ru
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Открыть в Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
7 289
Подписчики
+1824 часа
+1927 дней
+83830 дней
Архив постов
ምንም ያህል በዲኔ ደካማ ብሆንም ነገር ግን ሰዎች እየተደባደቡ አላህ ሲያምፁ አላይም🙌

اَلسَـــــــــــــــلاّمُ عَلَـَــــيـــــــكُمَ وَرَحَمَتُــــــــــــــ اللَّهِ  وَبَرَكَــــٰـــــــــــــــــاتَه ዛሬ ወደ ዩኒቨርሲቲ አልፋችሁ በ219ኢ.አ ፍሬሽ እንዲሁም ሪሚድያል ተማሪ ለሆናችሁ ወንድም እህቶች በትንሹም ቢሆን ምክር ቢጤ ልሰጣችሁ ወደድኩ!! ወደ ዩኒቨርሲቲ ሕይወት ለገባችሁ አዲስ ሙስሊም ተማሪዎች በመጀመሪያ አሏህ (ሱወ) አመስግኑት። ዩኒቨርሲቲ ከቀድሞው የትምህርት ቤት ቆይታ ፈጽሞ የተለየ፣ ነፃነት የሚበዛበት፣ የተለያዩ ሃሳቦችና አመለካከቶች የሚንጸባረቁበት ፈታኝም ምቹም ምዕራፍ ነው። በዚህ አዲስ ጉዟችሁ ዲናችሁን ይዛችሁ ድል አድራጊ ሆናችሁ እንድትወጡ ቁርአንና ሀዲስን መሰረት ባደረገ መልኩ መመራት ይኖርባችኋል። ➊.​ዩኒቨርሲቲ የፈተናና የዕድል ማዕከል መሆኑ ​ዩኒቨርሲቲ የዲን እውቀትና የዱንያ እውቀት የሚቀሰምበት፣ የሰው ልጅ እምነቱና አቋሙ የሚፈተንበት ቦታ ነው። አላህ በቁርአኑ እንዲህ ይላል:
​ {أَحَسِبَ النَّاسُ أَنْ يُترَكُوا أَنْ يَقُولُوا آمَنَّا وَهُمْ لَا يُفْتَنُونَ} "ሰዎች «አምነናል» በማለታቸው ብቻ የሚተው መሆናቸውን፣ እነሱም የማይፈተኑ መሆኑን አሰቡን?" (ሱረቱል አንከቡት፡ 2-3)
​ይህ አንቀጽ እንደሚያሳየው ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ስትገቡ የተለያዩ ፈተናዎች (የሃሳብ መዛባት፣ መጥፎ ጓደኞች፣ የጊዜ እጥረት) እንደሚገጥሟችሁ ታውቆ ጽናትን ይጠይቃል። ➋.​ትክክለኛ ጓደኛ መምረጥ (የጓደኛ ምርጫ) ​በዩኒቨርሲቲ ሕይወት ውስጥ ስኬታማ መሆንም ሆነ መክሰር ከምታደርጉት የጓደኛ ምርጫ ጋር በእጅጉ የተያያዘ ነው። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የመልካም እና የመጥፎ ጓደኛን ምሳሌ ሲያስረዱ፦
​"የመልካምና የመጥፎ ጓደኛ ምሳሌ እንደ ከያሚ (ሽቶ ነጋዴ) እና እንደ እሳት ነፊ ነው። የከያሚው ነገር ሽቶ ይለግስሃል፤ ወይም ከርሱ ሽቶ ትጠቀማለህ፤ ወይም መልካም ሽታ ታገኛለህ። የእሳት ነፊው ግን (ብረት የሚቀጥቅጥ) ልብስህን ያቃጥለዋል፤ ወይም መጥፎ ሽታ ታገኛለህ።" (ቡኻሪ እና ሙስሊም)
​በመሆኑም አላህን የሚያስታውሱአችሁ፣ በትምህርት የሚያግዟችሁ እና ወደ ኸይር (መልካም ነገር) የሚጠሯችሁ ሰዎችን እንጂ ወደ ጥፋት የሚወስዷችሁን መጥፎ ጓደኞች መጠንቀቅ ይገባል። ➌.​ዱንያዊና ዲናዊ ትምህርትን ማቀናጀት ​ዩኒቨርሲቲ የገባችሁት ዱንያዊ ትምህርት ለመማር ብቻ ሳይሆን፣ አላህን የምትገዙበትን ትክክለኛ እውቀት (ዲን) ይበልጥ ለማወቅ ጭምር ነው። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል: ​"አላህ ለሱ መልካምን የሻለት ሰው የዲንን እውቀት ይለግሰዋል።" (ቡኻሪ እና ሙስሊም) ​ከዘመናዊው ትምህርት ጎን ለጎን ቂርዓትና ደርስ መከታተል፣ ቁርአንንና የነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) ሱና መቅሰም ለልብ ሰላም እና ከጥርጣሬዎች ለመጠበቅ እጅግ ወሳኝ መሳሪያችን ነው። ➍.በግቢ ውስጥ ያሉ ​ሰለፍይ ጀማዓዎችን መቀላቀል ​በዩኒቨርሲቲ ውስጥ እጅግ ብዙ ሐሳቦችና ጽንፈኛ ወይም አቅጣጫቸውን የሳቱ ቡድኖች አሉ። ከቁርአንና ከሀዲስ እንዲሁም ከመጀመሪያው ትውልድ (ሰለፎች) መረዳት ውጪ ያሉ አካሄዶችን መጠንቀቅ ያስፈልጋል። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ እንዲከተሉ ሲያዝ፦
​{وَأَنَّ هَذَا صِرَاطِي مُسْتَقِيمًا فَاتَّبِعُوهُ وَلَا تَتَّبِعُوا السُّبُلَ فَتَفَرَّقَ بِكُمْ عَنْ سَبِيلِهِ} "ይህም ቀጥተኛ መንገዴ ነው፤ ተከተሉትም፤ መንገዶችንም አትከተሉ፤ ከቀጥተኛ መንገዱ ይለያያችኋልና።" (ሱረቱል አንአም፡ 153)
​እዚህ ላይ "መንገዶች" የሚለው ቃል ብዙኃኑን የተሳሳቱ አቅጣጫዎች የሚያሳይ ሲሆን፣ "መንገዴ" የሚለው ነጠላው ደግሞ ቁርአንንና ሱናን በሰለፎች ግንዛቤ የሚከተለውን ሰለፍይ ጀማዓ (ትክክለኛውን የሐቅ መንገድ) ያመለክታል። በኸይር ነገር ካልተጠመዳችሁ እና ትክክለኛውን እውቀት ካልያዛችሁ ዲናችሁ ይሸረሸራል። ከምንም በላይ አደራ የምላችሁ ነገር ቢኖር ከየትኛውም የቢድዓ ባለቤት ጀማዓም ሆነ ግለሰብ ርቃችሁ የሰለፍይ ጀማዓዎችን እንድትቀላቀሉ አደራ እላለሁ። ይህን ማድረጋችሁ ለሁሉም ነገር መፍትሄ የማግኘት እድላችሁ ቅርብ ነውና። ጠቅለል ሳደርገው ​ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በዕውቀት፣ በሂክማ (ጥበብ) እና በመልካም ስነ-ምግባር ታንጻችሁ ውጡ። በጊዜያዊ የዱንያ ውበት እና ፈተናዎች ተሸውዳችሁ ዲናችሁን እንዳታጡ አላህን ፍሩ። ትክክለኛ ጓደኞችን ያዙ፤ የኡለማዎችን ደርስ አጥብቃችሁ ያዙ ተማሩ ወንድማማችነትን ፍጠሩ ። በትንሿም ብትሆን ይህን ይመስላል ለጓደኞቻችሁ #share አድርጉላቸው!! ወሏሁ አዕለም!! ✍ ወንድማችሁ አብደረህማን /አቡ ዩስራ 🔗ቴሌግራም ቻናል:- t.me/Quranrecitation02 t.me/Quranrecitation02

ኒቃቢስት ሴት መች ሀያእዋን ማጣት እንደምጀምር ታቃላቹህ? ቲክቶክ መጠቀም የጀመረች ጊዜ ነው በቃ tiktok ደልቺው ሀያእሽን ቀድሞ ከመደለቱ በፊት🙌 https://t.me/Abu_Umer1
ኒቃቢስት ሴት መች ሀያእዋን ማጣት እንደምጀምር ታቃላቹህ? ቲክቶክ መጠቀም የጀመረች ጊዜ ነው በቃ tiktok ደልቺው ሀያእሽን ቀድሞ ከመደለቱ በፊት🙌 https://t.me/Abu_Umer1

👉የኔ ልባም ሴት🌸 ……………………… አማራጭ ሲያጣ የመጣ እና አማራጭ እያለው የመረጠሽ አንድ አይደሉም🙌
👉የኔ ልባም ሴት🌸 ……………………… አማራጭ ሲያጣ የመጣ እና አማራጭ እያለው የመረጠሽ አንድ አይደሉም🙌

ካfirን ማኩረፍ አስል የሌለው ነው። ይልቁንም በሂህክማ መጥራት ነው በላጩ። #ሙብተዲዕ፣ሙርተድ፣ፋሲቅ..ሀጅር ማድረግ ግን ዲን ላይ የተደነገገ ነው

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱህ ? 🎤 🎤🇸🇦🇪🇹🇵🇸✈️ ....... 💎እንዳያመልጣችሁ⁉️⁉️⁉️ አሰላሙ አለይኩም ውድ ሰለፊዮች የተከበራችሁ እነሆ ጁሙኣ በጣም ለየት ያለ ዳእዋ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱህ ? 🎤 🎤🇸🇦🇪🇹🇵🇸✈️ ....... 💎እንዳያመልጣችሁ⁉️⁉️⁉️ አሰላሙ አለይኩም ውድ ሰለፊዮች የተከበራችሁ እነሆ ጁሙኣ በጣም ለየት ያለ ዳእዋ አለላችሁ እንድትመጡ ስል እኔ ጠራኋችሁ በሀገር ውስጥና በውጭም ላላችሁ ብርቅዬ ድንቅዬ ሱኒይ የሆናችሁ ለየት ያለው ዳእዋ" እንዳያመልጣችሁ " የወንድምነቴን እኔ ነገርኳችሁ በሀራዎች ግሩፕ በቴሌ ገብታችሁ እንድትጋበዙ ዛሬ አስታወስኳችሁ ለዚህ ፕሮግራም አሏህ ያድርሳችሁ (አቡ ሙቅቢል )✈️🇵🇸 https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry

🔷ፈትዋ🔷 ሴት ልጅ ለዳእዋ ሚዲያ መውጣት ትችላለችን? 🎙ሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁላህ🎙 እንደዚህ አይነት አጫጭር ፈትዋዎች እንዲደርሳቹ ከፈለጋቹ ቻናላችን ጆይን ይበሉ 👇👇👇 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

أستغفر الله الذي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه .اللهم اغفر ذنوبنا ኢስትغፋር አብዛ🫵 የብዙ ወንጀል ባለቤት መሆንህን አትዘንጋ 🤌
أستغفر الله الذي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه .اللهم اغفر ذنوبنا ኢስትغፋር አብዛ🫵 የብዙ ወንጀል ባለቤት መሆንህን አትዘንጋ 🤌

የልባችን እረፍትና ሰላም የሚገኘው በአሏህ ዚክር ብቻ ነው። {አስተውሉ! አሏህን በማውሳት ልቦች ይረጋጋሉ።}
የልባችን እረፍትና ሰላም የሚገኘው በአሏህ ዚክር ብቻ ነው። {አስተውሉ! አሏህን በማውሳት ልቦች ይረጋጋሉ።}

ተጋበዙልኝ በዛውም ለምትወዱት ሰው ላኩለት🙌 በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇 https://t.me/Sakinah_Quran_Post https://t.me/Sakinah_Quran_Post

photo content

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

ሻባብ አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها ب
ሻባብ
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። #أذكار_المساء ((أمسينا وأمسى الْمُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَهَ إلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيرَ مَا بَعْدَهُ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي  هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ)). 🍃🌻 💐መልካም ለይል🌹🌹 https://t.me/nejashi_nejashi

ሚስት ባሏን ነገ ሀሙስ ነው እንፁም ብላ ለሱህር ትቀሰቅሳለች አንተ ላጤው ግን ያ የፈረደበት ስልክህ"ፒሪሪም" እያለ አላርሙ ይቀሰቅስሃል💔 https://t.me/Abu_Umer1

ቁርአንን ተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ምፈልጉ ቦታ ሳይሞላባቹሁ ፈጥናቹ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ👇👇👇 @Salafiwaverrr

ሻባብ አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها ب
ሻባብ
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። #أذكار_المساء ((أمسينا وأمسى الْمُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَهَ إلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيرَ مَا بَعْدَهُ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي  هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ)). 🍃🌻 💐መልካም ለይል🌹🌹 https://t.me/nejashi_nejashi

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ➡️ጾም ከብዙ መጥፎ ነገር ይገድባል።       ➡️ ስሜትን ያስራል ።        ➡️ እይታን ከሀራም ያርቃል ።          ➡️ ከጀነት አንዱን በር ይዟል ። በእርሱ ለመግባት እነሽቀዳደም። ➡️ የማይችል share በማድረግ ያመላክት ከቻላቹ አግቡና ፁሙ ካልቻላቹ ባለትዳሮችን አስታውሱ....ባለትዳሮች በመፆም አንድ ላይ  ልባቸውን አጠንክሩት! መልካም ለይል        https://t.me/nejashi_nejashi

🔷ከታች ከተዘረዘሩት ኪታቦች በህይወታቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀራቹት ኪታብ የቱ ነው? እስኪ ንኩት እና የሚመጣላቹን የሱና ቻናሎች ይቀላቀሉ

🔷"መውሊድ ቢደአ ነው"🔷 🎙ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን🎙 እንደዚህ አይነት አጫጭር ዳእዋዎች እንዲደርሳቹ ከፈለጋቹ ቻናላችን ጆይን ይበሉ 👇👇👇 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1