ru
Feedback
ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa

ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa

Открыть в Telegram
1 177
Подписчики
+224 часа
+477 дней
+10530 дней
Архив постов
🔖ዘወትር ሰኞ ምሽት ከመግሪብ - ዒሻእ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒منظومة البيقونية 📒መንዙመቱል በይቁኒያ 🎙 أبو إلهام محمد بن نور (وفقه ا
🔖ዘወትር ሰኞ ምሽት ከመግሪብ - ዒሻእ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒منظومة البيقونية 📒መንዙመቱል በይቁኒያ 🎙 أبو إلهام محمد  بن نور  (وفقه الله) https://t.me/sunah123 pdf ለማገኘት የሚቀጥለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/sunah6769/1788 https://t.me/sunah6769/1788 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

🔴ተገቢና ትክክለኛ የሆነን ድናዊ እውቀት ለመቅሰም በቅድሚያ መሟላትና መተግበር ያለባቸው መሰረታዊ ነጥቦች፦ 🔴 ✅ እነዚህም እውቀቱ በባረካ እንዲሰምርና ለተግባራዊ ህይወት እንዲጠቅም መንገዱን ያመቻቻሉ። ዋና ዋናዎቹ መሟላት ያለባቸው ነገሮች የሚከተሉት ናቸው፡ ↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ 1. ኒያ ማስተካከል ለአላህ ብሎ መማር፡ ማንኛውም ድናዊ እውቀት የሚፈለገው የአላህን ውዴታ ለማግኘት፣ ራስን ከባህሪና ከእውቀት ጨለማ ለማውጣት እና ሌሎችን ለመጥቀም መሆን አለበት። ✔️ለይዩልኝና ለክብር አለመሆን፡ እውቀትን ለኩራት፣ ከሰዎች ጋር ለመከራከር ወይም ዝናን ለመፈለግ አለማድረግ። 2. እውቀትን ከትክክለኛ ምንጭ መቅሰም፦ ✔️ ቁርአንና ሐዲስ፡ የትኛውም ድናዊ እውቀት መሰረቱ ዋናዎቹ የእስልምና መተግበሪያ ምንጮች መሆን አለባቸው። ✅ በአቂዳቸውናበመንሀጃቸውታማኝ እና እውቀት ያላቸው ኡለማኦች (ዑሊሞች)፦ እውቀትን በኢንተርኔትና በሶሻል ሚዲያ ከሚገኙ ያልተረጋገጡ እና መንሀጃቸው እና ታማኝነታቸው ካልተረጋገጠ ግለሰቦች ከመውሰድ መታቀብ፣ ለአላህ ፍርሃትና ጥልቅ እውቀት ካላቸው መሻይኾችና ኡለማኦች ፊት ለፊት መቀመጥና መቅሰም ያስፈልጋል። 3. መልካም ስነ-ምግባርና ትህትና (አደብ) ✅ ለእውቀትና ለኡስታዞች ክብር መስጠት፡ እውቀት በትዕቢተኛ ልብ ውስጥ አይቀመጥም። ለሚያስተምሩን መሻይኾች ተገቢውን አክብሮትና ትህትና ማሳየት የእውቀትን በረካ ይጨምራል። ✅ በትዕግስት መማር፡ እውቀት በአንድ ጀምበር አይገኝም።  እንደ ብርጭቆ ውሃ በአንድ ጊዜ የሚጠጣ አይደለም።ረጅም ጊዜና ከፍተኛ ትዕግስትን ይጠይቃል። 4. በእውቀቱ መስራት (ተግባራዊ ማድረግ)፦ ✅ እውቀት የሚፈለገው ለመተግበር ነው። የተማሩትን ነገር በተግባር ላይ ማዋል እውቀቱ በልብ ውስጥ እንዲሰርጽና እንዳይረሳ ያደርጋል። (በእውቀቱ የማይሰራ ሰው እውቀቱ በእሱ ላይ ማስረጃ ይሆንበታል)። 5. ደረጃ በደረጃ መማር ( በቅደም ተከተል) ✅ ትናንሽና መሰረታዊ ከሆኑ የዓቂዳ (የእምነት)፣ የፊቅህ (የአምልኮት ህግጋት) እና የሐዲስ ኪታቦች መጀመር። ገና ሳይጠነክሩ ወደ ውስብስብና ሰፊ  ወደሆነ አስተምህሮት አለመግባት። 6. ዱዓ ማድረግና ወንጀልን መራቅ፦ ✅ ዱዓ፡ አላህ ጠቃሚ እውቀትን እንዲሰጠንና ልባችንን እንዲከፍትልን ዘወትር መለመን (ለምሳሌ፦ *"ረቢ ዚድኒ ዒልማ"* — ጌታዬ ሆይ እውቀትን ጨምርልኝ ማለት)። ✅ ከወንጀል መራቅ፡ እውቀት የአላህ ብርሃን (ኑር) ነው። የአላህ ብርሃን ደግሞ ወንጀል ለሚያበዛ ሰው አይሰጥም። ❇️ባጭሩ፡ ንጹህ ኒያ፣ ታማኝ መምህር፣ ትህትና፣ ትዕግስት እና የተማሩትን በተግባር መተርጎም ተገቢውን ድናዊ እውቀት ለማግኘት ቁልፍ የሆኑ መስፈርቶች ናቸው። https://t.me/sunah123

قال الله تعالى : وَيَوْمَ يَعَضُّ الظَّالِمُ عَلَىٰ يَدَيْهِ يَقُولُ يَا لَيْتَنِي اتَّخَذْتُ مَعَ الرَّسُولِ سَبِيلًا ۝٢٧ يَا وَيْلَتَىٰ لَيْتَنِي لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًا ۝٢٨ لَّقَدْ أَضَلَّنِي عَنِ الذِّكْرِ بَعْدَ إِذْ جَاءَنِي ۗ وَكَانَ الشَّيْطَانُ لِلْإِنسَانِ خَذُولًا ۝٢٩ الفرقان. عن أبي موسىٰ الأشعَرِيِّ رضي الله عنه أَنَّ النَّبيَّ صلى الله عليه وسلم قال: (إنَّمَا مَثَلُ الجَلِيسِ الصَّالحِ وَجَلِيسِ السُّوءِ كَحَامِلِ المِسْكِ، وَنَافخِ الْكِيرِ؛ فَحَامِلُ المِسْكِ إمَّا أَنْ يُحْذِيَكَ، وَإمَّا أَنْ تَبْتَاعَ مِنْهُ، وَإمَّا أَنْ تَجِدَ مِنْهُ رِيحاً طَيّبَةً، وَنَافِخُ الكِيرِ، إمَّا أنْ يُحْرِقَ ثِيَابَكَ، وَإمَّا أَنْ تَجِدَ مِنْهُ رِيحاً منتِنَةً). متفقٌ عليه. «يُحْذِيكَ»: يُعْطِيكَ. الكير: ما ينفخ به الحداد النار. تبتاع: تشتري. من فوائد الحديث ١) ضرب الأمثال من أساليب التعليم؛ لتقريب المعنىٰ للسامع . ٢) النهي عن صحبة أهل الشرك و البدع و السوء والشر؛ فإن مصاحبتهم تُسيءُ في الدين والدنيا. ٣) الترغيب في اتخاذ الأصدقاء من أهل التوحيد والسنة فمثلهم كبائع الروائح الطيبة لاتجد منهم إلا طيباً. اللهم علمنا ما ينفعنا وانفعنا بما علمتنا وزدنا علما

قال الإمام ابن_القيم رحمه الله في فوائد الذڪر: الذڪر يُعطي الذاڪر قوةً حتىٰ إنَّه ليَفعل مع الذّڪر مالا يُطيق فِعله بدونه وقد شاهدتُ من قوة شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله في مِشيته وڪلامه وإقدامه وڪتابته أمراً عجيباً فڪان يگتب في اليوم من التَّصنيف ما يڪتبه الناسخ في جمعة -أي أسبوع- أو أڪثر.. وقد شاهد العسڪر من قوّته في الـحرب أمراً عظيماً. وقد علّم النبي ﷺ ابنته فاطمة وعليّاً-رضي الله عنهما: أن يُسبّحا كل ليلة إذا أخذا مضاجعهما ثلاثاً وثلاثين، ويحمدا ثلاثاً وثلاثين، ويُڪبّرا أربعاً وثلاثين؛ لمّا سألته الخادم، وشڪت إليه ما تُقاسيه من الطحن والسَّعي والـخدمة، فعلّمها ذلك، وقال: (إنه خيرٌ لكما من خادم) فقيـل: إنّ مَن دَاوم علىٰ ذلك وجد قوةً في بدنه مُغنيةً عن خادم». الوابل_الصيب صـ(185)

🛑ቀጥታ ስርጭት ╰┈➢ ተ ╰┈➢ ጀ ╰┈➢ም ╰┈➢ ሯ ╰┈➢ል 📒 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين 📒ሪያዱ አስ-ሳሊሂን 🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር (حفظه الله
🛑ቀጥታ ስርጭት              ╰┈➢ ተ                    ╰┈➢ ጀ                         ╰┈➢ም                            ╰┈➢ ሯ                                ╰┈➢ል 📒 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين 📒ሪያዱ አስ-ሳሊሂን 🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር                           (حفظه الله) https://t.me/sunah123 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌    https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

هل يجوز للزوجة ان تغير غرفة النوم اذا كان زوجها يشخر كثيرا العلامة الشيخ صالح الفوزان حفظه الله ​ጥያቄው ​አንድ ሚስት ስለ ባሏ ለሸይኹ አቤቱታ ታቀርባለች። ባሏ በሚተኛበት ጊዜ በጣም እንደሚያንኮራፋ እና በዚህ ምክንያት እሷ በአንድ ክፍል ውስጥ አብራው መተኛት እንዳልቻለች ትገልጻለች። በመሆኑም «ባለቤቴን በክፍሉ ትቼው፣ እኔ ወደ ሌላ ክፍል ሄጄ መተኛት እችላለሁን? (ይፈቀድልኛል?)» ስትል ትጠይቃለች። ​የሸይኹ ምላሽ ​ሸይኹ ሲመልሱ፡ «አዎ፣ ይህ ችግር (ጉዳት) ስለሆነ ምንም ጥርጥር የለውም ይፈቀዳል። ምክንያቱም ይህ ነገር እንቅልፍ ይነሳታል (እረፍት ይነሳታል)።» በማለት ይፈቀድላታል የሚል ምላሽ ሰጥተዋል። https://t.me/sunah123

🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል 📒 الرحيق المختوم 🖌 فضيلة الشيخ صفي الرحمن المباركفوري 📒 አረሂቀል መኽቱም 🖌ሊሸይኽ ሶፍዩ ሮህማ
🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል 📒 الرحيق المختوم 🖌 فضيلة الشيخ صفي الرحمن المباركفوري 📒 አረሂቀል መኽቱም 🖌ሊሸይኽ ሶፍዩ ሮህማን አል- ሙባረክ ፉሪዩ 🎙 በአቡል ቡኻሪ ሙባረክ ኢብራሂም ( ሀፊዟሁሏሁ) 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌 https://t.me/almuhajrinmedresa https://t.me/almuhajrinmedresa

🔷የ 2026 የአለም ዋንጫ የአለም ዋንጫ ሻምፕዮን ማን ይሆን? በሚለው ዙሪያ አለም ፊቱን ወደርሱ አዙሯል። ለእድሜው የሚሳሳ ማንኛውም  ሙስሊም  የሚከተሉትን ጉዳዮች ማስተዋል አለበት ፡ - አንደኛ ፡ - ሙስሊም ወንድሜ ሆይ ! አላህ አንተን በብቸኛነት  ሳታጋራ እንድታመልከው የፈጠረህ መሆኑን እና ለጨዋታና ለቀልድ እንዳልፈጠረህ አስታውስ፡፡ ሁለተኛው ፡  ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! ከሞት በፊትም ይሁን አላህን ስትገናኝ ባባከንኸው ወቅት እንደምትጸጸት አስታውስ፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል ፡ -   حَتَّىٰ إِذَا جَاءَ أَحَدَهُمُ الْمَوْتُ قَالَ رَبِّ ارْجِعُونِ لَعَلِّي أَعْمَلُ صَالِحًا فِيمَا تَرَكْتُ ۚ كَلَّا ۚ إِنَّهَا كَلِمَةٌ هُوَ قَائِلُهَا ۖ وَمِن وَرَائِهِم بَرْزَخٌ إِلَىٰ يَوْمِ يُبْعَثُونَ                          "አንዳቸውንም ሞት በመጣበት ጊዜ እንዲህ ይላል «ጌታዬ ሆይ! (ወደ ምድረ ዓለም) መልሱኝ፡፡ «በተውኩት ነገር በጎን ሥራ ልሠራ እከጅላለሁና፡፡» (ይህን ከማለት) ይከልከል፡፡ እርስዋ እርሱ ተናጋሪዋ የኾነች ከንቱ ቃል ናት፡፡ ከስተፊታቸውም እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ ግርዶ አልለ፡፡" አል-ሙእሚኑን 99-100 ሶስተኛው ፡ -  ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! እወቅ ፣ አላህ ባሪያውን ከጠላ ወራዳ በሆኑ ነገሮች እንዲጠመድ እና ወቅቱን እንዲያባክን ያደርገዋል፡፡ አራተኛው ፡ - ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! አስታውስ ፡ አንድ ኳስ ጨዋታ በቴሌቪዥን መስኮት ፊት ለፊት በመመልከት ቢያንስ ቢያንስ አንድ ሰዓት ከግማሽ ታባክናለህ፡፡  በዚህ ወቅት ከሶስት እስከ አራት ጁዝእ መቅራት እንደምትችል ግን ታውቃለህ? አምስተኛው ፡ -  ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! አስታውስ ፣ ለመተንፈስ የተሰጠህ ጊዜ የተወሰነ ነው፡፡ ማንኛዋም ከአንተ የምትወጣው ትንፋሽ ከእድሜህ አካል መሆኗን እወቅ፡፡  የሰው ልጅ እድሜው ወቅቱ ነው፡፡ ስለዚህ ወቅትህን በሚጠቅም ነገር ላይ አሳልፈው፡፡  ወቅትህ ከወርቅ ፣  ከብር እና ከሉል የበለጠ ውድ  ነው፡፡ ነብይህ የሚከተለውን ተናግረዋል ፡ "احرص على ما ينفعك" “በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ” ኳስ ጨዋታ መመልከት ወደ ቅርቢቱ አለምም ይሁን የመጨረሻው  አለም የሚመለስ ፈይዳ የለውም፡፡ ከብልሆች ዘንድ ወቅትን ማባከን ከሞት ይከብዳል፡፡ በትንሳኤ ቀን  ወቅትህ ለምድራዊም  ይሁን ለመጨረሻው አለም ፋይዳ በማይሰጥ ስራ ባክኖ የስራ መዝገብን ብትመለከት ያስደስትሃልን? ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመለክት፡፡ እድሜ አጭር ነው ፤  ሞት ደግሞ መምጣቱ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ ስድስተኛው ፡ - ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! ኳስ ጨዋታ ስትመለከት ስድብ ፣ ግልምጫ ፣ ጭቅጭቅ ፣ ቂምና ጥላቻ ፣ ጩኸት ፣ ክብር መደፈር  ፣ ገንዘብ ያላግባብ መባከን ፣ አጅነብይ መመልከት ፣ ጭፈራ መኖሩን አስታውስ፡፡ ሙስሊም ምላሱን ፣  ጀሮውን እና አይኑን ለመጠበቅ  ጉጉት ሊኖረው ይገባል፡፡    አላህ የሚከተለውን ተናግሯል ፡      وَلَا تَقْفُ مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْمٌ ۚ إِنَّ السَّمْعَ وَالْبَصَرَ وَالْفُؤَادَ كُلُّ أُولَٰئِكَ كَانَ عَنْهُ مَسْئُولًا                      "ለአንተም በርሱ ዕውቀት የሌለህን ነገር አትከተል፡፡ መስሚያ፣ ማያም፣ ልብም እነዚህ ሁሉ (ባለቤታቸው) ከእነሱ ተጠያቂ ነውና፡፡" ኢስራእ ፡ 36 ፍላጎታቸውን የሚያገኙ አማኞችን አስመልከቶ አላህ እንዲህ ብሏል ፡   وَالَّذِينَ هُمْ عَنِ اللَّغْوِ مُعْرِضُونَ                         "እነዚያም እነርሱ ከውድቅ ንግግር ራቂዎች፡፡" ሙእሚኑን ፡ 3 ሰባተኛው ፡  ሙስሊም ወንድሜ! በርካታው ሰዎች ኳስ  በመመልከት ሰበብ ሶላታቸውን ቸል እንደሚሉ  ወይም ወቅቱን አሳልፈው እንደሚሰግዱ  አስታውስ፡፡ ስምንተኛው ፡  ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! አንዳንድ ሙስሊሞች ካፊር የሆኑ ኳስ  ተጫዋቾችን እንደሚያልቁ ፣ እንደሚያከብሩ እና እንደሚወዱ አስታውስ፡፡  እንዴውም ከወጣቶቹ በርካቶቹ ለእነርሱ ወገንተኛ ይሆናሉ፡፡  ለእነርሱ ጠበቃ ይሆናሉ፡፡ ለእነርሱ ሲሉ ጠላትነትን እና ወዳጅነትን ይመሰርታሉ፡፡ የእነርሱ ምስል እና ስማቸው ያለበትን ልብስ ይለብሳሉ ፣  ጸጉራቸውን  በሚያከብሩት ኳስ ተጫዋች አይነት  ይቆረጣሉ፡፡   ዘጠነኛው፡  ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! የነብዩን ንግግር አስታውስ ፡ نعمتان مغبون فيهما كثير من الناس الصحة والفراغ “ሁለት ጸጋዎች በርካታው ሰው ይሸወድባቸዋል፡፡ ጤንነትና ክፍት ጊዜ ናቸው፡፡” የአላህ መልክተኛ እንዲህ ብለዋል لا تزول قدما عبد يوم القيامة حتى يسأل عن عمره فيما أفناه .. “የትንሳኤ ቀን ስለባከነው እድሜው ሳይጠየቅ የባሪያው ሁለት እግሮች (ከቆመበት) ንቅንቅ አይሉም ..” ሰለፎችህ ጊዜያቸውን አላህን በመታዘዝ ላይ እንደሚጠቀሙበት አስታውስ፡፡ ሀሰን አለበስርይ እንዲህ ብሏል “እናንተ ለዲርሃማችሁ እና ዲናራችሁ ከምትጓጉለት የበለጠ ለወቅታቸው በጣም የሚጓጉ ሰዎችን አግኝቻለሁ፡፡”   አንድ ተስቢህ ብትል በጀነት አትክልት ይተከልልሃል፡፡ ልቦና ያለው ሰው ወቅቱን አንድም ሊያባክን አይገባውም፡፡   አስረኛው ፡  የሸሪዓውን ህግ ከመጠበቅ ጋር ለአካል ጥንካሬ እና ጤንነትን ለመጠበቅ ስፖርት መስራት  ረሱል እንዲህ ብለዋል المؤمن القوي خير وأحب إلى الله من المؤمن الضعيف ، وفي كل خير “ጠንካራው ሙእሚን ከደካማው ሙእሚን ከአላህ ዘንድ በላጭና መልካም ነው፡፡ በሁሉም መልካም አልለ፡፡" ሸይኽ አልባኒ ኳስ የሚጫዎቱ ሰዎችን ከተመለከቱ በኋላ  እንዲህ አሉ ፡ - “እኔ በተጫዋቾች አልደነቅም፡፡  በጣም የምደነቀው ኳስ ጨዋታ እየተመለከቱ  ወቅቶቻቸውን በሚያባክኑ ሰዎች ነው፡፡  ወቅት የሚገዛ ቢሆን ከእነዚህ ሰዎች እገዛ ነበር”    https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

كأس العالم 2026 يتجه أنظار العالم إلى بطولة كأس العالم فعلى المسلم الشحيح على عمره أن يلاحظ ما يلي: أولا : تذكر أخي المسلم : أن الله خلقك لعبادته وحده لاشريك له ولم يخلقك للعبث واللهو. ثانيا : تذكر أخي المسلم أنك ستندم على ما ضيعت من الوقت قبل موتك ويوم لقاء ربك. قال تعالى (حَتَّىٰ إِذَا جَاءَ أَحَدَهُمُ الْمَوْتُ قَالَ رَبِّ ارْجِعُونِ ۝٩٩ لَعَلِّي أَعْمَلُ صَالِحًا فِيمَا تَرَكْتُ ۚ كَلَّا ۚ إِنَّهَا كَلِمَةٌ هُوَ قَائِلُهَا ۖ وَمِن وَرَائِهِم بَرْزَخٌ إِلَىٰ يَوْمِ يُبْعَثُونَ ۝١٠٠. ثالثا: اعلم أخي المسلم أن الله عز وجل إذا أبغض عبده شغله بالرذائل وضيع عليه وقته. رابعا : تذكر أخي المسلم أنك تقضي أمام الشاشة ساعة ونصف تقريبا في مباراة واحدة هل تعلم أنه يمكنك قراءة ثلاثة إلى أربعة أجزاء في هذه المدة؟. خامسا: تذكر أخي المسلم أن أنفاسك محدودة إلى أجل مسمى فكل أنفاس تخرج منك جزء من عمرك وعمر الإنسان وقته واجعل وقتك فيما ينفعك ووقتك أغلى من الذهب والفضة والجواهر وقد قال نبيك عليه الصلاة والسلام (احرص على ما ينفعك) فمشاهدة الكرة لا نفع يعود إليها لا في الدنيا ولا في الآخرة وإضاعة الوقت أشد من الموت عند العقلاء. وهل يسرك يوم القيامة إذا نظرت إلى صحيفتك فيها تضييع الوقت فيما لم تنتفع به في دنياك وأخراك؟ ولتنظر نفس ما قدمت لغد والعمر قصير فالموت آت لا محالة . سادسا : تذكر أخي المسلم ما يقع عند مشاهدة المباراة من السب والشتم والخصومات والمشاحنات والصراخ وانتهاك الأعراض وإهدار المال والنظر إلى الأجنبيات والرقص فالمسلم يجب أن يحرص على حفظ لسانه وسمعه وبصره قال الله تعالى( وَلَا تَقْفُ مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْمٌ ۚ إِنَّ السَّمْعَ وَالْبَصَرَ وَالْفُؤَادَ كُلُّ أُولَٰئِكَ كَانَ عَنْهُ مَسْئُولًا ۝٣٦ وقال في صفات المؤمنين المفلحين( وَالَّذِينَ هُمْ عَنِ اللَّغْوِ مُعْرِضُونَ ۝٣. سابعا : تذكر أخي المسلم ما وقع فيه كثير من الناس من إهمال الصلوات أو تأخيرها حتى يخرج وقتها بسبب مشاهدة المباراة. ثامنا : تذكر أخي المسلم ما وقع فيه بعض المسلمين من تعظيم اللاعبين الكفار وتوقيرهم وحبهم بل تجد كثيرا من الشباب يتعصبون لهم ويدافعون عنهم ويعادون ويوالون لأجلهم ويرتدون اللباس الذي عليه صورهم وأسماؤهم ويقصون شعورهم على أشكال اللاعبين الذين يعظمونهم. تاسعا : تذكر أخي المسلم قول النبي صلى الله عليه وسلم (نعمتان مغبون فيهما كثير من الناس الصحة والفراغ) وقوله (لا تَزُولُ قَدَمَا عَبْدٍ يَوْمَ القِيَامَةِ حَتَّى يُسْأَلَ عَنْ عُمُرِهِ فِيمَا أفناه...) وتذكر ما كان عليه سلفك من استغلال أوقاتهم في طاعة الله حتى قال الحسن البصري لَقَدْ أَدْرَكْتُ أَقْوَامًا كَانُوا أَشَدَّ حِرْصًا عَلَى أَوْقَاتِهِمْ مِنْ حِرْصِكُمْ عَلَى دَرَاهِمِكُمْ وَدَنَانِيرِكُمْ". تسبيحة واحدة يغرس لك بها نخلة في الجنة واللبيب لا يفرط في وقته البتة عاشرا : ممارسة الرياضة التي فيها تقوية البدن والمحافظة على الصحة مع الالتزام بالضوابط الشرعية مطلوبة وقد قال النبي صلى الله عليه وسلم "المؤمن القوي خير وأحب إلى الله من المؤمن الضعيف، وفي كل خير. وكان الشيخ الألباني ينظر إلى الذين يشاهدون الكرة ويقول أنا لا أعجب من اللاعبين وإنما أتعجب من هؤلاء المشاهدين الذين يضيعون أوقاتهم لو أمكن شراء الوقت لاشتريت من هؤلاء.

الفاجر يغلب عليه حالة نفسه ويظن أن الناس مثله في فجوره وخبثه قال المناوي: "فالصدوق يحمل كلام غيره على الصدق لاعتقاده قبح الكذب وإن المؤمن لا يتعمد القبيح والكذاب يتهم كل مخبر بالكذب ويكاد يجزم به لكونه ديدنه وعادته وشأنه فلا يستبعد حصوله من غيره بل يستقربه بل يقطع به" "والداعي إلى الكذب محبة النفع الدنيوي وحب الترؤس وذلك أن المخبر يرى أن له فضلا على المخبر بما علمه فيظن أنه يجلب بقوله فضيلة ومسرة وهو يجلب به نقيصة وفضيحة كذبة واحدة لا توازي مسرات" "فيض القدير"

ገባ ገባ በሉ በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከሱብሂ ሰሏት በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል 📒 دعائم منهاج النبوة 🖌للشيخ أبي عبدالله محمد سعيد رسلان حفظه الله 📒ደዓኢም
🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከሱብሂ ሰሏት በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል 📒 دعائم منهاج النبوة
🖌للشيخ  أبي عبدالله محمد سعيد رسلان                 حفظه الله
📒ደዓኢም ሚንሀጂ አን-ኑቡወህ
🖌ሊሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላ
ን 🎙 ኡስታዝ አቡ ኢልሐም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله) https://t.me/sunah123 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ https://t.me/sunah123

🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል 📒 الرحيق المختوم 🖌 فضيلة الشيخ صفي الرحمن المباركفوري 📒 አረሂቀል መኽቱም 🖌ሊሸይኽ ሶፍዩ ሮህማ
🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል 📒 الرحيق المختوم 🖌 فضيلة الشيخ صفي الرحمن المباركفوري 📒 አረሂቀል መኽቱም 🖌ሊሸይኽ ሶፍዩ ሮህማን አል- ሙባረክ ፉሪዩ 🎙 በአቡል ቡኻሪ ሙባረክ ኢብራሂም ( ሀፊዟሁሏሁ) 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌 https://t.me/almuhajrinmedresa https://t.me/almuhajrinmedresa

⤵️قال العلامة الشيخ ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله- ”فلا تتحقق السلفية والسنية في أحد حتى يفارق أهل البدع والتحزب قلبًا وقالبًا ويلتزم بما ڪان عليه السلف الصالح ظاهرًا وباطنًا، عقيدةً ومنهجًا، قولًا وعملًا، عبادةً وأخلاقًا“ 📒 [مجموع الردود (٣٧٦/٣٧٥)] እውቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሃዲ አል-መድኸሊን (አላህ ይዘንላቸውና) እንድህ አሉ
​“አንድ ሰው የቢድዓና የቡድንተኝነት (የአንጃ) ሰዎችን በልቡም ሆነ በአካል (በውጫዊ ገጽታው) እስካልተገነጠለ (እስካልራቀ) ድረስ፣ እንዲሁም በጥንቃቄ (በጥብቅ) ሰለፎች (ቀደምት ደጎች) በነበሩበት መንገድ ላይ በውጪም በውስጥም፣ በዓቂዳ (በእምነት) እና በመንሃጅ (በአካሄድ)፣ በንግግርና በተግባር፣ በኢባዳ (በአምልኮ) እና በምግባር (በአኽላቅ) እስካልጸና ድረስ፤ ሰለፊይነቱና ሱኒይነቱ እውን አይሆንም (አይረጋገጥም)።” ​📒 [መጅሙዕ አር-ሩዱድ (375-376)]
https://t.me/sunah123

   በላቸው፦ አላህን የምትወዱ እንደ ሆናችሁ ተከተሉኝ፤ አላህ ይወዳችኋል። (አሊ-ዒምራን፡ 31)   ጥቅም፦ አላህን መውደድ በምኞትና በደረቅ ጥያቄ  አይረጋገጥም፤ ይልቁኑ የሚረጋገጠው ነቢዩን ﷺ በንግግራቸውም ሆነ በተግባራቸው በመከተል ብቻ ነው። 6. ለመልዕክተኛው መታዘዝ ለአላህ መታዘዝ ነው   መረጃ (ቁርአን)፦    ﴿مَنْ يُطِعِ الرَّسُولَ فَقَدْ أَطَاعَ اللَّهَ﴾ [النساء: 80].    መልዕክተኛውን የሚታዘዝ ሰው በእርግጥ አላህን ታዘዘ። (አን-ኒሳእ፡ 80)   ጥቅም፦ ለነቢዩ ﷺ መታዘዝ በራሱ ራሱን የቻለ ግዴታ ነው፤ እርሳቸውን የታዘዘ ሰው በእርግጥም አላህን ታዟል። 7. መልዕክተኛው ﷺ ይዘውት የመጡትን የመያዝ ግዴታ   መረጃ (ቁርአን)፦     ﴿وَمَا آتَاكُمُ الرَّسُولُ فَخُذوهُ وَمَا نَهَاكُمْ عَنْهُ فَانْتَهُوا﴾ [الحشر: 7].    መልዕክተኛውም የሰጣችሁን (ማንኛውንም ነገር) ያዙት፤ ከእርሱም የከለከላችሁን ነገር ተከልከሉ። (አል-ሐሽር፡ 7)   ጥቅም፦ ይህ አንቀጽ ሱናን መቀበልና በእሱ መስራት ግዴታ መሆኑን በግልጽ ያሳያል፤ እሱን ውድቅ ማድረግ ደግሞ ቁርአንን በግልጽ መቃረን ነው። 8. አላህ ቁርአንን እንደጠበቀው ሁሉ ሱናንም ጠብቆታል።    احتاط العلماء كثيرًا للسنة... ونقبوا عن الرجال... وبيّنوا من يُحتج به ومن لا يُحتج به     ኡለማኦች (የእስልምና ሊቃውንት) ለሱና እጅግ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርገዋል... ስለ ሐዲስ አስተላላፊዎችም በጥልቀት መርምረዋል... በማን ማስረጃ ማድረግ እንደሚቻልና በማን እንደማይቻልም ግልጽ አድርገዋል።   ጥቅም፦ የሐዲስ ሳይንስ እንዲሁም አል-ጀርሕ ወት-ተዕዲል (የአስተላላፊዎች መመዘኛ ጥናት) ሱና ተጠብቆ  ትክክለኛው ከደካማው ተለይቶ እንዲታወቅ ከተደረጉ ታላላቅ ሰበቦች መካከል ነው። 9. የቁርአንዮች ጭንብል (በእውነታው በቁርአንም አይሰሩም)   መረጃ (የሊቃውንት ንግግር)፦     قال الشيخ صالح الفوزان:الذين ينكرون السنة هؤلاء كذبوا فإنهم لم يعملوا بالقرآن  لأن الله قال: ﴿وما آتاكم الرسول فخذوه﴾    ሸይኽ ሷሊሕ አል-ፈውዛን እንዲህ ብለዋል፦ እነዚያ ሱናን የሚያስተባብሉ ሰዎች ዋሽተዋል፤ እነሱ በቁርአንም አይሰሩም። ምክኒያቱም አላህ "መልዕክተኛው የሰጣችሁን ያዙት" ብሏልና።       ጥቅም፦ ሱናን ውድቅ ያደረገ ሰው፣ ለመልዕክተኛው እንድንታዘዝ የሚያዙትን የቁርአን አንቀጾች በሙሉ ስለጣሰ ቁርአንንም አስተባብሏል። 10. ሱና ሸሪዓን ለመተግበር መሰረት ነው     «وبالكتاب والسنة وحدهما دون غيرهما تقام شريعة الله في أرضه».    የአላህ ሸሪዓ በምድር ላይ ሊቆም የሚችለው በቁርአንና በሱና በሁለቱ ብቻ እንጂ ከእነሱ ውጪ በሌላ አይደለም።     ጥቅም፦ ሱናን ትቶ በቁርአን ብቻ በመመካት እስልምናን በትክክለኛው መንገድ በተግባር ላይ ማዋል ፈጽሞ አይቻልም። https://t.me/sunah123

من أبرز الفوائد التي في بيان بطلان مذهب القرآنيين ووجوب التمسك بالكتاب والسنة معًا 1- السنة وحيٌ من الله تعالى النص ﴿وَمَا يَنْطِقُ عَنِ الْهَوَى ۝ إِنْ هُوَ إِلَّا وَحْيٌ يُوحَى﴾ [النجم: 3-4] الفائدة: السنة النبوية ليست كلامًا بشريًا مجردًا بل هي وحي من الله تعالى أوحاه إلى نبيه ﷺ ولذلك يجب قبولها والعمل بها. 2- السنة بيانٌ للقرآن الكريم النص ﴿وَأَنْزَلْنَا إِلَيْكَ الذِّكْرَ لِتُبَيِّنَ لِلنَّاسِ مَا نُزِّلَ إِلَيْهِمْ﴾ [النحل: 44] الفائدة: لا يمكن فهم القرآن الفهم الكامل إلا بالسنة؛ فهي التي تفسر المجمل وتخصص العام وتقيد المطلق. 3- القرآن والسنة متلازمان النص: «وبهذا البيان كانت علاقة القرآن الكريم بالسنة المطهرة علاقة متلازمة لا ينفصل أحدهما عن الآخر، وبالقرآن والسنة معًا قام بناء الإسلام». الفائدة: من فصل السنة عن القرآن فقد هدم أصلًا من أصول الدين. 4- إنكار السنة ضلال قديم النص: قال أبو قلابة رحمه الله: «إذا حدّثت الرجل بالسنة فقال: دعنا من هذا وهات كتاب الله، فاعلم أنه ضال». الفائدة: إنكار السنة ليس فكرًا جديدًا، بل هو مسلك أهل الأهواء منذ القرون الأولى. 5- وجوب اتباع الرسول ﷺ النص: ﴿قُلْ إِنْ كُنْتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ﴾ [آل عمران: 31]. الفائدة: محبة الله لا تتحقق بالدعوى، وإنما باتباع النبي ﷺ في أقواله وأفعاله. 6- طاعة الرسول من طاعة الله النص: ﴿مَنْ يُطِعِ الرَّسُولَ فَقَدْ أَطَاعَ اللَّهَ﴾ [النساء: 80]. الفائدة: طاعة النبي ﷺ واجبة استقلالًا، ومن أطاعه فقد أطاع الله تعالى. 7- وجوب الأخذ بما جاء به الرسول ﷺ النص: ﴿وَمَا آتَاكُمُ الرَّسُولُ فَخُذُوهُ وَمَا نَهَاكُمْ عَنْهُ فَانْتَهُوا﴾ [الحشر: 7]. الفائدة: الآية تدل على وجوب قبول السنة والعمل بها، وأن ردها مخالفة صريحة للقرآن. 8- حفظ الله السنة كما حفظ القرآن النص: «احتاط العلماء كثيرًا للسنة... ونقبوا عن الرجال... وبيّنوا من يُحتج به ومن لا يُحتج به». الفائدة: علم الحديث والجرح والتعديل من أعظم أسباب حفظ السنة وتمييز الصحيح من الضعيف. 9- القرآنيون في الحقيقة لا يعملون بالقرآن النص: قال الشيخ صالح الفوزان: «الذين ينكرون السنة هؤلاء كذبوا فإنهم لم يعملوا بالقرآن؛ لأن الله قال: ﴿وما آتاكم الرسول فخذوه﴾». الفائدة: من رد السنة فقد خالف نصوص القرآن الآمرة بطاعة الرسول ﷺ. 10- السنة أصل في إقامة الشريعة النص: «وبالكتاب والسنة وحدهما دون غيرهما تقام شريعة الله في أرضه». الفائدة: لا يمكن تطبيق الإسلام تطبيقًا صحيحًا بالاعتماد على القرآن وحده دون السنة النبوية. 🔗ትርጉሙ በግርድፉ የቁርአንዮችን (ሐዲስን ውድቅ የሚያደርጉ ቡድኖች) እምነት ውድቅነት በማብራራት እና ቁርአንንና ሐዲስን አጣምሮ የመያዝ ግዴታን የሚስገንዘብ፦ 1. ሱና (ሐዲስ) ከአላህ ዘንድ የወረደ  (ወሕይ) ነው   መረጃ (ቁርአን)፦    ﴿وَمَا يَنْطِقُ عَنِ الْهَوَى ۝ إِنْ هُوَ إِلَّا وَحْيٌ يُوحَى﴾ [النجم: 3-4]    ከስሜቱም አይናገርም። እርሱ (ንግግሩ) የሚወረድለት ወህይ እንጂ ሌላ አይደለም። (አን-ናጅም፡ 3-4)       ጥቅም፦ የነቢዩ ሱና (ሐዲስ) እንዲሁ ተራ የሰው ልጅ ንግግር አይደለም፤ ይልቁኑ አላህ ለነቢያቸው ﷺ ያወረደላቸው (ወሕይ) ነው። ስለሆነም እሱን መቀበልና በእሱ መስራት ግዴታ ነው። 2. ሱና ለቁርአን ማብራሪያ ነው፦   መረጃ (ቁርአን)፦     ﴿وَأَنْزَلْنَا إِلَيْكَ الذِّكْرَ لِتُبَيِّنَ لِلنَّاسِ مَا نُزِّلَ إِلَّهِمْ﴾ [النحل: 44]    ለሰዎችም ወደ እነርሱ የተወረደውን ልታብራራላቸው ማስታወሻውን (ቁርአንን) ወደ አንተ አወረድን። (አን-ናሕል፡ 44)       ጥቅም፦ ቁርአንን ሙሉ በሙሉ በተገቢው መንገድ መረዳት የሚቻለው በሱና አማካኝነት ብቻ ነው። ምክንያቱም ሱና በጥቅል የተቀመጡትን ያብራራል፣ አጠቃላይ የሆኑትን ይከፋፍላል (ይለያል)፣ እንዲሁም ፍጹም ነጻ (ያለ ገደብ) የተቀመጡትን ይገድባል። 3. ቁርአንና ሱና የማይነጣጠሉ ተጓዳኞች ናቸው።    وبهذا البيان كانت علاقة القرآن الكريم بالسنة المطهرة علاقة متلازمة لا ينفصل أحدهما عن الآخر، وبالقرآن والسنة معًا قام بناء الإسلام   በዚህ ማብራሪያ መሠረት በተከበረው ቁርአንና በንጹሁ ሱና መካከል ያለው ግንኙነት አንዱ ካለአንዱ የማይነጠል ጥብቅ ግንኙነት ነው። የእስልምና ህንጻ የተገነባውም በቁርአንና በሱና በሁለቱም በጋራ ነው።   ጥቅም፦ ሱናን ከቁርአን የነጠለ ሰው፣ ከእስልምና መሰረቶች መካከል አንዱን መሰረት አፍርሷል። 4. ሱናን ማስተባበል (አልቀበልም ማለት) የቀድሞ ጥመት ነው፦   መረጃ (የሊቃውንት ንግግር)፦     قال أبو قلابة رحمه الله إذا حدّثت الرجل بالسنة فقال دعنا من هذا وهات كتاب الله فاعلم أنه ضال    አቡ ቂላባህ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል፦  አንድን ሰው ሐዲስን ስታወራው "ይህን ተወንና የአላህን መጽሐፍ (ቁርአንን) አምጣ" ካለህ፣ እርሱ ጠማማ መሆኑን እወቅ።       ጥቅም፦ ሱናን አለመቀበል አዲስ የመጣ አስተሳሰብ አይደለም፤ ይልቁኑ ከመጀመሪያዎቹ ክፍለ-ዘመናት ጀምሮ የነበሩ የስሜት ተከታዮች (የቢድዓ ሰዎች) መንገድ ነው። 5. የአላህን መልዕክተኛ ﷺ የመከተል ግዴታ መረጃ (ቁርአን)፦     ﴿قُلْ إِنْ كُنْتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ﴾ [آل عمران: 31] https://t.me/sunah123

✅ አድስ የተጀመረ ኪታብ መሳኢሉል ጃሂልያ ኪታብ 📚  مسائل الجاهلية ✍لشيخ الإسلام المجدد  (رحمه الله تعالى ) ✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى) 🎤أستاذ محمد  بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله ) 🕌 በሙሐጅሪን መድረሳ ⏹ክፍል 54 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

✅ አድስ የተጀመረ የመንሀጅ ኪታብ  📚دعائم منهاج النبوة ✍لشيخ  أبو عبدالله محمد بن سعيد رسلان (حفظه الله تعالى ) የኪታቡን PDF ለማግኘት 👇👇👇 https://t.me/sunah123/3226 🎤أبو إلهام محمد نور  ( وفقه الله ) ⏹ክፍል 119 https://t.me/sunah6769 https://t.me/sunah6769 https://t.me/sunah6769 https://t.me/sunah6769

✅ አድስ የተጀመረ ኪታብ መሳኢሉል ጃሂልያ ኪታብ 📚  مسائل الجاهلية ✍لشيخ الإسلام المجدد  (رحمه الله تعالى ) ✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى) 🎤أستاذ محمد  بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله ) 🕌 በሙሐጅሪን መድረሳ ⏹ክፍል 53 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123