➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
Открыть в Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
955
Подписчики
+1424 часа
+1787 дней
+55630 дней
Архив постов
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة صباح الخير
ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል
ሸባቡ ሁላ
ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
Repost from أبو عبدالله سعيد(ሃይቅ)
🟢እድሜዬ እስከ 50 ምኞቴ እስከ 70🟢
እድሜዬ እስከ 50 ምኞቴ እስከ , ሰባ
ሁልጊዜ በምኞት አፈር እስግገባ
ለማትሰበሰብ ለዱንያ ማደሮ
ሰው እንደት ይደክማል እንደ አሞራ በሮ
ምኞቴ እረጅም ነው አድሜዬ አጭር
አጀል ሊመጣ ነው እንደ ወፏ ስበር
ለዱንያ ስባክን አኼራ ረስቸ
ብዙ እቅድ አወጣሁ በሰው ተመርቸ
ሳቅ እና ዛዛታው ዘላቂ መስሎኝ
የቀብርን ህይወት ሞትን አስረስቶኝ
እድሜዬ ሲገፋ ዛሬ ባነንኩኝ
እምኖረው ሃምሳ ምኞቴ የሰባ
ቀልድ እና ዛዛታው ያያ ሁሉ የት ገባ
ብዙዙ የተመኙት ሁሉም ቀብር ገባ
ከአጠገቤ ሄደው ብዙ ሰው ሸኝቸ
ብዙ እመኛለሁ ያን ሁሉ ረስቸ
ተራዬ እስከሚደርስ እኔም እስከምሸኝ
የማልኖርበትን እቅድ አወጣሁኝ
እድሜዬ እስከ 50 ምኞቴ እስከ ሰባ
አሁን ላይ ትዝ አለኝ እኔ እንደማረባ
አሁን ላይ ነቃሁኝ ገባሁ ወደ ድኔ
እቅደን ሰረዝኩን አልሆንም ቦዘኔ
እማራለሁ ድኔን እሆናለሁ ለኔ
አሳዩኝም አልል አየዋለሁ ባይኔ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ሊንክ እንድቆረጥ አልፈቅድም
✍ አቡ አብዲላህ ሰኢድ (የሃይቁ)
🟢👉https://t.me/abuabdilah11
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم
🖋لفضيلة الشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى
🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም
የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች
በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት
🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት
ደርሱን የሚሰጠው
🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ
እርዝመቱ 5️⃣5️⃣:14 ደቂቃ ብቻ
⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት
ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን
ደርስ ቁጥር 2️⃣5️⃣
ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
👉ኡስታዝ ገብቷል
👌حلية طالب العلم📚
📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል
➻ተ
➻ጀ
➻ ም
➻ ሯ
➻ል
🍃ግቡ
🍃ግቡ
🍃 ግቡ
🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم
🖋لفضيلة الشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى
🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም
የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች
በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት
🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት
ደርሱን የሚሰጠው
🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ
እርዝመቱ 3️⃣6️⃣:52ደቂቃ ብቻ
⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት
ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን
ደርስ ቁጥር 2️⃣4️⃣
ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
