🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
Открыть в Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
846
Подписчики
-424 часа
+267 дней
+14730 дней
Архив постов
We're talking about 🇸🇦"ዛሬ እሁድ ከምሽቱ 3:00 ፈተዋ አለ🎙በሸይኽ أبو نبراس🎙 ሙስሊሞች በሙሉ የፕሮግራሙ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ ጠርተናችኋል. Click the link to join us! https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fbig_group%2F%3Fshare_id%3D_38FpwHhT1HMM9qPnJ%26actionType%3Daction_type_voice_room%26shareFrom%3Dshare&af_web_dp=https%3A%2F%2Fimo.im&from=other
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🌿 3:00 ላይ እንገናኝ በtelegram ጦሳ ማዶ በimo ጦሳ ማዶ 👌
🚩ጉዞ ወደ ጦሳ እንሂድ ተነሱ ይበቃል ዛዛታ
🚩እንፈስ ተዉሂድን የማይሰለቸዉ ለጥቂት ለአፍታ
🚩የኛ ንብ መድረሳ ዉዷ ጦሳ ማዶ
🚩ጠላቷ ቀለጠ ሟሙቶ እንደበረዶ
🚩ጀምዕይ ወደቀ ፈህሙ ተወላግዶ
🚩ሰለፍዩ ቀረ ወጥሮ ገርግዶ
ሱናን ያልያዘኮ ዱሮም ወልካፋነዉ
አምሮ የተዋበ ሰለፍይነት ነዉ
የተቀረዉማ ሩዝ ማሯሯጥ ነዉ
ምንም ደሃ ቢሆን ባይኖረዉም ሃብት
ሰለፍይ ፀዴ ነዉ ከጀምዕይ ኮተት
መፈክራቸዉ ነዉ ቅድሚያ ላንድነት
ተዉሂድን አያዉቁት መቼ አጥንተዉት
ዝና ምቀኝነት ስራቸዉ አርገዉት
ተቃጥለዉ አለቁ በሸይኻችንን ብርታት
አባባ ሂዝብዮ ስማኝ ልምከርህ
ናቶሎማ ጦሳ ፈትዋ አለልህ
አቅዋል ዑለማን ታበጥራለህ
ያንተን አባት ተወዉ ጥልቁን ጠበቃ
እንዲሁ ባየር ላይ ሽርክን የሚወቃ
በተግባር ስናየዉ አዕምሮ ወላቃ
....
🌿.ጨምሩባት.. ገጣሚዎች...
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
We're talking about أبو حذيفة عثمان الغنبا. Click the link to join us! https://s.imoim.net/w1svin?from=other
👌ቲክቶክን ትተን እሁድ ምሽትን በጦሳ🌿
👇
👇
የእሁድ ማታው ፕሮግማችን ነገም ይቀጥላል
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👉 በቴሌግራም ጦሳና
👉 በኢሞዋ ጦሳ ይሳተፉ ....
✔️ ሒዝብዮች ሆይ ወደዳችሁም ጠላችሁ ጦሳ በየቤቱ ገብታለች ። ጦሳ የሌለችህ መማሪያ እንዳው ምን አለህ .....❓
🔻ጦሳን አሟሙቋት ን ቦ ቹ🔺
🌿አንተ ደሞ ሰለፍይ የሆንከው ወንድሜ ሆይ 3:00 ላይ ግሩፕህን ቆላልፈህ ፈጠን ብለህ ወደ ጦሳ ገባ በል እህትነትም እንደዛው .....
👌አንተ ደሞ በኢርጃእ የነቀዝከው ሆይ ሰለፍዮችን በእውቀት ብለጥ ወንድ ከሆንክ ምቀኝነቱን ትተህ እስኪ ጠጋ ብለህ ተማር ጠይቅ ከኡለማኦች ጋራ ተዋወቅ ጎመንን ተወው በቃ ተወው አልኩህ እኮ በቃ ከዋርካዎቹ ጋራ ሁን ከነ ኢብኑ ባዝ ከነ ራጅሂ.....
👌አንተም ሲጠሉ አይተህ የጠላሃን ናማ ጠጋ ብለህ እየን በሩቅ አትፍራ ጠጋ ብለህ ቀመስ አርግማ ከማሩ ወንድማለምየ ከዛ ቡሀላ ለአንተ ትቸዋለሁ ምርጫው የአንተ ነው....
👌አንችም እህትነት ወደ ሰለፍዮች ነይና በቃ የሱመያ ወራሽ ከሆኑት እህቶችሽ ጋራ ሁነሽ የአቂዳ ምንጭ የሆነውን ቁርአን ተፍሲር ከእህቶችሽ ጋራ ተሟጠይ ትጠቀሚያለሽ ...
🔺በጥቅሉ ነገ እሁድ ከምሽቱ ፈተዋ አለለለለለለ➣
👇👇 መድረሳችን ጦሳ ወደፊት 👇👇
🚩➣ልበሱት ማስታወቂያን በተለይ imo ዎይችም ቴሌግራሞችም ልበሱት ፌስቡክም የምትጠቀሙ በሶሻል ሚድያ በሰፊው ይሰራጭ ጦይብ ከኢስታዝ እስከ ተማሪ በየቻናላችሁ ነሽሩ ቤታችሁን..
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊 ፍላጎታችን ጀነት ነው
በሚል ርዕስ
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ ከአመታቶች በፊት የተደረገ የተኛን ቀስቃሽ፣ የዘነጋን አስታዋሽ ፣የፈዘዘን አንቂ ፣የሚሰራን አበረታች፣ የሆነ እጅግ በጣም መሳጭ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሀዶራ
اللهم اجعلنا من اهل الجنة
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👂 ተዋብ ለሚስትህ
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ለባሎች የተሰጠች እጥር ምጥን ያለች ግን በጣም ጠቃሚ የባልና ሚስትን ፍቅር የምታድስና የሻከረ ግንኙነት የምታስተካክል ወሳኝ ምክር
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
በመልካም ነገር መሽቀዳደም እንዳለብን ይመክረናል
⭕️ሳምንታዊ ጁሙአ
ደዕዋ
ተጀመረ
ተጀመረ
በመስጅደ ነስር
ፍጠኑኑኑኑ
https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ዳዕዋ የሚጀመረው 3:00 ላይ ይሆናል
ዳዕዋ የሚተላለፈው በቀጥታ ስርጭት በታላቁ መድረሳችን ጦሳ ማዶ ነው
⭕️ ጁ""".ም""".አ""ነዉ""".ዛሬ⭕️
⭕️ፏ ነዉ በጁምአ በታላቁ መድረክ
⭕️በጣፋጭ አንደበት ተዉሒድን መመክመክ
⭕️አፍርቷል ተዉሒዱ ብሎልሀል ትርክክ
⭕️ክፍያ የለዉም ናግባና መክምክ
⭕️በቲክቶኩ ሠፈር እንዳትዝረከረክ
⭕️ፌስቡኩም ይቅርብህ ይሔህ አትላከክ
⭕️እንደጅል አትሳቅ ሳይበላህ አትከክ
⭕️ግባ ጦሳ ማዶ ለሡና ተበርከክ
⭕️እዉነቱን ተረዳ አትሁን ጥሬ ክክ
⭕️ናማ ጦሳ ማዶ ከሡናዋ ማብራት
⭕️ወጣት ሽማግሌ ከሚታደምባት
⭕️ህፃንና ሴቱ ከሚናግድማት
⭕️አትፍራ አትፍራ በዉሸት አትጥላት
⭕️አልደፈረሰችም ጦሳ ከምንጩናት
⭕️እኔ ላቸንፍህ ግባና ቅመሳት
⭕️ይላል አቡ ናሙስ ገብቶ የቀመሳት
ሸር ሽር ሽር
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡ ኒብራስ እና ናሙስ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊ሚስት በባሏ ላይ ያላት ሀቅ
===🍀===🍀===🍀===
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡የተሰጠ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በተለይ በባለትዳሮች በትኩረት ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝ ምክር
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
✨السلام عليكنّ ورحمة الله وبركاته‼️
♨️بسم الله الرحمن الرحيـــم ⚠️
🔺🔺 ሲድረቱል _ሙንተሐ 🔺🔺
===========👌============
👌 🎤🔺 ሲድረቱል_ሙንተሐ በሳምንታዊ የሱመያዎች ፕሮግራም ትደምቃለች ....❗️
🔹🔹
🟢💥 እንደሚታወቀው ሴቶችን ብቻ ስለ ድናቸው መምከር ፕሮግራም መያዝ ከመልክተኛው ሶለሏሁዐለይሂወሰለም ፈለግ የተገኘ ነው ::
➣....................🔺......................➣
👌🔺وكان النبي صلى الله عليه وسلم يخص النساء بتوجيهات، وأوصى بهن في خطبته في عرفات، مما يدل على وجوب العناية بهن في كل زمان، ولا سيما في هذا الزمان الذي غزيت فيه المرأة المسلمة بصفة خاصة؛ لسلبها كرامتها، وإنزالها من مكانتها، فكان لا بد من توعيتها بالخطر، ووصف طريق النجاة لها،
-----
🔻///////////////////🔺/////////////////🔻
👌እህቶች الله የዋለላችሁን ፀጋ በአግባቡ ተጠቀሙበት إي وربي ። ወሬ ዛዛታ እንዳያታላችሁ ።ስንት ሴቶች ህይወታቸውን ገንዘባቸውን ጉልበታቸውን አላህ በሚጠላው ነገር እያሳለፉት እናንተን አላህ መርጧችኋል ።የነአኢሻ ወራሾች ናችሁ ። አብዛሀኛዎቹ ሴቶች የጠመጠመ የተኳኳለ ወንድ በቃ ዝም ብሎ የሚያወራ እያዩ ከሞባይላቸውጋ ተፋጠው ጊዚያቸውን ያባክናሉ።አላህ የፈለገውን ይመራልና ለድናቸው የሚቆረቆሩ ለመንሀጃቸው የሚሞቱ ጀግና እህቶችን ፈጠረ።ታዳ ጀግና የምቶኚው በሱና ስትዋቢ በአቂዳሽ ስትጠነክሪ ነውና ስለድናችን እንመካከር ስንላችሁ ነው ። የተመከርነው ነገር በየትኛውም ቦታ እና አቅጣጫ አብሮን መጓዝ መቻል አለበት ..
በርግጥ ብዙ ግዜ ነፍሳችን መጋፈጥ ያቀተን አያሌ ሴቶች አለን ..!! ዓሏሁ_ አልሙስተዓን.
ለማንኛውም እንድህ ይሉናል:-
👇:::::::::::::::::::::🔻::::::::::::::::::::::::👇
قال الشيخ مقبل بن الوادعي رحمه الله تعالى: المرأة السلفية أنها تتمسك بكتاب الله وبسنة رسول الله - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - في حدود ما تستطيع على فهم السلف الصالح .
🔺........::::::::::➤::::::::::..........🔺
🔻ለማንንኛውም ልክ እንደ ሳምንቱ ሲድረቱል ሙንተሀ የሴቶች የግል ቻናል ሞቅ ደመቅ ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም አለ ብላ ጋብዛችኋለች ። እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል። በሰአቱ በሯን ማንኳኳት አለባችሁ ።
🔺........🔺......🔺......🔺......🔺
🔺...የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች...🔺
🔻........🔻......🔻......🔻.......🔻
🔻ኡስታዝ ..አቡ..ፈይሶል ልጓማ እና
🔻ኡስታዝ አቡ ሀቢባ ከገራዶ ሲሆኑ .....❗
👌እንድሁም ሸይኻችን አቡ..ኒብራስ ጥያቄና መልስ ከትንሽ ምክርጋ ........ፏፏፏ❗ እንላለን::
#ውዷ:-👇
👌👌 👉 ከጁምዓ በኋላ 👈👌👌
🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊
🔺 7:30 ቀጥታ ይጀምራል 🔺
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
እህቶች ሲበዙ ሱና ላይ ጠንክረው
ጊዜን በአግባቡ ለዲናቸው ሰተው
ከተመካከሩ አላህ ለሚወደው
ወላሂ ወቢላህ በኸይር ላይ ናቸው።
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
➤=========🔻=======➤
ሲድረቱል ሙንተሀ የጀግኖች መፍለቂያ
ሰለፍያ እህቶች ባንድ ላይ መድመቂያ
ሱናን አሸብራቂ ቢድዓን መጥረጊያ
አቂዳ አውለብላቢ ሽርክንም መዋጊያ
ኑ ብላችኋለች በዳዕዋዋ መጥሪያ።
➤=========🔻=========➤
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11817
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👂ስለ ሙብተዲዕ አወዳሽና አቀማማጭ
=====🍂=====🍂=====
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ከአመታቶች በፊት አበጥሮ እና አብጠርጥሮ ቀድሞ በዚህ መልክ ስለተነገረን ለዚያ ነው አሁን እየተነሱ ሲዘባርቁ የማይገርሙን
👉 t.me/AbuNibrse_and_Namuse
🔻🔻🔻🔻🔻
👌ቻናሏን ለ11ሠዉ ሸር አርጎ 700መቶ የሚሞላት ጀግና ማነዉ
ሸርርርር
ሸርርርርር
🔻🔻🔻🔻🔻
🔻👌https://t.me/abuhuzeyfa123
🔻👌https://t.me/abuhuzeyfa123
