ru
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Открыть в Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
7 285
Подписчики
+924 часа
+1557 дней
+81630 дней
Архив постов
photo content

"
ሪዝቃችን በአላህ እጅ ነው" 🎙ኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ሀፊዘሁላህ🎙
https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ከኩፋሮችም ኮፒ ማድረግ ጀምረዋል

የነቢዩ ውዴታ መሆኑ ነው እንግድህ ወልኢያዙ ቢላህ

"ንግግራቸውም ልብህን የሚያጨንቅህ መሆኑን በእርግጥ እናውቃለን፤ ጌታህንም በማመስገን አወድስ፤ ከሰጋጆቹም ሁን!"ˢᵘʳᵉᵗᵘ-ᵃˡʰⁱʲʳ የሰዎች ጎጂ ንግግር፣ ሀሜትና ያልተገቡ ቃላት ልብህን ሲያደሙት አላህ ህመምህን ያውቃል። መድኃኒቱ ወደ ሰዎች መመለስ ሳይሆን አላህን ማመስገን፣ ማወደስ እና በሶላት ወደ እርሱ መጠጋት ነው! ተጋበዙልኝ በዛውም ለምትወዱት ሰው ላኩለት🙌 https://t.me/Sakinah_Quran_Post https://t.me/Sakinah_Quran_Post

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇   ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

🔷ከሱና ኡለሞች የተሰጠ መግለጫ በረቢዕ አል'አወል 2 እና 3 / 1448 ዓ.ሂ. የሱና ኡለሞች በአዲስ አበባ ከተማ ባካሄዱት ስብሰባ አንገብጋቢ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይቶች በማካሄድ፣ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፈዋል። አጽንኦት ሰጥተው ከመከሩባቸውና ውሳኔ ካስተላለፉባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል:- 1. በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ ላይ በመመስረት፣ የአላህን መጽሐፍና የመልእክተኛውን - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - ሱና አጥብቆ መያዝ፤ ለማንኛውም ጉዳይ ሶሃቦች፣ ታብእዮች፣ እነርሱንም በመልካም ወደ ተከተሉት ጎዳና መመለስ ግዴታ እንደሆነ፤ 2. ሸሪዓዊ እውቀትን ለመፈለግ ከፍተኛ ፍላጎት ማሳደር፤ በተለይም ከመሻይኽ፣ ከኡለሞችና ከኡስታዞች ጋር በመሆን ኢስላማዊ እውቀቶችን መተዋወስ። በኢስላማዊ የሸሪዓ ጉዳዮች ላይ እርስ በርስ መወያየት እንደሚገባ፤ 3. ለአሏህ ብሎ በመዋደድ፤ በሱና አሊሞችና በሰለፊዮች መካከል ፍቅርና ትብብርን ማጠናከር ፤ ወደ ጥላቻና ጭቅጭቅ ከሚወስዱ ነገሮችን መራቅ እንደሚገባ፤ 4. የልዩነትና የግጭት መንስኤዎችን መራቅ፤ ልዩነቶች ሲከሰቱ፣ ፍትህና ሐቅን ተላብሶ ወደ ቁርዓን እና ወደ ሐዲስ በመመለስ መፍትሄ መስጠት እንደሚገባ፤ 5. በመርከዞችና በመስጊዶች የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ አለመግባት፤ በመርከዞችና በመስጊዶች የውስጥ ጉዳይ የማይመለከተው አካል ጣልቃ መግባት፣ የሰለፍያን አንድነት የመከፋፈል ሙከራ በመሆኑ፣ ከዚህ ተግባር መራቅ እንደሚገባ፤ 6. በሱና የሚታወቁ (ወንድምና እህቶችን) ፈጥኖ ከመፈረጅ መጠንቀቅ፤ ይህ ተግባር መከፋፈልንና ፊትናን ስለሚያስከትል፣ ጉዳዩን ወደ ታላላቅ ኡለሞች መመለስ እንደሚገባ፤ 7. ‘ባለቤቱ ሰለፊ አይደለም’፣ ‘እርሱ ከእገሌ ጋር ነው' በሚል ወይም በበቀል ቪዲዮዎችንና የድምጽ ቅጅዎችን ከቻናል ላይ እንዲያነሱ ከመጠየቅ መቆጠብ፤ 8. ከዝንባሌና ከፈጠራ ባለቤቶች ጋር ያለውን ልዩነት የመጠበቅ ግዴታን መወጣትና ከእነርሱ ጋር ከመለካለክ መቆጠብ ፤ 9. ወንድማችን ዓሊ ሁሴንን በተመለከተ፤ የሱና ኡለሞች ባደረጉት ክትትል መሰረት ተጸጽቶ መመለሱን፣ ጸጸቱም ያማረ መሆኑንና ከሰለፊ ወንድሞቻቸው አንዱ እንደሆነ አረጋግጠዋል። እኛ እርሱን የምንመለከተው በዚህ መንገድ ነው ፤ ፈራጁ አሏህ ነው። በአሏህ ፊት ማንንም አናወድስም። የኢትዮጵያ አህለሱና ኢስላማዊ ማህበር https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

ሻባብ
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። 💐መልካም ለይል🌹🌹

بسم الله الرحمن الرحيم ​ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤ ​በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ! ​🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ
بسم الله الرحمن الرحيم ​ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤ ​በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ! ​🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ። ​#ተውሂድ #ሱና #ሰለፊያ

"ደረሳ ላጤ አይባልም"🙌 https://t.me/Abu_Umer1
"ደረሳ ላጤ አይባልም"🙌 https://t.me/Abu_Umer1

ኡስታዝ ባህሩ ተካ ሀፊዘሁላህ https://t.me/Abu_Umer1

አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ✨ ​እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ! ​ይህ ቻናል የተለያዩ ኪታቦችን በብዛት ለሚፈልጉ ለመድረሳዎች እና ለግለሰቦች ባሉበት ሆነው በቀላሉ እንዲያዙና በፍጥነት እንዲደርስዎ የተከፈተ ይፋዊ ቻናል ነው። የእውቀት ጥማትዎን ለማርካት የሚሹትን ማንኛውንም ኪታብ በአስተማማኝ ሁኔታ እናቀርባለን። ​የምናቀርባቸው አገልግሎቶች ​የተለያዩ የኪታብ ዘርፎች፦ የአቂዳ፣ የፊቅህ፣ የሀዲስ፣ የተፍሲር፣ የነህውና የሰርፍ እንዲሁም ሌሎች ተፈላጊ ኪታቦችን በብዛት እናቀርባለን። ​በትዕዛዝ ማቅረብ፦ ቻናሉ ላይ ያልተለጠፉ ነገር ግን የሚፈልጓቸው ኪታቦች ካሉ በስም ወይም በፎቶ ጠይቀውን እናቀርባለን። ​ጥራትና ታማኝነት፦ ኦሪጅናል ህትመቶችን በተመጣጣኝ ዋጋና በሀላፊነት እናቀርባለን። ​የምንልክባቸው አድራሻዎች ​📍 አዲስ አበባ 📍 አዳማ 📍 እንዲሁም በአቅራቢያ ላሉ ከተሞች (እንደ አስፈላጊነቱ ወደ ሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎችም እንልካለን) ​እንዴት ማዘዝ ይቻላል? 1) ​የሚፈልጉትን የኪታብ ስም ወይም ፎቶ ይላኩልን​ 2) የሚደርስበትን አድራሻ እና ስልክ ቁጥሮን ያጋሩን ​በፍጥነት እናደርሳለን! ​ለማዘዝ እና ለተጨማሪ መረጃ ​📩 ቴሌግራም፦ @umu_abdellah37 📞 ስልክ፦ +251991622437 ​📢 ቻናላችንን ሼር በማድረግ የእውቀት ሰበብ ይሁኑ ባረከላሁ ፊኩም!
https://t.me/ye_kitab_medebr

ይህችን ብርቱ እህታችንን ሁላችሁም ገብታችሁ አበረታቷት ባረከላሁ ፊኩም! ለመድረሳዎች በብዛት ኪታቦችን ታቀርባለች። ኪታብ የምትፈልጉ በያላችሁበት ስለምታቀርብ እዘዟት። እንዲህ ራሳቸውን ለመቻል ሚሞክሩ ወንድም እህቶቻችንን መደገፍ የሁሉም ሙስሊም ሀላፍትና ሊሆን ይገባል።

ሻባብ አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها ب
ሻባብ
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። 💐መልካም ለይል🌹🌹

photo content

#ውድድር_ነው #ካሸነፍኩ የነየትኩት ሰው አለ እህቴን ስለ ኒቃብ እንዳስታውሳት ሁላ አትፈልግም ነበር እኔ ግን ተስፋ ሳልቆርጥ የኒቃብን ኒእማ እነግራት ነበር እሷ ግን ጅልባብ እንጂ ኒቃብ መቼም አላስበውም ብላ በአቋማ ፀንታ ነበር አንቺማ ኒቃብ ሚያስለብስሽ ባል ይግጠመሽ ያልኳት ጊዜም ነበር አንድ ቀን ከስራ ስገባ ባላሰብኩትና ባልጠበኳት ቀን ወንድሜ ኒቃብ ልለብስ ነው አለችኝ በጣም ገርሞኝ ተደሰትኩኝ በስተመጨረሻም ለበሰችው ታዳ አሁን ስትጠየቅ ከኒቃብ በፊት ፊቴን ገልጬ የሔድኩባቸው ቀናት ይቆጩኛል ትላለች እና ተስፋ አትቁረጡ በማንኛውም ዳዕዋ ከFb የወሰድኩት 🙌

◈                ነገ ሰኞ ነው እንፁም🍂

የብዙዎቻችንን ሁኔታ ይናገራል በተለይ ወደ ዲን ተጠግተን ያለን ወጣቶችን💔 አላህ ይዘንልን🤲
የብዙዎቻችንን ሁኔታ ይናገራል በተለይ ወደ ዲን ተጠግተን ያለን ወጣቶችን💔 አላህ ይዘንልን🤲

🌿🍃🌱 🌿🍃🌱 የአህባሽ ጥርቅም የአህባሽ ጥርቅም 🍃 ቢታጠብ ቢታጠብ ቆሻሻው አይለቅም 🌿 የውሸት ጥርቅም የአመለካከት 🍃 በውሃ አይጠራም ቢደረግ ትጥበት 🌿 🌱🍃🌿 🌱🍃🌿 http
🌿🍃🌱 🌿🍃🌱 የአህባሽ ጥርቅም የአህባሽ ጥርቅም 🍃 ቢታጠብ ቢታጠብ ቆሻሻው አይለቅም 🌿 የውሸት ጥርቅም የአመለካከት 🍃 በውሃ አይጠራም ቢደረግ ትጥበት 🌿 🌱🍃🌿 🌱🍃🌿 https://t.me/Abu_Umer1