ru
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Открыть в Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
7 291
Подписчики
+1824 часа
+1927 дней
+83830 дней
Архив постов
ለተሚዩ ኢብኑ ሙነወር ኢብኑ ሙነወር የተመዩዕ ዋሻ ውስጥ ሳይገባ በፊት ስለ ፎቶ ያለውን አቋም ስሙት ዛሬ ኢጅቲሃዲይ ነው ብሎ እራሱ ሚጮህበትን የፎቶ ርእስ ትናንት ምን ሲል እንደነበር ከራሱ አንደበት አድምጡን በዲን ላይ ከመገለባበጥ አላህ ይጠብቀን https://t.me/Ibnu_abu_habib

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ 🫀🎧 ተጋበዙልኝ በዛውም ለምትወዱት ሰው ላኩለት🙌

🌸የጧት ዚክር 🌸 አስጊና አሰቃቂ አስፈሪ ጨለማ መብራት የሌለበት ቲንሸየ ሻማ ማይነጋ መሳይ የሀሳብ ቀጠሮ በመከጀል ተስፋ ነገን ዛሬ ቋጥሮ መንጋቱን ታያለክ ባሳብ ተወጥሮ 👇👇👇 ቀንህን በዚክር ጀምር። https://t.me/nejashi_nejashi https://t.me/nejashi_nejashi

👉  ሙሐመድ ሓሚዲን የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ !                ክፍል አንድ    ሶሞኑን ሙሐመድ ሓሚዲን የእውቀት ቅርስ በሚል ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ስለ ሰይድ ቁጥብ የተለያዩ ጥያቄዎች ቀርቦለት በጣም አሳፋሪ በሆነ ሁኔታ የነብያቶችን ክብር የሚያጎድፈውን የነብዩ ባልደረቦችን የሚያዋርደውንና የሙስሊሙን አለም ማህበረሰብ በግልፅ የሚያከፍረውን የሰይድ ቁጥብን ጥመቶች እንደ ተራ ጥፋት በመቁጠር ስሌት ሰርቶ ሙዋዘና በሚባለው ሸውራራ ሚዛን እየለካ ያ ጥፋት በዚህ ይጣፋል በሚል አይነት አንድምታ ያለው  ዑዝር እየሰጠ ሲያልፍ ሰምተናል ። ከዚህ ጎን ለጎን የሰይድ ቁጥብን ስህተቶች በመረጃ በማጋለጥ ለነብያቶችና ለነብዩ ባልደረቦች ክብር ዘብ የቆሙትን ዑለሞች ወሰን አላፊዮች በሚል የንግግር ቃና ወርፏል ። በዚህ ሳያበቃ ለሸውራራ ፍርዱ ይረዳው ዘንድ ከዘመናችን ዑለሞች ውስጥ ስለግለሰቡ ሳያውቁ በፊት የተናገሯቸውን ንግግሮች በማምጣት ባጢልን ሐቅ ለማስመሰል ሞክሯል ።     እዚህ ጋር አንባቢያን ሊያውቁት የምፈልገው የሰይድ ቁጥብ ስህተቶች ተራ ስህተቶች ሳይሆኑ አንዱ እንኳን ከእስልምና የሚያወጣ አይነት ለተራራ የከበዱ ቅጥፈት የተሞላባቸው ከባባድ ወንጀሎች መሆናቸውን ነው ። ከእነዚህ ውስጥ እንደማሳያ የነብያትን ክብር መንካት ፣ ሶሓቦችን በኒፋቅ መወረፍ የኢስላሙን አለም ማህበረሰብ በግልፅ ማክፈር የሚሉት ይገኙበታል ። እንደነዚህ አይነት ስህተቶች የኢስላም ሊቃውንቶች ዘንድ ያላቸው ብይን ባለቤቱ ይከፍራል ወይስ አይከፍርም የሚል ነው ። በሱና ዑለሞች ዘንድ ፋሲቅና ሙብተዲዕ ለመሆኑ ኺላፍ የለም ። አላህ ካለ ወደፊት በሚመጡ ክፍሎች በዝርዝር በመረጃ የምናያቸው ይሆናል ።     ለዛሬ ለመግቢያ ይሆን ዘንድ ስለነብያትና ሰለሶሓቦች ክብር የተወሰነ እንይ :– — ነብያቶች በአላህና በፉጡራኖቹ መካከል አገናኝ እንዲሆኑ ፉጡራኖችን ከኩፍር ጨለማ ወደ ኢማን ብርሀን እንዲያሸጋግሩ አላህ መርጦ የላካቸው ምርጥ ባሮቹ ናቸው ። ይህን አስመልክቶ አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል : –    { وَإِذَا جَاءَتْهُمْ آيَةٌ قَالُوا لَن نُّؤْمِنَ حَتَّىٰ نُؤْتَىٰ مِثْلَ مَا أُوتِيَ رُسُلُ اللَّهِ ۘ اللَّهُ أَعْلَمُ حَيْثُ يَجْعَلُ رِسَالَتَهُ ۗ سَيُصِيبُ الَّذِينَ أَجْرَمُوا صَغَارٌ عِندَ اللَّهِ وَعَذَابٌ شَدِيدٌ بِمَا كَانُوا يَمْكُرُونَ}                 الأنعام  (124)    " ተዓምርም በመጣቻቸው ጊዜ ፡- «የአላህ  መልክተኞች የተሰጡትን ብጤ እስክንሰጥ ድረስ በፍጹም አናምንም» አሉ ፡፡ አላህ መልክቱን የሚያደርግበትን ስፍራ ዐዋቂ ነው ፡፡ እነዚያን ያመጹትን ሰዎች ይዶልቱ በነበሩት ነገር አላህ ዘንድ ውርደትና ብርቱ ቅጣት ያገኛቸዋል "፡፡      በዚህ አንቀፅ ላይ እንደምናየው አላህ ለከሀዲያኖች መልስ ሲሰጥ " አላህ መልእክቱን የሚያደርግበትን ስፍራ ዐዋቂ ነው " ይላቸዋል ። መልእክቱንም ከሰዎች ውስጥ ነብያቶችን መርጦ ልባቸውን ለመልእክቱ ማስቀመጫ ስፍራ አደረገው ። እነዚህን አላህ መልእክቱን ሊያስቀምጥባቸው የመረጣቸውን ነብያቶች ክብር መንካት ያከፍራል ። ይህ ሲባል የአንድ ነብይ ክብር መንካት ያጠቃላይ ነብያቶች ክብር መንካት ማለት አይደለም የሚል የሸረሪት ድር አይነት ሹብሀ የሚያነሱ ስለማይጠፉ አላህ ይህን በር በሚቀጥለው አንቀፅ ዘግቶታል : –     { قُلْ آمَنَّا بِاللَّهِ وَمَا أُنزِلَ عَلَيْنَا وَمَا أُنزِلَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيمَ وَإِسْمَاعِيلَ وَإِسْحَاقَ وَيَعْقُوبَ وَالْأَسْبَاطِ وَمَا أُوتِيَ مُوسَىٰ وَعِيسَىٰ وَالنَّبِيُّونَ مِن رَّبِّهِمْ لَا نُفَرِّقُ بَيْنَ أَحَدٍ مِّنْهُمْ وَنَحْنُ لَهُ مُسْلِمُونَ}                    آل عمران (84) «በአላህ አመንን ፡፡ በእኛ ላይ በተወረደውም (በቁርኣን) ፣ በኢብራሂምና በኢስማዒልም፣ በኢስሓቅም፣ በያዕቆብም ፣ በነገዶችም ላይ በተወረደው ፤ ለሙሳና ለዒሳም ለነቢያትም ሁሉ ከጌታቸው በተሰጠው (አመንን) ፡፡ ከእነርሱ መካከል አንድንም አንለይም ፡፡ እኛ ለእርሱ ታዛዦች ነን» በል ፡፡      በዚህ አንቀፅ ላይ እንደምናየው አላህ ከመልእክተኞች መካከል መለየት እንደማይቻል እንዲህ ብሎ ነገረን " ከእነርሱ መካከል አንድንም አንለይም " ። እኛ ለነርሱ ታዛዦች ነን በል " ። ብሎ በሁሉም ነብያቶች ማመን ግዴታ መሆኑ ነግሮናል ። ከዚህ በመነሳት የኢስላም ሊቃውንቶች አላህ ከላካቸው መልእክተኛች ውስጥ የአንዱንም ክብር መንካት የሁሉንም ክብር መንካት እንደሆነ በተለይም ደግሞ ዑሉል ዐዝም የተባሉትን ክብር መንካት የወንጀሉን ክብደት እንዲጨምር እንደሚያደርገው ይስማማሉ ። ለዚህ ነው ከእስልምና መሰረታዊ የኢማን ክፍሎች ( አርካኑል ኢማን) አንዱ በነብያት ማመን የሆነው ። የነብያትን ክብር መንካት በነብያት ማመንን ይፃረራል ። ሰይድ ቁጥብ የሚያቋሽሻቸው ነብዩላሂ ሙሳ ከዚህ ለየት ባለ መልኩ አላህ ለኔ መርጨሃለሁ ያላቸው መሆኑን በሚቀጥለው አንቀፅ እንመልከት : –     { وَاصْطَنَعْتُكَ لِنَفْسِي}                            طه (41) «ለነፍሴም (በመልእክቴ) መረጥኩህ ፡፡      ይህ ስለነብያቶች ከመጡ መረጃዎች ከባሕር እንደ ጠብታ ሲሆን ለጮሌ ማመላከት ይበቃዋልና ልብ ያለው ልብ ይበል ። እኝህን አላህ መርጦ ያከበራቸውና መልእክተኛው አድርጎ ወደ ሰው ልጆች የላካቸውን የአላህ መልእክተኛን ነው ሰይድ ቁጥብ ክብራቸውን በመንካት የሚያዋርዳቸው ። አላህ ካለ በሚቀጥለው ክፍል ስለ ሶሓቦች ደረጃና ክብር እንዲሁም እነርሱን የመሳደብና ክብራቸውን የመንካት ብይን እናያለን ። https://t.me/bahruteka

ነገ ሐሙስ ነው የቻላችሁ ጹሙ

🔷የሰለፊዮች ዋና አላማ ምንድነው?

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ [] ዛሬ ማታ ነሐሴ 27/2018 በአዳማ ከተማ ቦሌ ሂጅራ መስጂድ ቦታ ግዢ ማስተባበሪያ ግሩፕ ላይ ሁላችሁም ተጠርታችኋል መቅረት ማርፈድ አይታሰብም ፡ ☄️ የዛሬው ተጋባዥ እንግዳችን ፡ 🎙አስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ከሀራ ​ሊንኩን ለቤተሰብና ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። ​⏰ ሰዓት: ዛሬ ማታ ከ3:30 ጀምሮ 📍 ቦታ: በቴሌግራም ግሩፓችን በቀጥታ ስርጭት (Live) ➥ ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ ᴄʜᴀииєℓ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ጆይን ለማለት ➘ https://t.me/hijra_masjid

አንድ የሰፈሬ  ልጅ ነበር እናም ዲኑ ላይ ደካማ ነገር ነው። አንዳንድ ዲናዊ ነገር እያወራን በመሃል "እኔ ምልህ ነባ ምን አይነት ለወደፊቱ ምን አይነት ሴት ነው ምታገባው"  ብዬ ጠየኩት እሱ ምን ቢል ጥሩ ነው"ኒቃቢስቷን ነዋ" ብሎ መለሰለኝ።ምን ለማለት ፈልጌ ነው አንድ ሰው አይደለ ዲነኛ ሆኖ ቀርቶ በዲኑ ላይ ደካማ ሆኖ ራሱ ወንድነት ሚሰማው ከሆነ የተገላለጠችን ሴት በፍፁም ለትዳር አይመኝም። https://t.me/Abu_Umer1

ጨለማው ላይ ብናፈጥ ያለ ሰዐቱ አይነጋም !!

🌘አታግቢው አዎ አታግቢው🫵 ትዳርን ሲፈልግ የማይገነዘብ ትኩረቱ የሆነ ጥቅም እና ገንዘብ ባለው ንብረት ብቻ ሴትን የሚታዘብ ሰለፊይ ነኝ ብሎ ምንም ቃል ቢገባ በተግባር ካለየ ምርቱ ከገለባ ፊትና የሚናፍቀው የሚወድ ወከባ ምንም ፎቶው ቢያምር ቢመስል አበባ በጨለማ ገደል ይዞሽ እንዳይገባ

ለዛ ለምትወደው ጓደኛህ ላክለት🌹 በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇 https://t.me/Sakinah_Quran_Post https://t.me/Sakinah_Quran_Post

🌸የጧት ዚክር 🌸 አስጊና አሰቃቂ አስፈሪ ጨለማ መብራት የሌለበት ቲንሸየ ሻማ ማይነጋ መሳይ የሀሳብ ቀጠሮ በመከጀል ተስፋ ነገን ዛሬ ቋጥሮ መንጋቱን ታያለክ ባሳብ ተወጥሮ 👇👇👇 ቀንህን በዚክር ጀምር። https://t.me/nejashi_nejashi https://t.me/nejashi_nejashi

📖ቁርዓን ግብዣ📖 ማለዳ  ላይ  የምንሰማቸውን  ቲላዋዎች  እንደቀላል አንያቸው በርግጥም  የልቦቻችን መርጠብያ ናቸው 💫መልካም ቀን💫 https://t.me/darulekra https://t.me/darulekra

✍️...አንተ ሰው! ጌታህ ከእንቅልፍህ ቀስቅሶሃል፤ ምላሽ ስጥ ፈጅር፣ የውሎህ መጀመሪያ፣ የበረከትህም ምንጭ ነው
✍️...አንተ ሰው! ጌታህ ከእንቅልፍህ ቀስቅሶሃል፤ ምላሽ ስጥ ፈጅር፣ የውሎህ መጀመሪያ፣ የበረከትህም ምንጭ ነው

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

ሻባብ አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها ب
ሻባብ
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። #أذكار_المساء ((أمسينا وأمسى الْمُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَهَ إلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيرَ مَا بَعْدَهُ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي  هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ)). 🍃🌻 💐መልካም ለይል🌹🌹 https://t.me/nejashi_nejashi

🔖 ሸይኽ ሙሀመድ አማን አልጃሚ አላህ ይዛንላቸው 🔊አሁን ላይ ያለንበትን ግዜ በደንብ ምገልፅ ማንቅያ ነው። 📌ከንግግራቸው በጥቅቱ علامة الساعة🕒 የቂያማ ምልክቶች 1/ የመጀመርያው ምልክት የነብዩ ሰለላሁ አላይሂ ወሰለም መላክ ነው 2/ የፍትና መብዛት 3/ ግድያ መብዛት 4/ የወንዶች ማነስና የሴቶች መብዛት 5/ የእውቃት ማነስና መይሀምነት መንሳራፋት ..... 📌 ከምኑም በላይ አስከፊው የእውቀት ማነስ ነው ዛሬ ላይ ሁሉም አዋቂ ነኝ ብሏል ። ያለ ቦታው ፈራጅ ቆራጭ ሆኗል ። አላህ እውቀቱን ከተግባሩ ጋር ይወፍቀን። መሻይኮቻችንንም ወደ አኺራ ያሄዱትን ይማራቸው በህይወት ያሉትን ይጠብቃቸው እኛንም በእነሱ ያስጠቅመን። https://t.me/Abu_Umer1

ፈገግታ ሱና ነው https://t.me/Abu_Umer1

🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ

ሙተነቂብ ሴት በሙተገሊጥ ሴት ላይ ያላት ብልጫ ክትፎ በሌሎች ምግቦች ላይ ካለው ብልጫ በላይ ነው! https://t.me/Abu_Umer1