Ashangulit💜🌻
Открыть в Telegram
Pharmacist | Christian | Feminist| Human የመድኃኒት ባለሙያ ፤ ክርስቲያን ፤ የፆታ እኩልነት ተሟጋች ፤ ሰዉ Hey, this’s my attempt at content creating and sharing my journey. Welcome!
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
301
Подписчики
+124 часа
+117 дней
+1130 дней
Архив постов
301
Convo i had today:
Them: hey
Me: hi?
Them: endet nesh
Me: dena
Me: what do u want?
Them: mn yakosatrshal channel yekefetshew mtaweriw atesh aydel
Me: instantly blocked them
301
What makes havesha lbs habesha lbs?
The material?
The design?
One is nothing with out the other?
301
Btw set lij becha mgb tisra yemil heg or ye metsaf kidus teks yelem. You do it out of love for your partner. Aleke
301
+1
Did you know that you can adopt wild lifes😭😭😭 poppi is so cuteeee. Just for 50$ a year. You can’t like take them home but still so adorable
301
Is a white person dressed up and colored as a black person okay? Or vice versa?😂😂😂😂 i think it is.(For Halloween)
301
Repost from Chosen lights💒✨
ትላንት እሁድ ጠዋት በቤተክርስቲያን ከነበረኝ ቆይታ ልቤ ላይ የቀረውን ሃሳብ ላካፍላችሁ
ወደ አንድ ሰው ቤት እየገባሁ ነው እንበል። በሩ እንደተከፈተ ቤቱ ውስጥ ያለው ውሻ በጣም መጮህ ጀመረ። ድምፁ በጣም ያስፈራል። ከዚያ የቤቱ ባለቤት "አትፍራ እመነኝ እኔ እዚህ ነኝ። ውሻው ቢጮህም አንተን አይነካህም" አለኝ።
በዚህ ታሪክ ውስጥ የቤቱ ባለቤት በእግዚአብሔር ውሻው ደግሞ በዓለም ይመሰላሉ። ዓለም በችግሮች፣ በፈተናዎችና በጩኸት ሊያስፈራን ይችላል። አንዳንድ ጊዜ ሁኔታዎች ከእኛ በላይ የሆኑ ይመስላሉ። የምንሰማው የችግሩን ድምፅ ብቻ ይሆናል። ፍርሃትም ወደ ኋላ እንድንመለስ ያደርገናል። ግን እግዚአብሔር እንዲህ ይለናል "አትፍሩ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝ!" (ኢሳይያስ 41፥10)... እምነት ማለት ውሻው መጮሁን እንዲያቆም መጠበቅ አይደለም። እምነት ማለት ውሻው እየጮኸ እያለ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር እንዳለ ማመን ነው። ችግሮቻችን ገና ሳይጠፉ፣ መልሶቻችን ገና ሳይመጡ፣ መንገዱ ገና ሳይታወቅ እርሱ ከእኛ ጋር እንዳለ ማመን ነው። ዓለም ምንም ያህል ቢጮህ የምንታመነው በጩኸቱ ላይ ሳይሆን በባለቤቱ ድምፅ ላይ ነው። ምክንያቱም ውሻው ቢጮህም ቤቱ የባለቤቱ ነውና! 📌
መልካም ቀን ወንድሞችና እህቶች
301
Repost from Dagmawi Babi 🇪🇹
Forgive yourself for not knowing earlier what only time could teach you
