ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Strong Islam

Strong Islam

Открыть в Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
331
Подписчики
+124 часа
-67 дней
+230 дней
Архив постов
Reaction አይረሳ Please

በጨለማው ዘመን ሴት ልጅ ከነ ነብሷ ስትቀበር ፍትህ የሰጧት ውዱ ነቢያችን ﷺ ነበሩ ለሊቱ ጁምዐ ነው ለሴት ልጅ ክብርን ባመጡት ነብይ ላይ ሰለዋት እናብዛ

እንዳንድ ህመሞች በእኛ እና በአላህ መሀል ይቀራሉ ❤️‍

አንዳዴ እማትገመት ሰው ሁን እሷ ቴክስት ይልክልኛል ብላ ስጠብቅ ሽማግሌ ልከህ አስደምማት😎

ምንም እንኳን ሁኔታዎች  ከምኞትህ ጋር ባይሄዱም, ወደ አላህ ዱአ አድርግ አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልሃል❤️

ሠው አጥንቱ ሊሠበር ይችላል አጥንቱ በጥገና ይመለሳል የሰው ልብ መሰበር ግን ከባድ ነው እንቅልፍ ይነሳል ለሊት ያአላህ ያስብላል ምን አልባት እኛ የሰበርናትን ቀልብ የስብራት መጠን ስለማንረዳው ተኝ
ሠው አጥንቱ ሊሠበር ይችላል አጥንቱ በጥገና ይመለሳል የሰው ልብ መሰበር ግን ከባድ ነው እንቅልፍ ይነሳል ለሊት ያአላህ ያስብላል ምን አልባት እኛ የሰበርናትን ቀልብ የስብራት መጠን ስለማንረዳው ተኝተን እናድር ይሆናል  ያ ልቡ የተሰበረው ግን  ሊቱን እንቅልፍ የለውም💔

3_አል_ኡስለሰላሳ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም_1.mp33.48 MB

ለሴት ልጅ ቴክስት ልካችሁ ዝም ካለች ኮርታ ነው አትበሉ ቸግሯት ስለሚሆን ካርድ ላኩ ከዛ ዝም ካለች ግን እውነትም ጠግባለች😁😁

ለአላህ መንገር ትተን ለሰው ነገርንና ገርቶ የነበረው ተመልሶ ጠና😢🥺

Repost from N/a
እናታችን ዓዒሻ(ረዐ) ብዙ ሀዲሶችን በማስተላለፍ ከሰሀቦች መካከል በስንተኛ ደረጃላይ ትቀመጣለች?
Anonymous voting

ኧረ ቤተሰብ 1 ነገር በሉኝ መብራት ባበራሁ ቁጥር እየተቃጠለ ነው መቃጠል ሲፈልግ ሁሌም በእኔ እንዳሳበበ ነው ምን ተሻለኝ😢😔🤔..... ሲጀመር እዚህ በውሃላ መብራት አላጠፋም አላባራም 😔 ደግሞ ሳቁ አሏችሁ😡

Reaction አይረሳ ....🫡

3.ما هو الدليل القرآني الذي استدل به الإمام البخاري على أن "العلم قبل القول والعمل"؟
Anonymous voting

2.سورة قال عنها الإمام الشافعي: "لو ما أنزل الله حجة على خلقه إلا هذه السورة لكفتهم"؟
Anonymous voting

1.ما هو الترتيب الصحيح للمسائل الأربع التي يجب على كل مسلم ومسلمة تعلمها
Anonymous voting

ሰላም አለይኩም ወረህመቱላ ዛሬ በትናንናው ደረስ ጥያቄ ይለቀቅ ወይስ ደርሱ ይለቀቅ

ዱንያ ያማረ እና የተመቻቸ ቢሆን ኖሮ ሶብር የጀነት መግቢያ ሰበብ ባልሆነ ነበር።🫀🤌🫀

ቲላዋ..📖 Yasser Al-dosary 🎧
Ǫᴜʀᴀɴ ᴘᴏsᴛ ❤️‍🩹

#ተለቋል እንደምትከታተሉ እምታሳዪኝ reaction እና join በማስደረግ ነው❤️

142574 (online-audio-converter.com).mp357.95 MB