ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

Открыть в Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
994
Подписчики
Нет данных24 часа
+527 дней
+18330 дней
Архив постов
​📣 ለሰለፊያ እህቶች የሚሆን ወርቃማ ምክር! ​"ወላሂ በጣም ድንቅ እና ልብን የሚነካ ምክር ነው እየተመከረ ያለው..." ​ውድ እህቶቻችን ወንድሞች ይህንን ጠቃሚና አስተማሪ መልእክት ለሌሎች እህቶችም ሼር (Share) በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። ባረከላሁ ፊኩም! ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

ሴቶችዬ ግን ምን ሆነን ነው ሀያዕ ያጣነው። ሀያዕኮ የኛ የሴቶች መገለጫ ነው። እህ ሀያአችንን ከተገፈፈና ስረአት ካጣንማ ምኑን ሴት ሆንነው! ሀያዕ:- ወላህ አስተንትነን ካየነው ለኛ ለሴቶች ክብር
ሴቶችዬ ግን ምን ሆነን ነው ሀያዕ ያጣነው። ሀያዕኮ የኛ የሴቶች መገለጫ ነው። እህ ሀያአችንን ከተገፈፈና ስረአት ካጣንማ ምኑን ሴት ሆንነው! ሀያዕ:- ወላህ አስተንትነን ካየነው ለኛ ለሴቶች ክብር ነው። ስለዚህ ሀያዕ ይኑረን እእ🙌 @nesihetulinisa

አረቅጥና ዙርያዋ ሙስሊም እህቶች አላህን ፈርታቹ ሎጅ ላይ ከሚደረግ ትርምስ ራሳቹን ጠብቁ። ይሄ መዝናኛ ቦታ ሳይሆን በግተራ ነው። ምያሳዝነው ኒቃብ የለበሱት በዝተው ከወንድ ጋር ጥንድ ጥንድ ሆነው መታየታቸው ነው። ሱብሃነለሏህ 👉 ምን አይነት ኒቃብ ነው ይሄ የሌብነት ጭምብል ነው እንጂ። 👉ከፊሎችማ አንድ ላምስት መደራጀት ይመስላል የወንዶች መንጋ ላይ አንዲት ሙስሊም ሴት ከነሱ ጋር ስታሽካካ ስትላፋ ትሄዳለች። እንደው አላህን ባትፈሪ ምታፍሪው አባት ወንድም የለሽም ወይ ?? ሰው ምን ይለኛል የት ሄደ?? ከተማ ሄደሽ መምጣት አይሸውድሽ መርካቶ አይተሽ ስለመጣሽ አራድነት አይደለም።አራድነቱ ጨዋነትሽ ነው ከአጅነብይ ወንድ ታቅፈሽ ሎጅ ላይ እግር አጠላልፈሽ ለስላሳ መጋበዝ አደለም። በጥቅሉ አላህን ፍሩ ሲጀመር ሙስሊም የሆንክ ወንድም ሆንክ ሴት ያለ ሀጃ የኢኽቲላጥ መድረክ ምን ትሰራለህ? የተወሰደ ነው ሼር አድርጉት🙌 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

🫴እናንተ እናንተ ከቁርአን የልብ እርጋታንና ደስታን እንደምናገኝ ታውቃላቹህን?! ታዲያ ምን እንጠብቃለን እእ እህቶቼ ኧረ ቁርአንን እየተማርን 🫵አዎ you @nesihetulinisa
🫴እናንተ እናንተ ከቁርአን የልብ እርጋታንና ደስታን እንደምናገኝ ታውቃላቹህን?! ታዲያ ምን እንጠብቃለን እእ እህቶቼ ኧረ ቁርአንን እየተማርን 🫵አዎ you @nesihetulinisa

📢 ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም በቴሌግራም! — እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ምሽት ግንቦት 28- 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!። 💺ተጋባዥ እንግዳችን፦ 🎙ኡስታዝ ኢዙዲን ሲራጅ            -ሐፊዞሁ'ሏህ- ከሁልባረግ ● ርእስ፦ ሰለፊይ ከሆነች ሴት ባህሪዎች.. 🎙ኡስታዝ ሲራጅ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ከወራቤ        ● ርእስ፦ በጊዜው ይገለጻል ⏰ ሰዓት ፦ ከምሽቱ በኢትዮ 2:40 በሱዑዲያ 8:40 በኢማራት 9:40 አይለፋችሁ!። #ሳምንታዊ_ሊቃእ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh

ቁርኣን የልብ ብርሀን ነው @nesihetulinisa
ቁርኣን የልብ ብርሀን ነው @nesihetulinisa

🫴እውነተኛ ጓደኛ ብሎ ማለት ለአንተ መልካም የዋለልህን ነገር የሚረሳ እና በእርሱ ላይ ያለህን ሀቅ የሚያስታውስ ነው። የተወሰደ @nesihetulinisa
🫴እውነተኛ ጓደኛ ብሎ ማለት ለአንተ መልካም የዋለልህን ነገር የሚረሳ እና በእርሱ ላይ ያለህን ሀቅ የሚያስታውስ ነው። የተወሰደ @nesihetulinisa

እህ እህቶች ሀሳቡ ልክ ነዋ?

ሰለፊይ ሴት ቲክቶክ አትጠቀምም🙌

ይነበብ👇👇👇 ♨️   የጁሙዓ ትጥበት     ጁሙዓ የሙስሊሞች ሳምንታዊ ዒድ ነው ። በመሆኑም በጁሙዓ ቀን መታጠብ ፣ ካለ ልብስ ውስጥ ጥሩዉን መልበስ ፣ ጥፍር መቁረጥ ፣ ሽቶና ቅባት መቀባት በጣም የተወደደ ሱና ነው ።     ትጥበትን በተመለከተ ጊዜው መቼ ነው የሚጀምረው የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው ። የጁሙዓ ትጥበት የሚጀምረው እውነተኛው ፍጅር ( ፈጅር አስሳዲቅ ) ከወጣበት ወይም የጁሙዓ ቀን የፈጅር ሶላት ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ነው ። ከዛ በፊት በለሊቱ ክ/ጊዜ መታጠብ የጁሙዓ ትጥበትን አያስገኝም ። የሚወደደው በቀኑ ክ/ጊዜ ወደ መስጂድ በሚኬድበት ጊዜ ታጥቦ መሄዱ ነው ።    ከዚህ ጋር በተገናኘ የሚነሳ ሌላ ጥያቄ ደግሞ የጁሙዓ ቀን ታጥቦ ያስታጠበ የሚለውን ሐዲስ በተመለከተ ያስታጠበ የሚለው ቃል የተፈለገበት ከባለቤቱ ጋር ግንኙነት አድርጎ እንድትታጠብ ሰበብ የሆነ ማለት ነው በሚለው ትርጉም ከተኬደና ጊዜው የሚጀምረው እውነተኛው ፈጅር ከወጣ በኋላ ነው ከተባለ አጅሩ እንዴት ይገኛል የሚለው ነው ።     በመጀመሪያ ደረጃ ለሐዲሱ የተባለውን ትርጉም የሰጡት ዑለሞች እንዳሉ ሁሉ የጁማዓን ትጥበት ምንዳ ነግሮ እንዲታጠብ ያደረገ ማለት እንጂ ከባለቤቱ ጋር ተገናኝቶ ማለት አይደለም የሚሉም አሉ ። ነገር ግን ከባለቤቱ ጋር ተገናኝቶ እንድትታጠብ ያደረገ የሚለው ከሰለፎች የተገኘ ትርጉም ስለሆነ እሱም ይገባል ቢባል እንዴት ነው አጅሩን የሚያገኘው የሚለው ጥያቄ የመጣው ከባለቤት ጋር በመገናኘት የሚደረገው ዒባዳ ለሊት ነው ከሚለው እሳቤ የመነጨ ነው ። ለዚህ የሚሆነው መልስ ከባለቤት ጋር ግንኙነት በማድረግ እንድትታጠብ የሚያደርገው ዒባዳ ማን ነው በለሊት ብቻ ነው ያለው የሚለው ጥያቄ ነው ?!    በመሆኑም በቀኑ ክ/ጊዜ የሁለቱም አጅር ማግኘት ይቻላል እንጠቀምበት እላለሁ ። http://t.me/bahruteka https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

እያነበብን 🙌 @nesihetulinisa

🎧እየሰማን እንጂ ወገንታት 🎤በኡስታዙና ባህሩ ተካ አላህ ይጠብቀው @nesihetulinisa

ከውዴታ ምልክት አንዱ ይላሉ :- ኢብኑል ቀይም ረዲየላሁ አንሁ የወደዱትን ሰው በጨረፍታ አይቶ ወዲያው አይንን ወደ መሬት መትከል ነው። ለተወዳጅም ካለው ሀያዕ ነው። ይላሉ ላጤያንስ አርፈን መሬታችን
ከውዴታ ምልክት አንዱ ይላሉ :- ኢብኑል ቀይም ረዲየላሁ አንሁ የወደዱትን ሰው በጨረፍታ አይቶ ወዲያው አይንን ወደ መሬት መትከል ነው። ለተወዳጅም ካለው ሀያዕ ነው። ይላሉ ላጤያንስ አርፈን መሬታችንን እያየን🙌 ባለትዳሮች ደሞ እየተያያቹ እእ እኔ አላልኩም🙌 ፏ ያለ ጁሙአ ይሁንላቹ ደሞ ሰለዋት እያወረዳቹ እእ @nesihetulinisa

ኢብኑል ጀውዚ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:- አላህ የባሪያውን ምላስ በነቢዩ ሙሀመድ ﷺሰለዋት ካረጠበው ወንጀሎቹ እንደ ተራራዎች የሚከብዱ ቢሆኑ እንኳ አላህ ይምረዋል።ወንጀሎቹ ሲማሩለት ደሞ ያ ያ
ኢብኑል ጀውዚ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:- አላህ የባሪያውን ምላስ በነቢዩ ሙሀመድ ﷺሰለዋት ካረጠበው ወንጀሎቹ እንደ ተራራዎች የሚከብዱ ቢሆኑ እንኳ አላህ ይምረዋል።ወንጀሎቹ ሲማሩለት ደሞ ያ ያጠላበት ጥቁረት ከልቡ ላይ ይወገዳል በምትኩም ብርሀን ይፈነጥቅበታል። 📚ቡስታኑል ዋዒዚን ስለዚህ ሰሉ አላ ሀቢቢኩምمُحَمَّد ﷺ @nesihetulinisa

🆕📲 አዲስ አፕልኬሽን ተለቀቀ ↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴ ⬅️ نور التوحيد واظلمات الشرك ↪ የኪታቡ ስም፦➘➷➷ ➡️ ኑሩ ተውሂድ ወዙሉማቱ ሽርክ 🎙 ደርሱ የተሰጠው፦ በኡስታዝ
🆕📲 አዲስ አፕልኬሽን ተለቀቀ ↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴ ⬅️ نور التوحيد واظلمات الشرك ↪ የኪታቡ ስም፦➘➷➷ ➡️ ኑሩ ተውሂድ ወዙሉማቱ ሽርክ 🎙 ደርሱ የተሰጠው፦ በኡስታዝ አብራር አወል ( አቡ ኡበይዳ) ሀፊዘሁሏህ! 🎁የሱና ወንድማችሁ ስጦታ ናት ሼር ሼር ሼር እየደረግን 🎙  ከነ ሊንኩ ሼር መድረግን አትርሱ ⁉️ስለ አወራረዱ https://t.me/jj_app_developer/219 መሰል ስራዎችን ለማሰራት👇 @JJ_selfy_app_developer ቻናለችንን ለመቀላቀል፡ https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer

የሴት ጀግና🤌🏻 የሴት ሞዴል #የተወሰደ አያቹ አይደል ሶሀባዎች ምን ያህል ለዲናቸው ለአቂዳቸው ሟች እንደሆኑ !!! እኛ ግን የት ነን ?! ራሳችንን ልንጠይቅ ይገባል። ሱመያ ረዲየላሁ አንሀ የኛ የሴቶች አርአያ ናት። @nesihetulinisa

⚠️ የልብ ድካም ያለባችሁ አትዩት። — "ዐፍወን ቪዲዮው በጣም አስፈሪ እንደሆነ ይገባኛል። ከመፖሰቴ በፊት ራሱ ልፖስተው አልፖስተው ብዬ ዋልዬ ነበር፤ በጣም ከማስፈራቱ የተነሳ ደግሜ ለማየት ራሱ አልቻልኩም። ነገርግን የሁላችንም ልብ በሚባል መልኩ ከሞት በጣም ተዘናግቶዋልና ሞትን አስታውሰን ለቀብራችን እንዘጋጅ ዘንድ መፖሰቱን በግድም ቢሆን መርጫለሁ።" — "እንደምታዩት ሰውዬው ዘፈን ከፍቶ አ'ሏህን እያመፀ እየሄደ ባለበት እሞታለሁ ብሎ ሳያስብ እንደ ሌሎች ወጣቶች በሐራም ነገር እየዘነጠ ድንገት መኪናው ተገልብጦበት በስቃይና በጭንቀት እየሞተ ነው። ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!።" ➖ ወገኖቼ ሆይ! ይህ ጭንቀት እያለ ነው አ'ሏህ ላይ የምናጋራው!? ይህ ጭንቀት እያለ ነው ሶላት ላይ የምንዘናጋው!? ይህ ጭንቀት እያለ ነው ሱናውን ትተን ቢድዓን የምንከተለው!? ይህ ጭንቀት እያለ ነው ከባጢል ሰዎች ጎን ሁነን የሐቅ ሰዎችን የምናሰቃየው!? ይህ ጭንቀት እያለ ነው ወለድን የየቲምን ንብረት ሌሎችንም ሐራም ነገሮች የምንበላው⁉️" — ቀጣዩ ተረኛ ማን እንደሆነ አይታወቅም። የምታነበው አንተ አዎ አንተ ልትሆን ትችላለህ አንቺም ልትሆኚ ትችያለሽ። ለዚህች ድንገተኛ ቀን ከወንጀሎቻችን ተውበት በማድረግ ኸይር ስራዎችን እንብዛ። የትኛዋም ነፍስ በየትኛው ሀገርና በምን መልኩ እንደምትሞት አታውቅም።" 🤲 ጌታችን ሆይ! ያንተው ትንሽ እዝነት ከባህር ከገዘፈው ወንጀላችን ይበልጣልና በትንሹ ይቅርታህ ትልቁን ወንጀላችንን አብስ ! || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

العلم قبل القول ولعمل 🌸እህቴዋ እውቀት ከመናገርና ከተግባር ይቀድማል ተብለናል ታዲያ ምን እንጠብቃለን ዳይ ወደ ኢልም እህቴ ይህ ጊዜያችን ካልተጠቀምንበት ይቆጨናል።በተለይ እኛ ሴቶች
العلم قبل القول ولعمل 🌸እህቴዋ እውቀት ከመናገርና ከተግባር ይቀድማል ተብለናል ታዲያ ምን እንጠብቃለን ዳይ ወደ ኢልም እህቴ ይህ ጊዜያችን ካልተጠቀምንበት ይቆጨናል።በተለይ እኛ ሴቶች ስናውቅ ነው ሚያምርብን ዝም ብለን ዲናችንን ሳናውቅ ከተቀመጥንማ ተበላን በቃ🙌 አላህ ካደረሰን ልጆቻችን ሚጠብቁትኮ እኛን ነው።እና ምን ልላቹ ነው እየቀራን እእ እየተሰተርን እእ ወገንታት🙌 @nesihetulinisa

አትውጣ አደባባይ በሚማርክ ሽታ ነገ ይቆጫታል የቂያማ ለታ እህቴ አደራ ጀነት ከናፈቀሽ አትገላለጪ ታገሽ በሂጃብሽ። ፐፐ ወላህ ገራሚ ግጥም እጥር ምጥን ያለች እና ቆይ ኧረ ለባሎች ነው እንጂ ውጪማ
አትውጣ አደባባይ በሚማርክ ሽታ ነገ ይቆጫታል የቂያማ ለታ እህቴ አደራ ጀነት ከናፈቀሽ አትገላለጪ ታገሽ በሂጃብሽ። ፐፐ ወላህ ገራሚ ግጥም እጥር ምጥን ያለች እና ቆይ ኧረ ለባሎች ነው እንጂ ውጪማ ሽቶ አንቀባም አይደል🙌እኮ @nesihetulinisa

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ በተለይ ላጤዎች እእ 🫵👌🙌 @nesihetulinisa
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ በተለይ ላጤዎች እእ 🫵👌🙌 @nesihetulinisa