የቀጠናው ተመልካች
Открыть в Telegram
በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
4 307
Подписчики
-124 часа
-217 дней
-8630 дней
Архив постов
4 307
🇮🇷| እንደ ኢራን IRIB መገናኛ ብዙሃን ዘገባ፡ እስከአሁን ባለው፣ የኢራን አየር መቃወሚያዎች በAsaluyeh የተቃጡትን ሁሉንም ጥቃቶች ቀልብሰዋል።
Asaluyeh፣ የኢራን የሆነው የመካከለኛው ምሥሬቅ ግዙፉ ፔትሮኬሚካል ማብላሊያ ጣቢያ የሚገኝበት ሥፍራ ነው።
4 307
🇮🇷🇺🇸⚡️ኢራን፣ የአሜሪካ ጦር በአካባቢው፣ በመሬትም ሆነ በአየር ላይ፣ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ፣ በቅርበት እየተከታተለች ነው።
ቀደም ሲል ኢራን እንዳስጠነቀቀችው፣ ማንኛውም ሀገር፣ በኢራን ላይ የሚካሄድን ምንም ዓይነት ወታደራዊ እንቅስቃሴ የሚያሳልጥ፣ የሀገሩን አየር፣ የብስ ሆነ ባሕር ለዚህ መጠቀሚያ የሚፈቅድ እና ሚያውል እንዳለ፣ ኢራን ሕጋዊ ወታደራዊ እርምጃ እንደምትወስድበት ታረጋግጣለች።
ከፍተኛ የኢራን የደህንነት አባል፣ ለ TASNIM
4 307
🇮🇷🇺🇸⚡️ሰበር ዜና፡ በቀጠናው የሚገኙ የአሜሪካ ዜጎች በከፍተኛ ጥንቃቄ ባሉበት እንዲሆኑ፣ ወደ ቀጠናውም ምንም ዓይነት በረራ እንዳያደርጉ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ዲፖርትመንት አስጠንቅቋል።
4 307
🇮🇷⚡️🇺🇸 ሰበር ዜና፡ የአሜሪካ የጦር ሚኒስተር፣ ፒት ሄግዚት፡ "ምሽቱን በኢራን ላይ የማያዳግም እና አሳማሚ እርምጃ እንወስዳለን፣ ዝግጅታችን እንደ ትዕግስታችን አልቋል።
4 307
🇮🇷⚡️🇺🇸 የደህንነት ምንጮች፣ የኳታር ልዑካን ከቴህራንን እንደተመለሱ፣ በኢራን ላይ ጥቃት ይጀመራል።
የኳታር ልዑካን ከኢራን አሁን ወጥተዋል።
4 307
🇺🇸⚡️🇮🇷 ፕሬዝዳንት ትራምፕ፣ በአሁኑ ሰዓት አስቸኳይ ስብሰባ በዋይት ሃውስ ተቀምጧል።
ኢራን የያዘችውን እምቢተኝነት እና አቋም ሊያስተነፍስ የሚችል፣ አጭር፣ ነገር ግን አሳማሚ ምት፣ ለመምታት እያሰበ ነው። AXIOS
4 307
🇮🇷⚡️🇺🇸 የኢራን ምንጮች፡ በኢራን ላይ የሚቃጣ ማንኛውም ጥቃት፣ የድርድሩ እስከ ወዲያኛው መፍረስ ምልክት ነው።
*-***-
ዳግም ምሽቱን ወደ ጦርነት ሊመለሱ ይመስላል።
4 307
🇱🇧⚡️🇮🇱 ሂዝቦላ፣ በFPV ድሮን የእስራኤልን መርከቫ ታንክ ሲመታ የሚያሳይ ቪዲዮ ለቅቋል።
በነገራችን ላይ፣ እቺ የሂዝቦላ ሙዚቃ፣ ከመታወቋ የተነሳ፣ የእስራኤል ጦር በሚለቃቸው አንዳንድ የጥቃት ምስሎች ላይ ኮፒ አድርጓታል። ሂዝቦላንም ለማብሸቅ ነው።
4 307
🇮🇷🇺🇸 የኢራን ፖርላማ ብሔራዊ ደህንነት ኮሚቴ ቃል አቀባይ፣ ኢብራሒም ረዛይ፡
በ40 ቀኑ ጦርነት፣ የኢራን በውሃ ላይ ግዛት፣ ተስፋፍቷል። በሚቀጥለው ጦርነት፣ ምናልባት የየብስ ግዛታችን የሚሰፋ ይሆናል።
4 307
🇦🇪🇺🇸🇮🇷 አሕመድ ኸሊፋ፣ የኤሜሬት ፖለቲከኛ እና ታዋቂ ሰው፣ በ X ገፁ ላይ፣ የአሜሪካ አየር ኃይል B-52 አይሮፕላኖች ሲያኮበኩቡ የሚያሳይ ቪዲዮ ለጥፎ፡
"እየመጡ ነው.." ብሏል
4 307
🇮🇱🇱🇧 የእስራኤል ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ለሊባኖሱ ፕሬዝዳንት አውን እና ለሊባኖስ ህዝብ፡-
እኛ እስራኤላዊያን ከሊባኖስ ጋር ሰላም እንፈልጋለን። የእስራኤል ሕዝብ ከሊባኖስ ጋር ሰላምን ይደግፋል። ከሊባኖስ ጋር ሰላም መፍጠር ይቻላል። ህልሜ፣ መኪና ይዤ እስከ ቤሩት መንዳት ነው። የሚቻል ነው። ለዛ ግን የሊባኖስ መንግሥት፣ የሊባኖስ አመራር እና የሊባኖስ ሕዝብ በኢራን እና በሂዝቦላ ላይ ተነስተው ሰላም እንደሚፈልጉ ግልጽ ማድረግ አለባቸው። ሽብር አይደለም። እ.ኤ.አ. በ 2006 የፀጥታው ምክር ቤት ውሳኔን የጣሰው ሄዝቦላ ነው ። እ.ኤ.አ. የ2024 የተኩስ አቁም ስምምነትን የጣሰው ሄዝቦላህ ነው። እስራኤላውያን እና እስራኤል በዜጎቻችን ላይ የሚደርሰውን ማንኛውንም ጥቃት፣ ድንበራችንን የሚያቋርጡ ጥቃቶችን፣ ማንኛውንም የሽብር ጥቃቶችን መቀበል አይችሉም። ራሳችንን የመከላከል ሙሉ መብት አለን። እናም፣ ሀገሮቻችንን የሚጠብቅ ግልጽ የሆነ ዝግጅት እስካልመጣ ድረስ፣ ወደፊት መሄድ አይቻልም። ስለዚህ ዕድሉ በእጅዎ ነው፣ አቶ ፕሬዝዳንት፣ ለእሱ ተዋጉ።
