ru
Feedback
الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

Открыть в Telegram

👉የዚህ ቻናል ዋና አላማው የተለያዩ ቃሪኦች የተጂውድ ህጎች የሚለቀቅበት ይፍዊ ቻናል ነው 🌲 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱🌱🌱 ✨{ቁርዓንን ለማሳመር እንትጋ አንዘናጋ የድብርቱም የጭንቀቱም መድሀኒት እሱ ነውና }💐🥀 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
224
Подписчики
+124 часа
+77 дней
Нет данных30 день
Архив постов
ካሳቀኝ ፓስት የበላውን ነው ያስወጣለት አይጦሳ ክክክክክክክ

أواخر_سورة_المائدة_بتلاوة_خاشعة_رائعة_بصوت_القارئ_محمد_الغزالي_من.mp32.81 MB

اعتزل_العالم_جانباً_و_استمع_سورة_النمل_كاملة_القارئ_أحمد_خضر.mp37.56 MB

اللهم في يوم الجمعه إجعلنا أسعد خلقك وأقرب عبادك إليك,اللهُم إغفر لنا ما مضى وأصلح لنا ما بقى واكتب لنا رضاك وعفوك والجنّة⛱️
اللهم في يوم الجمعه إجعلنا أسعد خلقك وأقرب عبادك إليك,اللهُم إغفر لنا ما مضى وأصلح لنا ما بقى واكتب لنا رضاك وعفوك والجنّة⛱️ #عشر_ذي_الحجة https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

اللهم في يوم الجمعه إجعلنا أسعد خلقك وأقرب عبادك إليك,اللهُم إغفر لنا ما مضى وأصلح لنا ما بقى واكتب لنا رضاك وعفوك والجنّة⛱️ #عشر_ذي_الحجة#

አሚን በሉ ከብርቱካንና ሱኳር የሚጣፍጥ ውሎ አላህ ያርግልን አሚን https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
አሚን በሉ ከብርቱካንና ሱኳር የሚጣፍጥ ውሎ አላህ ያርግልን አሚን https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

ጦሳችን የኛ ውብ መድረሳችን
ጦሳችን የኛ ውብ መድረሳችን

👌አ ብ ረ ን እ ና ም ሽ👌 👌በ الله ፍቃድ ዛሬ ምሽት ሙስሊም ቤተሰቦቻችን ሆይ የእሁድ ማታውን አጠር ያለች ፈትዋ በውዷ ጦሳ ማዶ Telegram እና በውዷ ጦሳ imo የሚቀጥል ይሆናል 👉የ
👌አ ብ ረ ን እ ና ም ሽ👌 👌በ الله  ፍቃድ ዛሬ ምሽት ሙስሊም ቤተሰቦቻችን ሆይ የእሁድ ማታውን አጠር ያለች ፈትዋ በውዷ ጦሳ ማዶ Telegram እና በውዷ ጦሳ imo የሚቀጥል ይሆናል 👉የምን  ሙሰልሰለሰ..❗️❓  👉የምን  ድራማ  የምን  ነሽዳ .❗️❓ 👉የምን   መንዙማ❓ 👉 የምን  መንጫጫት ❓ 🔺ሻይና  ቡና እየጠጡ 🔺የምን ሰው ማማት❗️ 👉  ከኢሻ ሶላት ቡሀላ 3:00 እንደሂዝብዩ ሁላ በአቂዳቸው ተጠራጣሪዎች ጋራ  መከራከር  መሟገት መሰዳደብ መዘላለፍ ላላላላ አንተ አስተምር ንገር አስረዳ መረጃ የፈለገ በአል መንጀኒቅ ብቅ ይበል የነሱን ውሸት እየተጋትክ ግዜህን አትግደል..❗️❓  🔺👈 أخوكم أبو نبراس  مصطفى  ثبته الله على الحق ووفقه وأماته عليه وبعثه مع الذين  أنعم الله عليهم من النبيين والصديقين والشهدآء والصالحين آمين                                      🔺ከጦሳ ማዶ ደሴ ውቧ መድረሳ 🔴➤ ለቀጥታ  ስርጭት 👇 ➤ይሄው  ገባ  ብለህ   ጠብቅ  እሽ  🔺➣telegram👇 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🔺➣የimo👇 https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fuser.voiceroom.join%2Fmy.0h1romri75oedm43%3Fentry_type%3Dshare&af_web_dp=https%3A%2F%2Fimo.im&from=copy_link

የአቅሷ እንስቶች ሆይ የምድሩን ባናውቅም የሲድራ ግን ከሺ በላይ ሆነን ቆየን ይላሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌 የሲድራ እህቶች መለክት 👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 በቃ ባጭሩ የዛሬው ይለያል 🔺በቂርአት በሙራጀዓ በደዕዋ በመዋደድ በመመካከር በመደማመጥ በመግባባት በአንድነት ይህችን ደዕዋ ሰለፍያን ለመላው ዓለም ተደራሽነት እንድኖራት ማድረግን በደንብ እንችላለን ... ! 👌 ባሎች ሆይ ለኛ ለሚስቶቻችሁ መልካምን ምከሩ ከጎናችንም ቁሙ በመልካም ነገር ላይ ቀስቅሱን አግዙን እኛም ለባሎቻችን ታዛዦች እንሆናለንና ። ካልተፋፈርን በስተቀር እኛ ያለናንተ አይሆንልንም እናንተም ያለእኛ አይሰምርላችሁም ። ስለዚህ ትዳራችን ሰምሮ ተከባብረን ተዋደን ልጆቻችንን በተውሒድ አንፀን አሳድገን ። በትዳራችን ጎን በጎን ደዕዋው ለኡማው በስፋት እንድዳረስ እኛም ሰበብ እንድንሆን በመጀመሪያ እንዋደድ እንግባባ ...! ------ ተውሒድ የጀነት ቁልፍ ተውሒድ የሁለት አገር ስኬት ተውሒድ የአንድነት ማገር ተውሒድ የፍቅር አስኳል ተውሒድ የእህትማማችነት አክሊል ተውሒድ የጌጦች ሁሉ ጌጥ በውስጥ የመጣ መለክት 👉ገና ተአምር እንሰራለን የመላክተኛው የኢስራእ ማእከል የሆነውን ቁድስን የምታስታውሰን የደሴዋ አቅሷም ትገነባለች ... የሴት ድምፅ አይደለም ወገን https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15290 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15290

*✍🏻10ሩ የዙልሂጃ ቀናቶች* *የፊታችን ሠኞ ይጀምራል* *ان شاءالله* *✍🏻ተጠባበቋቸው።* ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ የተባሉ የ ዙል-ሂጃ አስርቱ ቀናቶች ሊገቡ 3 ቀናት ብቻ ይቀሩናል ። የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم በሀዲሳቸው እንዲህ ይላሉ "أَفْضَلُ أَيَّامِ الْدُّنْيَا أَيَّامُ الْعَشْرِ، يَعْنِي عَشْرُ ذِي الحْجَّة. ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀናቶች አስርቱ የዙል ሂጃ ቀናቶች ናቸው!! በሌላም ሀዲስ እንዲህ በማለት በነዚህ ቀናቶች የሚሰራ ስራ ያለው ደረጃ ያስቀምጣሉ። ما من أيام العمل الصالح فيهن أحب إلى الله من هذه الأيام العشر، قالوا ولا الجهاد في سبيل الله؟      قال ولا الجهاد في سبيل الله، إلاّ رجلا خرج بنفسه وماله فلم يرجع من ذلك بشيء ከነዚህ ከአስር ቀናቶች የበለጠ መልካም ስራ ወደ አላህ ሚወደድበት ቀን የለም አሉ ሰሀቦችም በአላህ መንገድ ላይ መታገል መጋደል ቢሆንም?  ብለው ሲጠይቋቸው አው በአላህ መንገድ መታገል ቢሆንም ግን አንድ ሰው ሲቀር አሉ እሱም በአላህ መንገድ ለመታገል ነፍሱንም ንብረቱንም ይዞ ወጥቶ እስከ ንብረቱ እዛው የቀረ'' አሉ አላህ በሰላም አድርሶን ተጠቅመንባቸው የምናልፍ ያድርገን يارب