ru
Feedback
የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

Открыть в Telegram

Quote

Больше
Эфиопия16 044Категория не указана
249
Подписчики
+124 часа
+147 дней
+1730 дней
Архив постов
በአንድ ሰው ግድግዳ ላይ መተማመንን ከማሰብህ በፊት የዛን ሰውየ ግድግዳ ምን ያክል ጠንካራ እንደሆነ አረጋግጥ አንድ ቀን ባንተ ላይ  እንዳይወድቅብህ...! ─━━━━❤️⊱@king_quote1⊰❤️━━━━━─ እንዴት አደራቹ✌️

Dena ederu FAM 🫶

ወዳንተ ሊመጣ በተዘጋጀ ነገር ላይ .... ቀድመህ በመሄድ አትቅለል !!

አታጠኑም ምንባልበት ጊዜ አለፈና 🥹 አታገቡም ምንባልበት ጊዜ መጣ 😂🤭 አግቡ እንጂ ወገን 🤣

ኧረ Reactu በፈጣሪ ልስሙኝ ነው እንዴ🫢😁

ምንድን ነው ወገን ምን ጀመራቹ

"በዚህ ዓለም ስትኖር እንደ እንግዳ ሁን፤ እንግዳ ቤቴ ነው ብሎ ቋሚ መኖሪያ እንደማይሠራ ሁሉ፣ አንተም በዚህች አላፊ ዓለም ልብህን አታሳርፍ  ! 😊❤

አሥቂኝ ዘመን አመጣሽ አባባሎች 1) ሰርገኛ መጣ ማን ጠራው?? 2) የትም ፍጪው ግን ወፍጮ ቤት ይሁን 3) ስራ ያጣ መነኩሴ ማስታቂያ ያነባል(ኦቨር ታይም ይቀድሳል) 4) የወጋ ቢረሳ የተወጋ ሆስፒታል ይገባል 5) ሰውን ማመን ቀብድ ተቀብሎ ነው 6) ላም አለኝ በሰማይ አዉሮፕላን ገጫት 7) ተልባ ሲንጫጫ ኑግ ደነገጠ 8) ማን አምሽ አለዉ ካመሸ ሌባ ነው 9) አስቂኝ ፌስቡክ ፕሮፋይል ፒክቸሮች ላይክ አደረኩ ብሎ ሸር አደረገው 10) ዶሮን ሲያታሉላት በኮንዶም ሰረሮት(ነቃችባቸው) 11) ሚዳቋ ዘላዘላ ደከማት 12) ሌባ ላመሉ የራሱ መስሎት የሰው ኪስ ይገባል 13) ድመት መንኩሣ ገዳም ገባች አሉ 14) የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ቀበሌ አፈረሰው ይበልጥ የትኛው ተመቻችሁ?? 😂😂😅😅😅😂😅😅

ከአንዳንድ ሰወች ህይወት ውስጥ መውጣት የመጨረሻ አማራጭ ይሆናል ያንን ሰው የበለጠ እንዳጠላው......😔

እንዴት አደራቹ FAM 😊

Online ሰራ ምፈለግ ከለ imbox በቀን እስከ 1000ብር የምገኝበት ሰራ አለ ኑ @african_boys

የግርፋት ቁስል መግል ይይዛል የአንደበት ቁስል ግን አጥንት ይሰብራል 🥺🙌

ከልብስህ ይልቅ ልብህ♥️ እንዳይቆሽሽ ጥንቃቄ አድርግ። ልብስህን ከአቧራ እና ቆሻሻ እንደምትጠብቅ ሁሉ ልብህንም ከተንኮል፣ ከክፋት፣ ከትዕቢት፣ ከሃሜት፣ ከቅናት እና ከምቀኝነት ጠብቃት። ልብም ልክ እንደ ልብስ ሲቆሽሽ ጠረን ያመጣል።

I love you! I love you! 💞 I can't live without you! I can't live without you! Just because they are together doesn't mean two couples are in love. Love is not a word in the mouth, but a precious gift placed in the heart ❤️. True love is the beat of the heart! It is not a combination of words.                🤍 🤍

I love you! I love you! 💞 I can't live without you! I can't live without you! Just because they are together doesn't mean two couples are in love. Love is not a word in the mouth, but a precious gift placed in the heart ❤️. True love is the beat of the heart! It is not a combination of words.                🤍 🤍

አትኩሮትህን በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ገር ላይ አድርገው። አንድ ሰው የጫፍ ውሃ ውስጥ ሳይወድቅ፣ የእጁን ሲሽ ለማድረግ ስላስታገሰ ምንም አይሆንም🌊💧። ደስተኛ ለመሆን ሁሉም ነገር ሊኖርህ አይገባም🙅‍♂️🚫። አንድ ጥቁር ወጣት ለሚያገኘው አንድ ጥቁር ብርሃን ይስማለታል🌑💡። በደንብ ካስተዋልከው አሁን ያለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን በቂ ነው👍✅። ርብጥ ስለሚገባው ሰው፣ ሁሉም ነገር አለው🤝🌍። ምክንያቱም አንተ ያለህን የሚመኙ ምስክናት ብዙ ናቸውና🙌🌟። ማንም አይገባውም🤷‍♂️🍃✨ @king_quote1 @Ye_abel_tbe

ገብቷልልልልልልልልልልል 🔥🔥

ብዬ ሳልጨርስ ግን left ያልከው ማንም ሁን አያልፍልህም አሳይቶ ይንሳህ😕😭😭