ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

Открыть в Telegram

@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
865
Подписчики
-324 часа
+357 дней
+15830 дней
Архив постов
የዛሬውን ትንሽ ልበላችሁ የኩታበር ከተማን አጥለቅልቀውታል ከደሴም፣ከኮቻም፣ከሀርቡም ከተለያየ ረጂም ርቀት መተዋል አምዩ ሁላ በመደነቅ ጉድጉድ እያለ በአግራሞት ተውጦ አረፈደ። ሴቱም ወንዱም ትንሹም ትልቁም ስለሷ ደግነት ሲያወሩ ይሰማሉ። ___~ ሶላተል ጀናዛ መስጂደል አቅሷ የሰለፍዮች መስጂድ ሰገድን ወደ መቃብሩ ይዘን አወየሄድን አንድ መስጂድ መንገድ ላይ አለ እዛም ብዙ ጀማኣ ያልሰገደ አለና ከሩቅ ቦታ የመጡት  እንስገድባት አሉ እዛም ተሰገደ። 🔶የተለያዩ ኡዝታዞች ከየቦታው መተዋል መቃብሩ ስንደርስ አሁንም አዲስ አርፍደው የመጡ ወንድሞች ሰገዱ። የተለያዩ ኡዝታዞች ደእዋ አደረጉ ኡዝታዝ አቡል አባስ ሀርቡ ኡዝታዝ ነስረዲን ኡዝታዝ አቡ ሀቢባ 💦ዛሬ ሰለፍያና ሰለፍዮች ቀላል እንዳልሆኑ ብዙ ሰው ተረድተዋል ብዙ ሰው ትምህርት ወስዷል። 💧ብቻ ባማረ ሁኔታ የቀብር ስነ ስርኣቱ ተፈፀመ።  ✍️አላህ ከቀብር ቅጣት ይጠብቃት ጀነተል ፊርደውስንም ይወፍቃት  እኛንም አላህ  ኻቲማችንን ያሳምርልን🤲 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/daiwaselefyahayatsefer_dessie11 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abuanes53

+1
   🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻 🔺 ሞትን በተመለከተ በኩታበር 👈﴿ كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۖ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ ۗ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ﴾ [ آل عمران: 185] ⭕️በእህታች የሰለፍዮች ሞዴል በሆነችው በሀያት ኩታበር ቀብር ላይ የተደረገ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇ገጣሚው እድህ ይላል👇👇👇👇 📱إِنَّ الْعَيْنَ تَدْمَعُ وَالْقَلْبَ يَحْزَنُ وَإِنَّا عَلَى فِرَاقِكَ يَا حَبِيبِي لَمَحْزُونُونَ ​وَتَبْكِي الْعَيْنُ بِدُمُوعٍ غَالِيَةٍ عَلَى فِرَاقِ مَنْ لَا رَأَيْتُهُ ثَانِيَةً ⭕️ውድ ሰለፍዮች  ይች እንቁ ለዝህ መንሀጂ  ሁለነገሯን የሰጠች አህታችን እናታችን ተለይታናለች ሀቂቃ ሞት አድስ መስሎ የታየን ዛሬነው الله ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃት ዱኣ እዳንረግላት ---🔴 ሞትን በተመለከተ በተመለከተ ገላጭና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ 👈بأستاذنا أبي العباس أحمد /  حفظه الله تعالى.❗️ ------ 📲 በዉዱኡስታዛችን  አቡል አባስ አህመድ አቀስታ حفظه الله تعالى 👌 ርዝመት 🕰11:21🕰 📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል: ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን  ጦሳማዶን ይጠቀሙ ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse ----- 🎙በ  Tele gram 〰 Channel ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

خُطْبَةُ عِيدِ الأَضْحَى لِعَامِ أَلْفٍ وَأَرْبَعِمِائَةٍ وَسبعةٍ وَأَرْبَعِينَ هِجْرِيَّةٍ (١٤٤٧هـ)    بمدينة  حربوا   التي كانت  مسكنا  للسلفيين  والسلفيات  الذين  قصموا ظهر المشركين ومحاميهم   من أهل الإرجاء في الحبشة، الخطيب أخونا في الله أبو العباس أحمد أقستى الحبشي  حفظه الله  تعالى ""١٤٤٧"" لهجرة المصطفى صلى الله عليه وسلم 👌  በሀርቡ ከተማ  የዛሬው  የ1447 ሒጅራ   የዒደ አል_አضሀ ኹጥባ   ....❗️  🔺የዛሬው  ይለያል እንዴ ..❓❗️ 🔺 ==========👌=========  ==========➤========== 22:16 ደቂቃ ብቻ ናት በደንብ ስሟት ----- 👌➽  በወንድም  አቡል ዓባስ .... وفقه الله الفردوس الأعلى.... ♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️ https://t.me/abu_al_abas_al_atseriy https://t.me/deawetu_selefiya_harbu ♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️

ውዷ እህታችን የአንች የዱኒያ አጀል ደርሶ በአደራሽ መሰረት የምትወጃቸው ውድ ሰለፍዮች ባማረና በሚያስደስት ሽኝት ሸኝተውሻል። አዛኙ ጌታችን الله በአማረ መስተንግዶ ይቀበልሽ ፣ ማረፊሽን ጀነተል ፊርደውስ ያድርግልሽ እህታችን ‼ ሰለፍዮች በአደራ ጊዜ ስትሰባሰቡ ቃላችሁን ስትሞሉ አቤት ደስስስስ ስትሉ ጀሊሉ አጅራችንን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳን። በቀጣይ የማንኛችን ተራ መሆኑን አናውቅምና ደእዋችን ላይ መተዛዘን መደጋገፍ ላይ ወንድማማችነት ላይ ተጋግዘን ቀልባችንን በኢማን አርጥበን በሱና እንደተዋብን መጨረሻችንን الله አሳምሮ እያስፈለገችን እየሳሳንላት እየወደድናት ከተለየችን እህታችን ጋር ልእለ ሀያሉ ጌታ በጀነት ያገናኘን የእኛ ውድ እህታችንዋ‼

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺سورة الكهف 👌ሚስባህ ሳኒ ☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 👉ማራኪ ቲላዋ ነዉ 🌹🌹🌹 🌹ተ🌹 🌹ጋ🌹 🌹በ🌹 🌹ዙ🌹 🌹ል🌹 🌹ኝ🌹 🌹🌹🌹 🔴👉የጁሙአ ቀን ሡናወች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️سنن يوم الجمعة 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺الغسل 🔺الطيب 🔺السواك 🔺لبس الجميل 🔺قراءة سورة الكهف 🔺التبكير لصلاة الجمعة 🔺الإكثارمن الدعاءوالصلاةعلى النبي 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺ገላን መታጠብ 🔺ሸቶ መቀባት 🔺ሲዋክ መጠቀም 🔺ጥሩ ልብስ መልበስ 🔺ሡረቱል ካህፍን መቅራት 🔺ለጁሙአ ሶላት በጧት መሄድ 🔺በነብዩ ላይ ሶለዋት ማብዛት ⭕️👉ጠቅ ሸር በማድረግ ወደ ቻናላችንጎራ ይበሉ ይቀላቀሉ ሸር ማድረግወን አይዘንጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

السلام وعليكم ورحمة الله وبركاته #በደሴና በአካባቢዋ #ያላችሁ ወንድሞች አንድም #ወንድም ሊቀር አይገባውም !! #እህታችን በህይወት #እያለች አደራችሁን #መልካምን ሽኝኝት #አድርጉልኝ ብላ ተማፅናችኋለች !! #ሁላችንምም አደራችንን #ለመወጣት ወደ ኋላ ማለት የለብንም !! እህታችንን الله መልካም መቀበልን ይቀበላት !! #እህታችን በደሴና በአካባቢዋ ላሉ #ሠለፍዮች አንድ እህት ብቻ አይደለችም !! የሠለፍዮች አንድ ተቋም ነበረች !!

👌 እህታችን ሐያት የዓቂዳ ደዕዋ በኩታበርና በአካባቢው እንድሰራጭ ከፍተኛ ትግል ያደረገች ለብዙዎችም ሰበብ የሆነች ምርጥ እህታችን ናት ። ለሰለፍዮች እንደናትም እንደ ታላቅ እህትም ሆና ስታግዝ ስታቀራ ስትታገል የነበረች ጀግና እህታችን ነበረች ። 👌ዛሬ ግዜው ደረሰና በዙል_ሒጃ 11_12_1447 ሒጅሪያ ከዚህ ዓለም ወደማይቀረው ዓለም ሔዳለች ። الله ቀብሯን ያስፋላት ስራዋን ይቀበላት ጀነትን ይግጠማት ፊርደውስን ይሸልማት ...! 👌ሐያት አንድ ሰው ብትሆንም ለደዕዋ ሰለፍያ ግን ተቋም ነበረች ። አዛኝ እንስፍስፍ ለደዕዋ ወንድሞች ሞራል የምትገነባ ለእህቶቿ አዛኝ ነበረች ። ገና ደዕዋ ሰለፍያ ዳዴ ሲልና ግብግብ በበዛበት ጊዜ ጀምራ በቆራጥነት የታገለች የሱናዋ አርበኛ ነበረች ... ነገር ግን ሞት እያለ .... ------ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15653

እህታችን አላህ ይዘንልሽ አላህ መመለሻሽን ያሳምርልሽ ምን ይባላል ሌላ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

إنا لله وإنا إليه راجعون ለባሮቹ ሩህሩህ የሆነው አዛኙ الله በመልካም አቀባበል ይቀበልሽ ሀዩ እህታችን አንች ለሰለፍዮች አርቆ አሳቢ ለደእዋ ተቆርቋሪ ደግ እህታችን ነበርሽና ከደጋጎች ጋር الله በጀነቱ ይቀላቅልሽ‼ ለደእዋ ሰለፍያ የነበረሽን ትግል ብሎም ለሰለፍዮች ያደረግሽውን እገዛሽን በተለይ ለኩታበር ሰለፍዮችና ለደሴ ሰለፍዮች የነበረሽ ግምትና አላማ ላቅ ያለ ነበር ግን ለሁላችንም የማይቀረው ሞት ቀደመሽና ከምትወጅው ደእዋና ከራስሽ በላይ ከምትሳሽላቸው ሰለፍዮች የጀሊሉ ፈቃድ ሆነና ተለየሽን አዎ በዚች የፈተና አለም ዱኒያ የደረሰብሽን ስቃይ የወንጀልሽ ማበሻ የመልካም ስራሽን መጨመሪያ አድርጎ በጀነቱ ያቀማጥልሽ እህታችን።። ጥብቅ ማሳሰቢያ ለደሴ ሰለፍዮች እህታችን ለደእዋ ሰለፍያ ባላት አቅሟ ከጎናችን ሁና ስታግዘን ወደ ፊትም ልታግዘን እያለመች የነበረች እንቁ ሰለፍይ እህታችን ነበረች። ዛሬ እሷ ተቀድማን ሂዳ እኛ ወደ ሃላ ቀርተናልና ነገ ሁላችንም ከትውልድ ቦታዋ ተገኝተን እንሸኛት። በተደጋጋሚም አደራ የደሴ ሰለፍይ ወንድሞቸ እንዳትጨክኑብኝ ሱናውን በጠበቀ መልኩ እንድሸኙኝ እያለች ኑዛዜዋን አስተላልፋለች‼ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15652

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ✍️ اللهم ارحمها واغفرلها وعافها واعف عنها وأكرم نزلها ووسع مدخلها و
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ✍️ اللهم ارحمها واغفرلها وعافها واعف عنها وأكرم نزلها ووسع مدخلها واغسلها بالماء والثلج والبرد ونقها من الذنوب والخطايا كما ينقى الثوب الابيض من الدنس اللهم أبدلها داراً خيراً من دارها وأهلاً خيراً من أهلها واجعل الجنة دارها ومستقرها. https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

السلام عليكم ورحمةالله وبركاته መልእክት ለሁሉም ሰለፍዮች 👉إنا لله وإنا إليه راجعون 🔥 👉 #እህታችን #ሀያት_ኩታበር ወደ ማይቀረው ሃገር ሂዳለችና ነገ በጧት #በኩታበር ከተማ #በመገኘት ሽኝኝት እንድናደርግላት !! #ሁላችንም መቃብር ቦታ #በመገኘት #እህታችንን የመሸኘት #ግደታ አለብን !! #አደራም ብላችኋለች  ‼ إنا لله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيء عنده بأجل مسمى إن العين تدمع والقلب يحزن ولا نقول إلا ما يرضي ربنا የመቃብር ቦታው  #ኩታበር ከተማ ነው‼   #ማሳሰቢያ :-  እህታችን  الله  ይዘንላትና #ለዳዕዋ ሠለፍያ አቅሟ በቻለው ያክል ስትጠቅም ና #እህቶቿንም ሆነ #ወንድሞቿን ስታገዝ ስታጠናክር የነበረች ጠንካራ እህታችን ነች  ‼️ --------- 🔥 👉 #ይህቺ  እህታችን ገና #ህመም ላይ ባለችበት ሠኣት ጀምራ #መልካምን ሽኝኝት እንድታደርጉላትና #ሱናን በጠበቀ መልኩ ወደ الله #እንድንሸኛት በተደጋጋሚ #ወስያ ልካለች !! 📱https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🔺ይቀላቀሉ ጀግኖች 👇👇👇👇👇👇 🔴https://t.me/abuhuzeyfa123

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️⭕️خطبة عيد الأضحى المبارك⭕️ 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🎤🎤🎤بشيخنا أبو نبراس مسطفى عبد الله الحبشي حفظه الله تعالى وراعاه 👌ተሠምቶ የማይጠገብ በሸይኻችን የተደረገ የኢደል አድሀ ኹጥባ እንደት ያምራል አንተየ ያአላህ ጣፋጭ በሆነ አንደበቱ አላህ ይጠብቀዉና 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

خطبة عيد الأضحى المبارك                  🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 لعام 1447 هـ في منبع السلفيين، بلدة   إسقيل 🕌 في مسجد الأنصار، حفظها الله ورفع شأنها. 🎙 يلقيها الأخ أبو عبد الله حسن لغوما حفظه الله ورعاه. 🕰 المدة: 08 دقائق فقط. https://t.me/selefyagorre⁠� https://t.me/selefyagorre⁠� عيد مبارك، تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال. 🌙

👌አ ብ ረ ን እ ና ም ሽ🌿 ​🔺ታላላቅ የደዕዋ ፕሮግራም🔺 ​🔺بسم الله الرحمن الرحيم🔺 ​🔴👈 الحمد لله الذي ألف بين قلوبنا وجعلنا إخوة في دينه. نحمده سبحانه على نعمة الإيمان، .....‼️ ​🔴➤ውድና የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች አላህ በኢማን በአፊያ በሰባት ያቆያችሁ እያልን እነሆ ዛሬ በታላቁ የሮብ ምሽት እጅግ ማራኪና ፏ ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተንላችኋል። ​🔺 ماذا يوجد في هذه الليلة 🔺 ​🔴➤በዚህ ምሽት ምን ይጠብቃችኋል❓ ​🔴👈 هذه الليلة هي ليلة الشوق والمحبة حيث يتزاور فيها أساتذتنا الأفاضل، ويلتقي فيها طلاب العلم بعد طول غياب. سنسمع كلمات طيبة، ونصائح غالية تشرح الصدور.....‼️ ​👌የዛሬው ፕሮግራም በጣም የተለየ ነው የተናፋቁ ኡስታዞቻችን የሚዘያየሩበት የዒልም ፈላጊዎች የሚገናኙበትና የልብ ወዳጆች የሚጠያየቁበት የታላቅ ፍቅር መድረክ ነው። ልብን የሚያረጥቡ ምክሮችንና ድንቅ ተምህርቶችን በአንድ ላይ እምንሰማበት....❗️❗️ ​🔺የፕሮግራም ሰአት🔺 ​🔺 اليوم ​🔴 ዛሬ እሮብ ማታ.... ​🔺👇 الوقت ሰዓት 👇🔺 ​🔴➤ من الساعة الثالثة ليلا.....🔺 ​🔴➣ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ......➤ ​🔺 المكان ቦታ🔺 ​🔴➤ Telegram ከጦሳ ማዶ ደሴ... ​🔴➤ imo ከጦሳ ማዶ ደሴ.... ​🔴 نداء إلى الآباء والأمهات 🔴 ​🔴👈 يا أهلنا الكرام.. ندعو آباءنا وأمهاتنا للجلوس معنا. أنتم بركة هذه الدعوة ونحن نفرح بوجودكم ودعائكم..... ​🔴➤ውድ እናትና አባቶቻችን ሆይ እናንተ የቤታችን ኑር ናችሁልን እና። የናንተ በዚህ መድረክ ላይ መገኘት ለፕሮግራማችን ውበት በረካ ስለሚጨምር እባካችሁን ከእኛ ጋር ሆናችሁ እንድታዳምጡ በአላህ ስም እንጋብዛችኋለን። ​🔴➤ውድ ወንድምና እህቶች ደሞ👇👇👇 ​قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: من دل على خير فله مثل أجر فاعله. لا تبخلوا على أنفسكم وانشروا الرابط لكل من تحبون.....‼️ ​🔴➤ሰዎችን ወደዚህ የዳዕዋ መድረክ መጥራት ትልቅ ሰደቃ ነው ይህንን መልእክት ለሌሎች በማጋራትና ወዳጅ ዘመድዎን በመጋበዝ የእጥፍ ድርብ አጅር ተካፋይ ይሁኑ። ​🔺 ننتظركم بكل فرح وسرور.. لا تتأخروا 🔺 ​🔴➤በደስታና በፈገግታ እንጠብቃችኋለን.. እንዳትረፍዱ... ​🔺 አዘጋጅ🔺 ​🔴➤ የጦሳ ማዶ ደሴ የሱና ወንድሞች እና እህቶች .... ​🔴👈 سنستمع في هذه الليلة إلى إخواننا، لينقلوا لنا "أجواء العيد" في كل حي ومدينة، وكيف كانت فرحة المسلمين فيها. ​⭕️➤ዛሬ ምሽት ወንድሞቻችን በየክፍለ ከተማውና በየሰፈሩ የነበረው የኢድ ድባብና ደስታ ምን ይመስል እንደነበር ሙስሊሙ ማህበረሰብ በምን አይነት መንፈስ እንዳሳለፈውና የታዘቧቸውን ማራኪ ትዝታዎች የሚያካፍሉን ይሆናል። ​🔴👈 ندعو جميع إخواننا الكرام للحضور والمشاركة معنا هذه الليلة. حضوركم يزيد المجلس نورا، وبكم نفرح ونستفيد.... ​🔴➤የተከበራችሁ ኡስታዞች ያለምንም መቅረት ሁላችሁም ዛሬ ምሽት እንድትገኙልን በአላህ ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን። የናንተ መገኘት ለመድረካችን ድምቀት ነው ደስታችንም የሚሞላው በናንተ ተሳትፎ ነውና እባካችሁን ዛሬን ከኛ ጋ እናምሽ.....‼️ ​🔴➣ኑ የተናፋቁ ኡስታዞቻችንን እንስማ በዲናችን እንጠንክር እንበርታ እንጎብዝ እያሏችሁ ነው ......ጀግኖቹ ..... ​🔴👈 اللهم اغفر لآبائنا وأمهاتنا، وبارك في أعمارهم وصحتهم......➤ ​🔴👈 اللهم ألف بين قلوبنا، واهدنا سبل السلام، وأحينا على السنة والتوحيد..> ​🔴👇👇ሊንኩን ተጭነው ይግቡ👇👇🔴 ​https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse ​https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse ​https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

خُطْبَةُ عِيدِ الأَضْحَى لِعَامِ أَلْفٍ وَأَرْبَعِ مِائَةٍ وَسبعةٍ وَأَرْبَعِينَ هِجْرِيَّةٍ (١٤٤٧هـ)    بمدينة  مارطقوس "جاتو" الخطيب أخونا في  الله أبو يسرى مراد بن حسين الحبشي  حفظه الله  تعالى ""١٤٤٧"" لهجرة المصطفى صلى الله عليه وسلم 👌  የማርጢቆስ "ጃቱ"  የዛሬው  የ1447ኛው ሒጅራ   የዒደ አል_አضሀ ኹጥባ   ....❗️  🔺የዛሬው  ይለያል እንዴ ..❓❗️ 🔺 ==========👌=========  ==========➤========== ርዝመት 00::00 ደቂቃ ብቻ በወንድም አቡ ዩስራ ሙራድ ብዙዎቹ ፅሁፎች  copy from ...... https://t.me/alqariabuyusra/4344

⭕️..............⭕️..............⭕️ خُطْبَةُ عِيدِ الأَضْحَى لِعَامِ أَلْفٍ وَأَرْبَعِ مِائَةٍ وَسبعةٍ وَأَرْبَعِينَ هِجْرِيَّةٍ (١٤٤٧هـ)    بمدينة  كلالا  التي كانت  مسكنا  للسلفيين  والسلفيات  الذين  قصموا ظهر المشركين ومحاميهم   من أهل الإرجاء في الحبشة، الخطيب أخونا في الله أبو أمر الله محمد بن حسين الحبشي  حفظه الله  تعالى ""١٤٤٧"" لهجرة المصطفى صلى الله عليه وسلم 👌  ከከላላ ከተማ  የዛሬው  የ1447ኛው ሒጅራ   የዒደ አል_አضሀ ኹጥባ   ....❗️  🔺የዛሬው  ይለያል እንዴ ..❓❗️ 🔺 ==========👌=========  ==========➤========== ርዝመት 00:17:00 ደቂቃ ብቻ በወንድም አቡ ዓምሪ الله ብዙዎቹ ፅሁፎች copy from ...... https://t.me/abuamrullah

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️⭕️خطبة عيد الفيطر لعام ألف وأربع مائة وسبعة وأربعين هجرة (١٤٤٧)ه‍⭕️⭕️ في مدينة يفاة التي كانة مسكنا للسلفيين والسلفيات الذين قصموا ظهر المشركين ومحاميهم من أهل الإرجاء في الحبشة، 🎤🎤الخطيب🎤بأستاذنا أبو عبد رحمان أحمد بن محمد الحبشي الغنبي حفظه الله تعالى وراعاه 👌በምንወደዉ ኡስታዛችን አቡ አብደረህማን አህመድ ሙሀመድ አል ሀበሽይ አላህ ይጠብቀዉና ⭕️👉የሠለፍዮች መናገሻ በሆነችዉ በይፋት በመስጅደ ተዉሂድ የተደረገ የ1447 አመተ ሂጅራ የኢድ አል ፊጥር ኹጥባነዉ። የቅርብ ቀን ትዉስታችን ነዉ ይደመጥ። '''''''''١٤٤٧''''''''' لهجرة المصطفى صلى الله عليه وسلم ⭕️👉ጠቅ በማድረግ ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 በሰለፍዮች መናገሻ በውቢቷ ደሴ خطبة عيد الأضحى لعام ألف وأربع مائة وسبعة وأربعين ه‍جرة (١٤٤٧)ه‍    بمدينة  ديسي   التي كانت  مسكنا  للسلفيين  والسلفيات  الذين  قصموا ظهر المشركين ومحاميهم   من أهل الإرجاء في الحبشة، الخطيب🎤 بأستاذنا أبي أمةالله نصرالدين بن كمال الحبشي  حفظه الله  تعالى ""١٤٤٧"" لهجرة المصطفى صلى الله عليه وسلم 👌  በውቢቷ ደሴ ባህር ሸሽ  የዛሬው  የ1447 ሒጅራ   የዒደ አል_አዶሀ ኹጥባ   ....❗️  🔺የዛሬው  ይለያል እንዴ ..❓❗️ 🔺 ==========👌=========  ==========➤========== ርዝመት 00.17:39 🕰ደቂቃ ብቻ ናት በደንብ ስሟት ----- 👌በኡስታዝ  አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል وفقه الله الفردوس الأعلى.... ----- 👇---------🔥----------🔥-------👇 👉⭕️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/14157