ru
Feedback
❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

Открыть в Telegram

ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦           ➜  በኢትዮ    10:20           ➜  በሳዑዲ     4:20

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
727
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
በሱረቱል ሙደሲር ውስጥ የተጠቀሰው “ተነሳ፣ አስጠንቅቅም” የሚለው ትዕዛዝ በዋናነት ምንን የሚያመለክት ነው?
Anonymous voting

መጀመሪያው ተሸሁድ ላይ አድ ሠው እረስቶ አሏሁመኢኒ አኡዙቢከ ሚን አዛቢ ጀሀነም እስከመጨረሻው አሏሁመ ኢኒ ዞለምቱ ነፍሢ እስከመጨረሻው ቢቀራ ሰጀደ ሰህው ይጠግነዋል ወይንስ

ገና አልተጅምረመ መስል

እኔራሱ ክንድና ክርን መለየት አልችልም አንድ ይመስሉኝ ነበር

አስታዝ ሸሁ ኒያው መጀመር ያለብን ፊታችን መታጠብ ነው ያሉት ሸሁ እኮ ተለፉዝን በተመለከተ አይደል እንደ እናም ኒያው ፉታችንን መታጠብ ሳንጀምረስ ኒያው መነየት ይቻላል አይደል እንደ