ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Strong Islam

Strong Islam

Открыть в Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
331
Подписчики
-124 часа
-97 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
"ነገር ግን... ነገሩን ሁሉ በእጁ ለያዘው (ለአሏህ) አሳልፎ በሰጠ ጊዜ፤ ልቡ ተረጋጋ፣ ፍጹም ሰላምንም አገኘ።" 🌿🤍 ተውኩል ✨ @islamawihywet
"ነገር ግን... ነገሩን ሁሉ በእጁ ለያዘው (ለአሏህ) አሳልፎ በሰጠ ጊዜ፤ ልቡ ተረጋጋ፣ ፍጹም ሰላምንም አገኘ።" 🌿🤍 ተውኩል ✨ @islamawihywet

የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል! በሌሊት (በምሽት) የውሻን ጩኸት የአህያንም ጩኸት ከሰማችሁ በአላህ ተጠበቁ። እነሱ እናንተ የማታዩትን ይመለከታሉና።
አልባኒ በሶሂህ አቡ ዳውድ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል፦ 5103)

ሲጀመርም እኮ እኔ ታውቆኛል ገና ወጣት ነው ማሻላአላህ 😏😏 @strong_islama

+1
ሹሩጡ ሶላት 11.mp35.54 MB

+1
ሹሩጡ ሶላት 11.mp35.54 MB

አላህየ🥺 ከበሽታ ሁላ የከፋው በሽታ የቀልብ በሽታ ነውና ቀልቤን ከሚያበ ከሚያበላሽ ነገር ሁሉ  በዕዝነትህ ጠብቀኝ🤲 @strong_islama

ላናንተ ተመቻችሁ ማለት ለሁሉም ይመቻል ማለት አይደለም!😊
ላናንተ ተመቻችሁ ማለት ለሁሉም ይመቻል ማለት አይደለም!😊

https://t.me/mekistudent እዚህ ቻናል ተቀላቀሉ ባረከላሁ ፊክ

ኒቃብ እምትፈልጉ DM me✌️ #bahirdar ለሚትገኙት @niya_mita በዚህ ያናግሩኝ

የጁመዓ ቀን ሱናወች 🧼 ገላን መታጠብ : ንጹህ ልብስ መልበስ እና ሽቶ መጠቀም። ​📖 ሱረቱል ካህፍን መቅራት: በዕለቱ ወይም በሌሊቱ አጠናቆ መቅራት። ​✨ ሶለዋት ማብዛት: በነቢዩ (ﷺ) ላይ ሶለ
የጁመዓ ቀን ሱናወች
🧼 ገላን መታጠብ : ንጹህ ልብስ መልበስ እና ሽቶ መጠቀም። ​📖 ሱረቱል ካህፍን መቅራት: በዕለቱ ወይም በሌሊቱ አጠናቆ መቅራት። ​✨ ሶለዋት ማብዛት: በነቢዩ (ﷺ) ላይ ሶለዋት ማውረድ። ​🕌 ወደ መስጊድ በማለዳ መሄድ: ኹጥባ ሳይጀመር በጊዜ መገኘት። ​👂 ኹጥባን በፅጥታ ማዳመጥ: ኢማሙ ሲናገር ጭጭ ብሎ ማዳመጥ። ​🤲 ዱዓ ማብዛት: በተለይ ከዐስር በኋላ እስከ መግሪብ ባለው ጊዜ። @strong_islama

اللهُمَّ صَلِ وَسَلم عَلى نبينا مُحَمَّد .

ነፍስ ዋጋ የሚሰጧትን ሰዎች ትዘነጋለች ። 😢💔

"በህይወት ውስጥ የአንዳንድ ሰዎች ስራ... 🤫📹" 💡 ካሜራ ሳይገጠምላቸው የሰውን ህይወት 24 ሰዓት የሚከታተሉ፣ የሚያዩትን ሁሉ የሚመዘግቡ የሰፈር "CCTV" ካሜራዎች! ✨ የሰውን ህይወት ከመ
"በህይወት ውስጥ የአንዳንድ ሰዎች ስራ... 🤫📹"
💡 ካሜራ ሳይገጠምላቸው የሰውን ህይወት 24 ሰዓት የሚከታተሉ፣ የሚያዩትን ሁሉ የሚመዘግቡ የሰፈር "CCTV" ካሜራዎች! ✨ የሰውን ህይወት ከመከታተል ወጥተን በራሳችን ህይወት ላይ የምናተኩርበት ጥበብ ይስጠን። 🔄 Share t.me/islamawihywet

Голосовое сообщение00:25

✍ውዷ እህቴ በሙቀት ሳይሆን በእውቀት ላይ ሁነሽ ለመንቀሳቀስ ሞክሪ የሚያስከብርሽ ስያሜሽ ብቻ ሳይሆን ተግባርሽም ጭምር ነው ስያሜ ካለ ተግባር ፋይዳ አይኖረውም ከነፈሰው ጋር መንፈስ መዘዙ የከፋ ነው እውቀት ከንግግርም ከተግባርም በፊት ይቀደማል! •━════✿🍃🌺🍃✿════━• @strong_islama

💥ነገ ሐሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ💫
የሐሙስ ፆም ጠቀሜታዎች የነቢዩ መንገድ፦ የአሏህ መላክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ሰኞና ሐሙስን ይፆሙ ነበር። ስራዎች የሚቀርቡበት ቀን፦ የባሪያዎች ስራዎች ወደ አሏህ የሚቀርቡት በእነዚህ ቀናት ነው። የወንጀል መማሪያ፦ በየሳምንቱ ወንጀሎች የሚማሩበት ልዩ ቀን ነው። መደረግ ያለባቸው ኒያ (ውሳኔ)፦ ከፈጅር በፊት በልብ መፆምን መዋኘት። ሱሁር መብላት፦ የበረከት ምግብ ስለሆነ ሳይበሉ አለማደር። ከምላስ መታቀብ፦ ከውሸት፣ ከሀሜት እና ከክርክር መራቅ።

✍ ◦ትላንት መሳቅ ... ◦ ዛሬ ማልቀስ .... ◦ትላንት ሰርግ.... ◦ዛሬ ለቅሶ ....... ◦ትላንት ሰው .... ◦ዛሬ ጀናዛ ...... ♻️ ይህ የዱንያ ህይወት ነው!!ለአኼራህ ቤትህ ምን አዘጋጀህ!?

ኢኽላስ ❞
ስራችሁ ሁሉ ለአሏህ ብቻ ተብሎ የተሰራ ይሁን፤ ሰዎች አዩም አላዩም አሏህ በምስጢር የምናደርገውን ሁሉ ተመልካች ነው።

ሹሩጡ ሶለት 10.mp33.91 MB

የ አቅምን ሞክሮ ቀሪውን ለአላህ መተው 𝐢ѕ 𝐝𝐞𝐟𝐢𝐧𝐢𝐭𝐢𝐨𝐧 σf ተወኩል ይባላል ☪🤌