196
Подписчики
Нет данных24 часа
+47 дней
-430 дней
Архив постов
ይቅርታ ስህተት ሲፈጠር እንጂ
ክህደት ሲፈፀም አይደለም
አይ ይቅርታ……
« ይቅርታ የሆደ ሰፊነት እንጂ የሞኝነት መለኪያ አይደለም ስህተት የሰው ልጅ ተፈጥሮ ነው ሊታረም፣ ሊታለፍና ሊገሰፅ ይችላል።
ክህደት ግን የታሰበበት ምርጫ ነው ስህተት ለሰራ ይቅርታ ይደረጋል ክህደት ለፈጸመ ግን የሚሰጠው ስንብት እንጂ ዕድል አይደለም
ክብራችንን የምንጠብቀው ይቅርታ በምንሰጥበት ሰዓት ብቻ ሳይሆን ይቅርታ የማይገባቸውን ቦታዎች ለይተን ስናውቅ ጭምር ነው። »
ወጣትነት Trend አይደለም…… እውነት ነው ስለዚህ
እኛም ከዚህ እንማር ቤተሰብ 🤞🫶
የትዝታ መናድ
በወዳጅ መጠላት
ባመኑት ሰው መካድ
ሲኖሩት አይደለም
ሲያስቡት ነው ከባድ ።
🥺🥺🥺🥺🥺🥺
ተስፋ አለ አንተ ብቻ በርታ
ፈጣሪህን ይዘህ አታማር 🥰🙏............
ወንድ ከሆንክ ተቀላቀለን ::
@luna211219
Veronica_Adane_ተናገር_Tenager_New_Ethiopian_Music_2024_c6Edz3gMSB4.mp34.04 MB
Ena mesegnalen 🙏💖
አንድ ሰው በጨለማ ክፍል ውስጥ ተቀምጧል። ክፍሉ ውስጥ ምንም አይነት መብራት፣ ሻማ፣ የጨረቃ ብርሃን ወይም ስልክ የለም። ሙሉ በሙሉ ድቅድቅ ጨለማ ነው። ቢሆንም ግን ሰውየው መጽሐፍ እያነበበ ነው። ይህ እንዴት ሊሆንቻለ?"እንዴት እደሆነ ሁላቹም ገምቱ መልሳቹን
