አል-ቁድዋ
Открыть в Telegram
"አል-ቁድዋ | القدوة የሰለፎች አርአያነትና ንፁህ እስልምና የሚንፀባረቅበት ቻናል:»🌱
Больше299
Подписчики
+124 часа
-17 дней
+1130 дней
Архив постов
299
Repost from 𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
🪞ልብ የሚነኩ ዲናዊ ምክሮች🥹
◌ ልዩ የሆኑ ዳዓዋዎችን
◍ ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት
◌ ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🎉
🎈ሙስሊም አይዋሽም ተቀላቀሉ🎈
299
Repost from أيلان🛍️ አይላን Online ገበያ - ዱባይ
🎙️ አምስተኛው የብርሃን ምዕራፍ፦ የልብ ፈውስ ጉዟችን ይቀጥላል!
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
✨ ውድና የተከበራችሁ የቻናላችን ታዳሚዎች፤ ✨
የልባችንን ስብራት የምናክምበት፣ የነፍሳችንን ጨለማ በዕውቀት ብርሃን የምንቀይርበት መንፈሳዊ ጉዟችን እነሆ እያማረ ቀጥሏል። በከፍተኛ ጉጉትና በትዕግሥት እየተከታተላችሁት ያለው አምስተኛው (5ኛው) ክፍል የድምፅ (Record) ትምህርታችን ዛሬ በዚህ ሰዓት ይለቀቃል!
💎 የዛሬው የኪታቡ ልዩ ጣዕም፦
የኢማም ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ) «አድ-ዳዕ ወድ-ደዋዕ» ኪታብ ወደ ውስጥ በሰመጥን ቁጥር ምስጢሩ እየተገለጠ፣ ፈውሱም ይበልጥ እየጣፈጠ የሚሄድ ድንቅ መመሪያ ነው። የዛሬው አምስተኛ ክፍል የልብን በሽታዎች ይበልጥ በጥልቀት የሚፈትሽና ነፍስን ከተረጨባት የወንጀል መርዝ የምናድንበትን ፍቱን መፍትሔ የሚጠቁም ወሳኝ ትምህርት ይዟል።
⚠️ የዛሬው ወሳኝ ማሳሰቢያ (ዝግጅት)፦
ልባችሁን አዘጋጁ፦ ድምፁ ከመለቀቁ በፊት አእምሯችሁንና ቀልባችሁን ከተለያዩ የዱንያ ሀሳቦች አጽድታችሁ፣ ትምህርቱን በጥሞና ለመቀበል ራሳችሁን አዘጋጁ።
ማስታወሻችሁን ያዙ፦ በዕውቀቱ ብዕር የሚጻፉትን ድንቅ የወርቅ ጠብታ ምክሮች በደብተራችሁ ላይ ለማስፈር ብዕርና ማስታወሻችሁን ከወዲሁ ከጎናችሁ አኑሩ።
በሰዓቱ መከታተል፦ ዕለታዊ ስንቅነቱን ጠብቆ እንዲጓዝ፣ ድምፁ እንደደረሳችሁ ሳይከማችባችሁ በሰዓቱ አዳምጡት።
የአምስተኛው ቀን የሕይወት መመሪያ አሁን ይደርሳችኋል። የፈውስ በሩ ክፍት ነው፣ ማድመጫችሁን አዘጋጁ! 🚀
🔗 @Ad_Da_Wed_Dewa
299
Repost from أيلان🛍️ አይላን Online ገበያ - ዱባይ
أبناء الدنيا وأبناء الآخرة
📚•مختصر الداء والدواء
@Ad_Da_Wed_Dewa
299
Repost from 𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ
የቴሌግራም ቻነሎች
2.7k subscribers
2.2k subscribers
1.8k subscribers
1.1k subscribers
እዉነተኛ ገዢ ብቻ ያናግረኝ
👉 @selluhi
299
Repost from 𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን ተጫኑ
🌺🌺
🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺 👈
☘🌺🌺☘
☘☘ 👈
🎋 🍃
🎋 🍃🍃
🎋 🍃🍃🍃 👈
🎋
299
Repost from أيلان🛍️ አይላን Online ገበያ - ዱባይ
ከዛሬው እሪከርድ የተውጣጣ🔍 ወሳኝ መልዕክት ነው 📢
አረበኛ የምትችሉ አንብቡት 📖✨
@Ad_Da_Wed_Dewa
299
Repost from أيلان🛍️ አይላን Online ገበያ - ዱባይ
🌹 خوف الصحابة من الله 🌹
قال ابن القيم رحمة الله عليه في كتابه العظيم الداء والدواء:
🍃 "من تأمل أحوال الصحابة - رضي الله عنهم - وجدهم في غاية العمل مع غاية الخوف ، ونحن جمعنا بين التقصير ، بل التفريط والأمن.
👈 فهذا الصديق - رضي الله عنه -
يقول : "وددت أني شعرة في جنب عبد مؤمن" ذكره أحمد عنه .
💫 وذكر عنه أيضا أنه كان يمسك بلسانه ويقول :
" هذا الذي أوردني الموارد" ،
💫 وكان يبكي كثيرا ، ويقول : "ابكوا ، فإن لم تبكوا فتباكوا" .
💫 وكان إذا قام إلى الصلاة كأنه عود من خشية الله عز وجل .
💫 وقال قتادة : بلغني أن أبا بكر قال : "ليتني خضرة تأكلني الدواب" .
👈 وهذا عمر بن الخطاب - رضي الله عنه - قرأ سورة الطور إلى أن بلغ : "إِنَّ عَذَابَ رَبِّكَ لَوَاقِعٌ"
[ سورة الطور : 77 ] فبكى واشتد بكاؤه حتى مرض وعادوه .
💫 وقال لابنه وهو في الموت : "ويحك ضع خدي على الأرض عساه أن يرحمني "، ثم قال : "ويل أمي ، إن لم يغفر لي ( ثلاثا )" ، ثم قضي .
💫 وكان يمر بالآية في ورده بالليل فتخيفه ، فيبقى في البيت أياما يعاد ، يحسبونه مريضا ، وكان في وجهه - رضي الله عنه - خطان أسودان من البكاء .
💫 وقال له ابن عباس: :مصر الله بك الأمصار ، وفتح بك الفتوح ، وفعل" ، فقال : "وددت أني أنجو لا أجر ولا وزر" .
💫 وكان عمر بن الخطاب يقول لحذيفة :" أنشدك الله هل سماني لك رسول الله - صلى الله عليه وسلم - ، يعني في المنافقين " ، فيقول :" لا ، ولا أزكي بعدك أحدا".
👈 وهذا عثمان بن عفان - رضي الله عنه - كان إذا وقف على القبر يبكي حتى تبتل لحيته ، وقال :
" لو أنني بين الجنة والنار لا أدري إلى أيتهما يؤمر بي ، لاخترت أن أكون رمادا قبل أن أعلم إلى أيتهما أصير"
👈 وهذا علي بن أبي طالب - رضي الله عنه -
وبكاؤه وخوفه ، وكان يشتد خوفه من اثنتين : طول الأمل ، واتباع الهوى ،
قال :" فأما طول الأمل فينسي الآخرة ، وأما اتباع الهوى فيصد عن الحق ، ألا وإن الدنيا قد ولت مدبرة ، والآخرة مقبلة ، ولكل واحدة بنون ، فكونوا من أبناء الآخرة ، ولا تكونوا من أبناء الدنيا ، فإن اليوم عمل ولا حساب ، وغدا حساب ولا عمل" .
👈وهذا أبو الدرداء - رضي الله عنه - كان يقول : " إن أشد ما أخاف على نفسي يوم القيامة أن يقال لي : يا أبا الدرداء ، قد علمت ، فكيف عملت فيما علمت ؟ "
وكان يقول : " لو تعلمون ما أنتم لاقون بعد الموت لما أكلتم طعاما على شهوة ، ولا شربتم شرابا على شهوة ، ولا دخلتم بيتا تستظلون فيه ، ولخرجتم إلى الصعدات تضربون صدوركم ، وتبكون على أنفسكم ، ولوددت أني شجرة تعضد ثم تؤكل" .
👈 وكان عبد الله بن عباس أسفل عينيه مثل الشراك البالي من الدموع .
👈 وقرأ تميم الداري ليلة سورة الجاثية ، فلما أتى على هذه الآية " أَمْ حَسِبَ الَّذِينَ اجْتَرَحُوا السَّيِّئَاتِ أَن نَّجْعَلَهُمْ كَالَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ " [ سورة الجاثية : 21 ] جعل يرددها ويبكي حتى أصبح .
🌹 وقال البخاري في صحيحه : "باب خوف المؤمن أن يحبط عمله وهو لا يشعر" .
🍃 وقال ابن أبي مليكة : " أدركت ثلاثين من أصحاب النبي - صلى الله عليه وسلم - كلهم يخاف النفاق على نفسه ، ما منهم أحد يقول : إنه على إيمان جبريل وميكائيل" .
🍃 وهذا باب يطول تتبعه ."
📡 @Ad_Da_Wed_Dewa
299
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
👉 መልካም ዕድል የቻናል ባለቤቶች ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ
🚀
𝙉𝙪𝙧 ᴾʳᵒᵐᵒᵗⁱᵒⁿ🚀 👉 1k+ subscribers 👉 10k+ subscribers 👉 15k+ subscribers 👉 20k+ subscribers 👉 50k+ subscribers 👉 100k+ subscribers ⭐️ ሁለተኛ ፎልደር ተዘጋጅቷል 5k+ ያላቹ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚ ነው ኑ ✅ "🙅♂️ ከ1000 በታች ያላቹ እንዳትመጡ
299
Repost from 𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
ቁርአን መቅራት ካልቻላችሁ
ማዳመጡም አጅር አለው
መቅራት የምትችሉት ደግሞ
ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል።
ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 👇
299
Repost from N/a
🧕ለሴቶች ብቻ ነው ሴቶችዬ ኑ ኑ👀‼️
😑ወንዶች በፍፁም 🚫 እንዳትነኩት‼️
≼👇👇👇≽
📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0
📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0
299
Repost from أيلان🛍️ አይላን Online ገበያ - ዱባይ
🚨 ይህንን ያውቃሉ?!
ልብዎ በዱንያ ፈተና ቆስሏል? ጭንቀትና ወንጀል ከውስጥዎ ሰላም ነስቶዎታል?
እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ! በቻናላችን «አድ-ዳዕ ወድ-ደዋዕ» (በሽታውና መድኃኒቱ) ላይ ታላቁ የሕይወት መመሪያ የሆነው የኢማም ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ) ድንቅ ኪታብ በየቀኑ በኦዲዮ (Record) እየተቀራ ይገኛል።
የታመመውን ልብዎን የሚፈውሱበት፣ ወንጀልን የሚያሸንፉበትና እውነተኛ የመንፈስ እርካታ የሚያገኙበት የፈውስ ማዕድ በነጻ ተዘርግቶልዎታል።
ጀንበር ሳትጠልቅ፣ እድሉ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉን! ራሳችንን በዕውቀት እንለውጥ። 🚀
👇 ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ፦
🔗 @Ad_Da_Wed_Dewa 📡
🔗 @Ad_Da_Wed_Dewa 📡
299
Repost from أيلان🛍️ አይላን Online ገበያ - ዱባይ
🎙️ በአውራው የዕውቀት ብዕር፦ አራተኛው የፈውስ ማዕድ!
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
✨ ውድና የተከበራችሁ የቻናላችን ታዳሚዎች፤ ✨
የልባችንን በሽታ የምንፈውስበትና የኢማን ወለላ የምንቀስምበት መንፈሳዊ ጉዟችን በታላቅ በረካ ቀጥሏል! ትላንትና የጁምዓ እረፍታችንን አጠናቀን፣ ዛሬ በታላቅ ጉጉት የምትጠብቁት አራተኛው (4ኛው) ክፍል የድምፅ (Record) ትምህርታችን ዛሬ ይለቀቃል!
✒️ «በዕውቀት ብዕር» የተጻፈች የዛሬዋ የልብ ሹክሹክታ፦
የኢማም ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ) ብዕር ተራ ቀለም አይረጭም፤ ይልቁንም በወንጀል የዛገውን ልብ እየቧረቀ ውስጡ ያለውን የተውባ ብርሃን ፈልቅቆ ያወጣል እንጂ። የዛሬው አራተኛው ክፍል ዕውቀት በጥልቅ የሸሪዓዊ ጥበብ ብዕር የተከተበ፣ የነፍስን ድብቅ ሕመሞች በትክክል የሚመረምርና ፍቱን መድኃኒቱን የሚጠቁም ልዩ መጋቢ ነው።
💡 የዛሬዋ ወሳኝ ማሳሰቢያ፦
በትኩረት መከታተል፦ ከእረፍት መልስ የምንጀምረው ይህ ክፍል የጥበብ ብዕሩ ይበልጥ ወደ ምስጢራቱ ጠልቆ የሚገባበት በመሆኑ፣ ድምፁ ሲደርሳችሁ ሙሉ ቀልባችሁን ሰጥታችሁ በጥሞና አድምጡት።
ደብተራችሁን አዘጋጁ፦ በዕውቀት ብዕር የተጻፈውን ትምህርት እናንተም በማስታወሻ ብዕራችሁ ልባችሁ ላይ ክተቡት።
የአራተኛው ቀን የሕይወት መመሪያ አሁን ይደርሳችኋል። ልቦቻችሁን ለፈውስና ለዕውቀቱ ብዕር ክፈቱ! 🚀
🔗 @Ad_Da_Wed_Dewa 📡
299
Repost from 𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን ተጫኑ
🌺🌺
🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺 👈
☘🌺🌺☘
☘☘ 👈
🎋 🍃
🎋 🍃🍃
🎋 🍃🍃🍃 👈
🎋
299
Repost from N/a
📌 "በህሉል"‼️አሪፍ ተከታታይ ታሪክ ነው ገብታችሁ አንብቧት 🤌🤍ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም Free promoter😏 @smile_waverbot
