023Loading...
11
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته بارك الله فيكم إخواني الأكارم فقد بلغني أن أخي المبارك الشيخ أبرار الحبشي في المستشفى في المملكة يعاني من أمراض شديدة لا تنسوه من الدعاء بظهير الغيب فكم نفع الله به وبأخيه الشيخ جمال وسائر إخوانهم في بلادهم الحبشة فالله يعجل له بالشفاء أخوكم سليم الرداعي
10Loading...
12
✍ ወይ ዐዝነው አልሄዱ  ሸክምህን ዐይተው ወይ መጥተው አልሰሩ  ቦታህን ሸፍነው። ስታቆም ተቆጥተው   ስትሰራ ኮንነው አንተን መምከር ትተው  ከሌላው ጋ አምተው። እንዲህ ነው ስራቸው   ስራ መች አላቸው ሰሪዎች መተቸት   ይህ ነው ችሎታቸው። አትጠብቅ ከእነሱ  ውዳሴ በጭራሽ ለለውጥ ያልታደሉ  ሁሌም አመድ አፋሽ። ከፊት አይቀርቡህም  አይችሉም መጋፈጥ ዞሮ መንጨት እንጂ  ክብርህን መዘርጠጥ። ውሾቹ ይጩሁ  ድሮም ስራቸው ነው ግመሎች ይሂዱ  አደራውን ይዘው!! እኛ እንሄዳለን መጮህ ያልሰለቸው ይጩህ!! ✍ሐምዱ ቋንጤ          ከፉርቃን ሰማይ ስር!! https://t.me/hamdquante
5 39845Loading...
13
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته بارك الله فيكم إخواني الأكارم فقد بلغني أن أخي المبارك الشيخ أبرار الحبشي في المستشفى في المملكة يعاني من أمراض شديدة لا تنسوه من الدعاء بظهير الغيب فكم نفع الله به وبأخيه الشيخ جمال وسائر إخوانهم في بلادهم الحبشة فالله يعجل له بالشفاء أخوكم سليم الرداعي
10Loading...
14
Media files
6 3797Loading...
15
📮 የምላስ መዘዝ 📮 📌 በሚል ርዕስ ስለ ምላስ መዘዞች በሰፊው የተዳሰሰበት ገሳጭ የሆን መደመጥ ያለበት ሙሀደራ። 🎙️ በኡስታዝ:- አቡ ነጃሺ ሙራድ አላህ ይጠብቀው። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/5534 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/16580429694
5 79170Loading...
16
💥 እንደተለመደው የሴቶች ሙሓደራ በሁሉም መስጂዶች ሴቶች በሴቶ የሚደረግ ይሆናል‼️ ↪️ ልዩ ↪️ የዳዕዋ ↪️ፕሮግራም‼️ 💥 በጉጉት እና በናፍቆት የሚጠበቀው ሳምንታዊው የሴቶች ሙሀደራ ፕሮግራም‼ 🚦 አዲስ አበባ በሚገኙ መሳጂዶች። ✍🏿 1ኛው:- 🛣️ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር 🕌መስጂደል ፉርቃን፣ ✍🏿 2ኛው:- 🛣️ ካራ ቆሬ ወታደር ሰፈር 🕌መስጂደል ሱናህ፣ ✍🏿 3ኛው:- 🛣️ ፉሪ ከፍፁም ሆቴል ፊት ለፊት 🕌መስጂደል ኑር እና ✍🏿 4 ኛው:- 🛣️ ዳለቲ ሰለፍይ ሰፈር 🕌 መስጂድ አል-ረሕማን ናቸው። ✍🏿 5 ኛው:- 🛣️ ዳለቲ ከሺ ብሬ ሱቅ ገባ ብሎ 🕌 መስጂድል ፈላህ ናቸው። ✍🏿 6 ኛው:- 🛣️  ፉሪ ዳር ፉር ወደ ባቡር ጣቢያ መሄጃ ሐጂ እሪልስቴት መንደር 🕌 አቡ በከር ሲዲቅ መስጂድ ናቸው። 🗓️ እሁድ ሚያዝያ /27/ 2016E.C 🗓️ 📮 ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ይደረጋል። 💥 ሁሉም እህቶች ከነዚ ከጠቀሱት ውስጥ በሚቀርባቸው መስጂድ ተገኝተው እንዲሳተፉ ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን‼️ ⛔ ማሳሰቢያ ⤵️⤵️ 👜 ፕሮግራሙ የሴቶች ፕሮግራም ነው የወንዶች ደግሞ እንደ ተለመደው አንዋር መስጂድ ይደረጋል። 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
6 44217Loading...
17
📮 እንደ እስልምና ኩፋሮች/ካሃዲያን የሚያከብሩትን በዓል እንኳን አደረሳቹ ማለት ይቻላል?? 📌 قال الإمام ابن القيم - رحمه الله -: 📚 «وأما التهنئة بشعائر الكفر المختصة به فحرام بالاتفاق، مثل أن يهنئهم بأعيادهم وصومهم، فيقول: عيد مبارك عليك أو تهنأ بهذا العيد ونحوه، فهذا إن سلم قائله من الكفر فهو من المحرمات، وهو بمنزلة أن يهنئه بسجوده للصليب، بل ذلك أعظم إثما عند الله، وأشد مقتاً من التهنئة بشرب الخمر وقتل النفس وارتكاب الفرج الحرام ونحوه، وكثير ممن لا قدر للدين عنده يقع في ذلك، ولا يدري قبح ما فعل، فمن هنأ عبداً بمعصية أو بدعة أو كفر فقد تعرض لمقت الله وسخطه» 📌 «ኩፍርን ብቻ በሚያንፀባርቁ የሀይማኖታቸው መገለጫዎች እንኳን አደረሳችሁ… እንኳን ደስ ያለችሁ ማለት ሀራም መሆኑ የሁሉም ሊቃውንት ስምምነት ያለበት ነው። 📌 ለምሳሌ አንድ ሙስሊም በነሱ በዓላትና ፆም ጊዜ፤ «በዓሉን የተባረከ ያድርግልህ» ወይም «መልካም የደስታ በዓል ያድርግልህ» እና መሰል የደስታ መግለጫዎችን ቢያስተላልፍ፤ ተናጋሪው ከኩፍር ቢድን እንኳ ከባድ ወንጀል ነው የፈፀመው። ይህም፤ ልክ «እንኳን ለመስቀል ሰገድክ» ብሎ ደስታን እንደመግለፅ ነው! ይህ እንደውም፤ አንድ ሰው ነብስ በማጥፋቱ፣ አልኮል በመጠጣቱ፣ ዝሙት በመፈፀሙና በመሰል ተግባራት እንኳን ደስ ያለህ ከማለት በወንጀልነት የከበደ እና አስቀያሚ ነው። 📌 «ለኢስላማዊ ድንጋጌዎች ተገቢዉን ክብር የማይሰጡ ብዙ ሰዎች ይህንን ይፈፅማሉ። ምን ያክል የሚያስጠላ ተግባር እንደፈፀሙም አያስተውሉም። ቢድአ፣ ኩፍር እና ወንጀሎች በመፈፀማቸው እንኳን አደረሰህ፣ እንኳን ደስ ያለህ እና መሰል የደስታ መግለጫዎችን ያስተላለፈ፤ እራሱን ለአላህ ቁጣና ጥላቻ የተገባ እንዲሆን የሚያደርግ ምክኒያት ፈፅሟል» 📘 أحكام أهل الذمة (1/ 161 - 162) ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ ♻️ @Al_Furqan_Islamic_Studio
7 973104Loading...
18
🤌 ወንድሜ ልብህን ክፍት አድርገህ አዳምጠው! 🤝 አስተማሪም ሆንክ ተማሪ!
310Loading...
19
ዘረኝነት ጥንብ ናት
6 7085Loading...
20
🔭 ዘረኝነት ጥንብ ናት 🔭 🎉 በሚል ርዕስ እጥር ምጥን ያለ እጅግ በጣም ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙️ በወንድማችን አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን {ቃጥባሬ} ላይ የተደረገ ሙሀደራ። 📎 https://t.me/Selefy/2637 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/6055 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/16580429694/958
6 00651Loading...
21
✅ ይህ አዲስ አበባ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር በሚገኘው በታላቁ ፉርቃን መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ :- ...የዐቂዳ ... የፊቂህ ... የነህው ... የሶርፍ ...እና... ሌሎችም ... ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው። 🤝 ገብታችሁ ተጠቀሙበት። ⤵️⤵️ 🔗 https://telegram.me/yfurqanders 🔗 https://telegram.me/yfurqanders 🔗 https://telegram.me/yfurqanders
4 9736Loading...
22

23
إعلان هام وبشرى سارة لجميع أهل السنة في بلاد الحبشة ✍ኢጅቲማዕዉ አንዋር መስጂድ ነዉ‼️ 👉📕አጓጊዉ እና ተናፋቂዉ የኢጅትማዕ ሙሀደራ በአይነቱ እና ☞ የልዩ ልዩ በሆነ ሁኔታ ነገ እሁድ አንዋር መስጅድ ላይ ይደረጋል አንዋር መስጅድ በሰለፊዮች ይደምቃል ። سيكون بإذن الله تعالى اجتماع كبير لجميع أهل السنة والجماعة في بلاد الحبشة يوم غد الأحد 👉የነገዉ እለተ እሁድ ሙሀደራ ከዝሁር በኋላ በከተማችን መሀል አዲስ አበባ     🕌በታላቁ አንዋር መስጂድ ነዉ። 📌في جامع الأنور وسط عاصمة الحبشة أديس أبابا بعد صلاة ظهر يوم الأحد 📲በالله ፈቃድ አይደለም መቅረት ማርፈድ በፍፁም አይታሰብም አጠቃላይ በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ  የሚገኙ ሰለፍዮች በአንድነት ይታደሙበታል إن شاء الله 📱   🛍ይህን የሰማችሁ ሁሉ ላልሰሙት በማሰማት ላይ የአጅሩ ተቋዳሽ ሁኑ ጥሪያችን ነዉ።🩸 👇👌🏻فاحرصوا على الحضور ودلوا غيركم فالدال على الخير كفاعله* 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio!!
6 26013Loading...
24
🇪🇹 በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ 🇪🇹 📖 025 Surah Al-Furqan 📖 025 سورة الفرقان 🎙️ Qari Abdallah Kedir Al-Habashi 🎙️ بصوت الولد عبدالله بن خضر الحبشي حفظه الله 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🔗 https://telegram.me/Qari_Abdallah_Kedir/604 🖥️ በ አል-ፉርቃን~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16291 🖥️ በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🌐 https://youtube.com/@Ibnu_Akil_Media
5 37218Loading...
25
📖 የሱረቱ ሷፋት [037] ተፍሲር 📖              👉 ቁጥር 06 👈 🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16290
5 2071Loading...
26
Media files
5 03615Loading...
27
[[محاضرة قيمة ومهمة جدا في حياة المسلمين]] 📮عن أسباب الأرزاق 🎤للشيخ الفاضل عمار الحوباني حفطه الله 📮የሪዝቅ ሰበቦች በሚል ርዕስ⤵️ 👉የሪዝቅ ማግኛ ሰበቦች፤ 👉የሪዝቅ መጣበብና መፍትሔው፤ 👉ሪዝቅን ከየት መፈለግ እንዳለብንና ሌሎችም ነጥቦች ተዳሰውበታል⤵️ 🎤በሸይኽ ዓማር አልሐውባኒ 📍መደመጥ ያለበት ስለ ሪዝቅ ሰበቦች በሰፊው የተዳሰሰበት በዓረብኛ ቋንቋ የተደረገ ሙሐደራ⤵️ 📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16289
5 05345Loading...
28
بسم الله الرحمن الرحيم *من حق العلم توريثه* يقول تعالى: {وَإِذْ أَخَذَ اللَّهُ مِيثَاقَ الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ لَتُبَيِّنُنَّهُ لِلنَّاسِ وَلَا تَكْتُمُونَهُ} [آل عمران: 187]. ▪️ومن هنا؛ فإن من أهم أخلاق العلماء هو أن ينتفع بعلومهم الآخرين، فينقل لهم ويرثونه من بعدهم؛ لتعم الفائدة، ويعود النفع على الأمة الإسلامية. 📌 ولكي تستمر المسيرة العلمية الدعوية السلفية نرحب بطلاب العلم وطالبات العلم في 📚 *منصة البلاغ المبين* للعلوم الشرعية *تعليم -تربية -دعوة* *تحت إشراف* *فضيلة الدكتور المحدث* *سليم بن عيد الهلالي* في ضوء الوحيين وفي ظلال منهج السلف الصالح كونوا عوناً لنا في نشر روابط المنصة على جميع وسائل التواصل الاجتماعي *فالدال على الخير كفاعله* رابط التسجيل balaagh.net #أنشر_توجر
5 99514Loading...
29
. ╔════ ❁✿❁ ════╗ . 👉ወደ እውነተኛ ወደሆነው👈 . ሐይማኖት(እስልምና) ተመለሱ። . ╚════ ❁✿❁ ════╝ 💫 በሚል ርዕስ አጠር ያለ ቆንጆ ትምህርት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🎙 በኡስታዝ አቡ ዓብዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አሏህ ይጠብቀው። . 🕰™ 13:07 Ⓜ5.9MB . 📆 18.08.2012 E.C 📆 . 👇👇🌐 ምንጭ 🌐👇👇 t.me/islmina_min_ale/16693 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16285
5 81152Loading...
30
. ╔════ ❁✿❁ ════╗ . 👉🕋ወደ እውነተኛው🕋👈 . ሐይማኖት ተመለሱ። . ╚════ ❁✿❁ ════╝ 💫 በሚል ርዕስ አጠር ያለ ቆንጆ ትምህርት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🎙 በኡስታዝ አቡ ዐብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አሏህ ይጠብቀው። . 🕰™ 13:07 Ⓜ5.9MB . 📆 18.08.2012 E.C 📆 . 👇👇🌐 ምንጭ 🌐👇👇 t.me/islmina_min_ale/16693 🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͡͡🌼
10Loading...
31
📖 የተፍሲር ደር አለ ነሽጡ!
1 1110Loading...
32
Media files
5 98320Loading...
33
✅ መደመጥ ያለበት ግጥም‼️ ======================= ኢሳን አምላኪዎች ጥያቄዎች አሉን እንጠብቃለን ምላሽ እንድትሰጡን ======================= 📮 በሚል ርዕስ ለእየሱስ {ኢሳ} አምላኪዎች በግጥም መልኩ የቀረበ ግልፅ የሆነ ጥያቄ። [ከኢብኑል ቀይም ግጥም የተተረጎመ] 🎙 ኡስታዝ አቡ ሰልማን ዓብዱልመጂድ ቢን ወርቁ አላህ ይጠብቀው። 📆 በቀን 20.08.2012 E.C 📆 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/14404 ♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
5 83583Loading...
34
💿 #المحاضرات 💺 بسم الله الرحمن الرحيم يسر إخوانكم تسجيلات مركز الصحابة بالخوخة حرسها الله أن يقدموا لكم هذه المادة وهي عبارة عن ⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡          *[محاضرةٍ للنساء]*       💎💎💎💎💎 بعنوان *«فوائد المرأة المسلمة»*             للشيخ الفاضل:   *أبي حذيفة عبدالغني العمري*           حفظه الله ورعاه المــــ⌚٢٧:٥٠⌚ـــدة التاريخ: ١٤٤٥/١٠/١٠ هـ سجلت هذه المادة عصر يوم الجمعة من شهر شوال عام ألف وأربع مائة وخمس وأربعين هجرية https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16278
5 95314Loading...
35
🇪🇹 በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ 🇪🇹 📖 024 Surah Al-Nur 📖 024 سورة النور 🎙️ Qari Abdallah Kedir Al-Habashi 🎙️ بصوت الولد عبدالله بن خضر الحبشي حفظه الله 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🔗 https://telegram.me/Qari_Abdallah_Kedir/602 🖥️ በ አል-ፉርቃን~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16281 🖥️ በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🌐 https://youtube.com/@Ibnu_Akil_Media
6 61545Loading...
36
محاضرة بعنوان 🫵بعــــــــض مفاسد الدعــــــــــاة إلى الله                للشيخ الفاضل أبي الفضل حسين الصلاحي                  حفظه الله 27  شعبان 1445هـ     ወደ አላህ ተጣሪዎች የሚያሰገኟቸው ከፊል ጥፋቶች!! ከተማሪዎች በፊት ለአስተማሪዎች የተደረገ ነሲሀ ነው። አድምጠውና ለኡስታዝህ ላክለት!!👇👇👇 https://t.me/hamdquante/7125
7 00337Loading...
37
✍       የደጋጎች ጀርባ የሚቆርጥ ሙሲባ!! ሓዲሱ አስፈሪ ከሆኑ የነብዩﷺ ሓዲሶች ተርታ ሊመደብ ይችላል።    ኢብኑ ማጃህ ከሰውባን ባስተላለፈው  የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ ይላሉ፦   «لأعلمن أقواما من أمتي يأتون يوم القيامة بحسنات أمثال جبال تهامة بيضا، فيجعلها الله -عز وجل- هباء منثورا» «የቂያማ ቀን ከህዝቦቼ ውስጥ እንደ ትላልቅ ተራራዎች የገዘፈ ምንዳ ይዘው ይመጡና አላህ የተበተነ አቧራ የሚያደርግባቸው ሰዎች አውቃለሁ» አሉ። قال ثوبان:     "يا رسول الله، صِفْهم لنا، جلِّهم لنا، أن لا نكون منهم، ونحن لا نعلم" ሰውባን:   "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ሳናውቅ ከእነርሱ  እንዳንሆን ለእኛ ግለፃቸው አብራርተህ ንግረን" አላቸው። قال:   أما إنهم إخوانكم، ومن جلدتكم، ويأخذون من الليل كما تأخذون، «እነርሱማ ወንድሞቻችሁ ናቸው, ከእናንተው ጎራ ናቸው, ከለይል እንደ ምትሰግዱት ሁላ የሚሰግዱ ናቸው» አሉ። «ولكنهم ………» «ነገር ግን…………» አሉ የአላህ መልእክተኛﷺ : : : : : :    «أقوام إذا خلوا ‌بمحارم ‌الله انتهكوها» «ብቻቸው በሚነጠሉ ጊዜ አላህ ዕርም ያደረጋቸው ነገሮች የሚዳፈሩ ሰዎች ናቸው» አሉ። ላ ኢላሃ ኢለሏህ!!      ወላሂ በጣም እጅግ በጣም አስፈሪ የሆነ ሓዲስ ነው። አላህ ያገራልህ………     ትሰግዳለህ… ትጾማለህ… ትቀራለህ… ሰዎችን ትመክራለህ… የቻልከው ዒበዳ ታስገኛለህ። ማሻ አላህ!! 🫵ወንድሜ…………      ማንም ሳይኖር… ብቻህን ስትሆን… ለብቻህ ስትነጠል… ማንም የሌለበት… ማንም የማያይህ ቦታ ላይ ስትሆን………        ምን ዐይነት ሰው ነህ?? 🫵ወንድሜ…………    የሚያውቅህ ሰው የሌለበት ሀገር ስትሄድ…… የማትታወቅበት ከተማ ስታርፍ…… ከስልክህጋ ብቻህን ስትሆን…… ትራንስፖርት ውስጥ ብቻህን ስትሆን………     ምን ዐይነት ሰው ነህ?? እዚህጋ ነው የብዙኃን ደጋጎች ጀርባ የሚቆረጠው!!      🤲አላህ ይጠብቀን🤲 إذا خلوت بريبة في ظلمة      👈والنفس داعية إلى العصيان فاستحي من نظر الإله وقل لها       👈 إن الذي خلق الظلام يراني https://t.me/hamdquante 👆 👇 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
7 67281Loading...
38
خطبة جمعة اليوم، بعنوان:                       الانتباه                لأهمية الوصية بالصلاة               لفضيلة الشيخ العلامة          يحيى بن علي الحجوري                     حفظه الله                        الجمعة            ١٠ شوال 1445هجرية مسجد إبراهيم بشحوح سيئون https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16278
6 34716Loading...
39
🔊 አማራጭ ከሌለው እስልምና መሸሽ እስከመቼ??!! 🟣እስልምና  ከጌታችን ዘንድ የመጣ ታላቁ ፀጋ ነው!! 🟣እስልምና ወደ አንድ አምላክ የሚጣራ ብቸኛው ሃይማኖት ነው!! 🟣እስልምና ሁሉም ነብያቶች የተጣሩበት ሃይማኖት ነው!! 🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ ሰልማን ዐብዱልመጂድ ወርቁ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱና መስጂድ (ወልቂጤ) 📅 ዕለተ ቅዳሜ, 19/08/2016 EC (ከመግሪብ በኋላ) በእስልምና ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ትምህርቶች ለመከታተል 👇 👇 👇 ይቀላቀሉን!! https://t.me/islmina_min_ale
7 44063Loading...
40
📖 የሱረቱ ሷፋት [037] ተፍሲር 📖              👉 ቁጥር 05 👈 🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16275
7 0392Loading...
✍      ኡስታዝ…… ወማ አድራከ ኡስታዝ?! ኡስታዝህ ከዐይን ብሌንህ የበለጠ ልትወደው, ልትንከባከበው, ልትጠብቀው ይገባሃል። አላህ………   አባት እናትህ ለመፈጠርህ ሰበብ ካደረጋቸው በኋላ ተጨንቀው, ተጠበው እና ተቸጋግረው ከጥሩው, ከጣፋጩ እያበሉ እንዲህ  የተዋበ ሰውነት ገንብተውልሃል። ዳሩ ግን ይህ ውብ ግንባታ የጀሀነም እሳት ማቀጣጠያ ብቻ ሁኖ ሊቀር ይችላል።   ከዚህ መጨረሻ እና ዕረፍት ከሌለው ዕሳት ድነህ, በምእናብህ አስበህ ልትደርስበት እንኳ በማትችል ፀጋ የተሞላው ዘላለማዊው  ጀነት እንድትገባ ከተፃፈልህ: ለዚህ ስኬት ሰበብ በመሆን   የአንበሳውን ድርሻ የሚወስደው ኡስታዝህ ነው!! ምን ይህ ብቻ………    ዛሬ ላይ ኡስታዝህን ጨምረህ ታላቁም ታናሹም የምትመዝንበት ሚጥጥዬ ዕውቀትህ እንኳ ከኡስታዝህ ምንጭ የተቀዳ ነው። አላህ እሱ ሰበብ ባያደርግልህ ዛሬ ላይ "ተራ" ከምትላቸው ሰዎች የባስክ "ተራ" ነበርክ። ከዚህ ሁሉ ውለታ………    ጥቂቱን እንኳ መመለስ ቢሳንህ: ውለታውን ዐውቀህ ማክበሩ እንዴት ይሳንሃል?? ነገር ግን ዕወቅ………    ኡስታዝህ ማለት ኡስታዝህ እንጂ ነብይህ አይደለም!! ከእሱ………    ሐቅ የሆነውን ትወስዳለህ; ውድቅ የሆነውን ትተወዋለህ!!   እንዲህ ስትል ቅር የሚለው ከሆነ……    እሱንም ተ ወ ው!! https://t.me/hamdquante
Показать все...
👍 66💯 2
📮 ተንቢህ በቀን 29-08-2016 📮 ↪️ ተንቢህ ከኡስታዝ አቡ ኒብራስ ጉዳይ ጋር በተያያዘ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16315
Показать все...
👍 69🤝 12
👇
Показать все...
👍 61🤝 13💯 8
Фото недоступноПоказать в Telegram
✅ ስማኝ ወንድሜ ዘረኝነት  ጀነት ሚያስገባ ቢሆን ኖሮ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ መጀመርያ ጀነትን ይሞላት ነበር። ✅ ዘረኝነት ለሰው ልጅ እንደ መድሀኒት ሚጠቅም ቢሆን ኖሮ የመጀመርያዋ ለአለም ህዝብ አከፋፋይ እና ኤክስፖርት አድራጊ ኢትዮጵያ ትሆን ነበር። ✅ መድሀኒት ካልሆነ ጀነትም ማያስገባ ከሆነ እና የዘረኞች ዋና ከንቲባ ለመሆን ለምን ትጥራለህ? ✅ ዘረኝነትህ ከሲራጥ ጭንቅ ለማለፍ ትልቁ ሰበብ ካልሆነህ ዘረኝነትህ ከቀብር ቅጣትና ጥያቄ ካላዳነህ ዘረኝነት ጀነትን የማግኛ ሰበብ ካልሆነህ ለምን በዘርህ ትኮፈሳለህ? ✅ ልንገርህ የውመል ቂያማ ከዘሮችህ አንዳቸው በዱንያ ሳታስብ የበደልካቸው እደሆነ ዘሬነው ብለው አይተዉህም መተው ይተሳሰቡሀል በስራህነው ጀነት ምትገባው ሙስሊም የሆነ ሰው እንዴት ዘረኛ ይሆናል በአላህ❓ 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
Показать все...
👍 52💯 10🤝 5
📻 تسجيلات مسجد السنة في الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة: 🔖 وهي عبارة عن محاضرة قيمة بعنوان              « التمكين والرفعة بسلوك                        طريق العزة » 🔖 የበላይነትን ማግኛ መንገዶች... 🔜 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት በዐረብኛ ቋንቋ የተደረገ ማራኪ ሙሓደራ። 🎙 للولد المبارك:سلمان بن فارس الحبشي حفظه الله تعالى. 🎙 በትንሹ ሀበሻዊው ዳዒ ሰልማን ቢን ፋሪስ አል-ሀበሺ አላህ ይጠብቀው። 📆 سجلت ليلة الثلاثاء ٢٨ من شهر شوال ١٤٤٥ه‍ــ في مسجد السنة في الحبشة حرسها الله تعالى. 📆 ሰኞ ማታ ሸዋል 28-10-1445ሂ በሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/13134
Показать все...
👍 26🤝 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
📖 የሱረቱ ሷፋት [037] ተፍሲር 📖              👉 ቁጥር 07 👈 🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16310
Показать все...
👍 14
👍 11💯 1
ሸይኻችን ደህና ነው!! 🤌 አንድ ወንድማችን ለአቡ አብድረህማን ደውሎለት ደህና እንደሆነና እንደውም ሀኪም ቢት አለሞሆኑን ነግሮታል። 🤲 አሁን ቢሆን ጨርሶ አፍያ ያድርግልን።
Показать все...
👍 180🤝 19💯 18
አይባልም እንጂ    ለእኔ ያርገው  ተብሎ አልችለውም እንጂ  ሸክምህን ከቶ; አንተን ከሚያምህ   ከማይህ አልጋ ላይ መሆን እመርጥ ነበር  እኔ በቦታህ ላይ!! ይሁን ችግር የለም   በጌታዬ መሻት መታመም መቸገር  የሷሊሕ ድርሻ ናት!! ቢወድህ ነው እንጅ  ቢመርጥህ አልቆ እሱ ምን ሊጠቀም  አንተን አስጨንቆ?! ደረጃህ ከፍ ይበል   ዐፊያህ ይመለስ ፈገግታማው ፊትህ  በደስታህ ይታደስ!!    አንተን አሳጥቶ  አላህ አይፈትነን በጤና መልሶህ  ሰላም ያገናኘን!!    የሐበሻ ዕንቁ; የዳዕዋችን ፋና ወጊ; የሁላችን ባለ ውለታ የሆነው;   ታላቁ አባታችን እና መካሪው አስተማሪያችን አቡ ዐብዱረሕማን አብራር   በህመም ምክንያት ሆስፒታል ተኝቷል። የሩቅ ወንድም ዱዐ ፈጥኖ ደራሽ ነውና    ሁላችንም አላህ ዱዐችን ሊቀበል ቅርብ ነው በምንለው ሁኔታ ላይ ሆነን አላህን አብዝተን እንማፀንለት። https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
Показать все...
አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ

↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية ↪️ ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የአል ፉርቃን ኦፊሻል ቻናል ነው። 👇 ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት 👇 ↪️ @Al_Furqan_Islamic_Studio_bot

👍 125💯 16
🛑 ሸይኻችን አቡ አብድረህማ አብራር ቢን ሙሓመድ በጠና ታሟልና... 🤲 አላህ ሸይኻችን አፍያ እንዲያደርግልን በዱዓችሁ አትርሱት!! ↪️ @Al_Furqan_Islamic_Studio
Показать все...
አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ

✍ ወይ ዐዝነው አልሄዱ  ሸክምህን ዐይተው ወይ መጥተው አልሰሩ  ቦታህን ሸፍነው። ስታቆም ተቆጥተው   ስትሰራ ኮንነው አንተን መምከር ትተው  ከሌላው ጋ አምተው። እንዲህ ነው ስራቸው   ስራ መች አላቸው ሰሪዎች መተቸት   ይህ ነው ችሎታቸው። አትጠብቅ ከእነሱ  ውዳሴ በጭራሽ ለለውጥ ያልታደሉ  ሁሌም አመድ አፋሽ። ከፊት አይቀርቡህም  አይችሉም መጋፈጥ ዞሮ መንጨት እንጂ  ክብርህን መዘርጠጥ። ውሾቹ ይጩሁ  ድሮም ስራቸው ነው ግመሎች ይሂዱ  አደራውን ይዘው!! ⠉⠆ ⢢⢅⠲⠘⠓⢢ ⡃⢔⢔ ⢐⢒⠕⠍⠚⢠ ⠃⠆⠦⣈⢘ ✍ሐምዱ ቋንጤ          ከፉርቃን ሰማይ ስር!! 🤝

https://t.me/hamdquante

👍 67🤝 9💯 2