ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Strong Islam

Strong Islam

Открыть в Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
331
Подписчики
+124 часа
-67 дней
+230 дней
Архив постов
96/ ወደ ሀበሻ የተሰደደችዉ የነብያችን ሰ.ዐ.ወ ልጅ ማናት?
Anonymous voting

ይህ ቻናል ስንት ኮከብ ይገበዋል
Anonymous voting

94// አላህ በቀጥታ ያናገረው ነብይ?
Anonymous voting

አዋቂ ሆኖ ለመታየት የምታደርገው ከንቱ ንግግር አላዋቂ አድርጎ ያስቀርሀል 🤷‍♀👌

ምናልባት ከፍቷት እንዳልከፋት እያስመሰለች ቢሆንስ...... ❤️‍🩹 @strong_islama

በጨለማው ዘመን ሴት ልጅ ከነ ነብሷ ስትቀበር ፍትህ የሰጧት ውዱ ነቢያችን ﷺ ነበሩ ጁምዐ ነው ለሴት ልጅ ክብርን ባመጡት ነብይ ላይ ሰለዋት እናብዛ اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد @strong_islama

ሠለዋት ማውረድ እንዳይረሳ اللهم صل وصلم علي نبينا محمد❤️ Join 👉 @strong_islama

የጁመአ ቀን በሁሉም የመስጅድበሮች ላይ ሰጋጆችን (እንደ አመጣጣቸው) በቅደም ተከተል የሚፅፋ መላኢካዎች አሉ። 👉ኢማሙ ኹጥባ ለማድረግ (ሚምበር ላይ) ቁጭ በሚል ጊዜ መፃፊያቸውን ሰብስበው ኹጥባውን ያዳምጣሉ። 👉በመጀመርያ ሰአት (በጠዋቱ) ወደ መስጅድ የሄደ ሰው ግመል ሰደቃ እንደሰጠ ይቆጠርለታል።🥰 👉ከዛበኋላ (በሁለተኛው ሰአት ላይ) የሄደ ከብት ሰደቃ እንደሰጠ ይቆጠርለታል። 👉ከዛ በኋላ (በሶስተኛው ሰአት) የሄደ ሰው የበግ ሙክት እንደሰጠ ይቆጠርለታል። 👉ከዛ በኋላ (በአራተኛው ሰአት) ለሄደ ዶሮ እንደሰጠ ይቆጠርለታል። 👉ከዛ በኋላ (ዘግይቶ) የሄደ ሰው እንቁላል እንደሰጠ ይቆጠርለታል። ኢማሙ ሙስሊም ዘግቦታል

🤕🤕ለካ ላለመውደቅም እንራመዳለን 🤕🤕 መገን አላህ ስንቱን አስቻለን🙌

93// ደረቅ ውዱዕ (በአፈር ውዱእ) ምን ይባላል?
Anonymous voting

92// ነብያችን ሰ.ዐ.ወ መቼ ሞቱ?
Anonymous voting

91// የነብዩ ሰ.ዐ.ወ አባት ሲሞቱ እሳቸው ስንት አመታቸው ነበር?
Anonymous voting

ጭንቀቱ ስለነገ ነበር .... ግን ቀድሞ አፈር ተጫነው 😢 @strong_islama

ሰላም የሆነ ልብ ከዱኒያ ሁሉ ይሰፋል! ሰላም ለልባችሁ...✨✨✨🥰🥰🥰

ያቺ ሴት ነኝ ብቻዋን የምታወራ ግን ደግሞ ያላበደች😭 .

ካንተ ውጪ ረዳት የሌላትን፤ ጭንቅ፤ ጥብብ ያላትን ልብ ሁሉ እዘንላት ያረቢ🤲❤️‍🩹 @strong_islama

→ከሰባቱ ባህሪያት የትኛውን ተላብሰናል?🤔 ከነዚህ ሰባት ድንቅ ባህሪያት ቀጥለን ከምናየው የአቡ ሁረይራ ሀዲስ ውስጥ ይገኛሉ። አቡ ሁረይራ ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይላሉ ይለናል፡- “በዚያ ከአርሹ ጥላ በስተቀር ምንም ጥላ በሌለበት ቀን (የፍርዱ ቀን)፤ አላህ ሰባት ሰዎችን በአርሽ ጥላ ስር ያኖራቸዋል። እነሱም፡- 1)ፍትሃዊ መሪን፣ 2)አላህን በመገዛት ወጣትነቱን ያሳለፈ፣ 3) ልቡ ከመስጅድ ጋር የተቆራኘን ሰው፣ 4) ለአላህ ብቻ ብለው በአላህ መንገድ ላይ የተዋደዱንና በርሱም መንገድ ላይ የተለያዩ (ሲለያይም ለአላህ ብለው)፣ 5)አንዲት ቆንጆ ሴት ራሷን ለዝሙት አዘጋጅታለት ‘አላህን እፈራለሁ’ በማለት እምቢ ያለ፣ 6) በድብቅ ምጽዋት የሚሠጥ ሰው፣ 7) ብቻውን ሆኖ አላህን ሲያስታውስ አላህን ፈርቶ አይኖቹ በእንባ የሚሞላና ጉንጮቹ የሚርሱ ሰው” (አል-ቡኻሪ 620) በእርግጥ በዚያ ቀን ጥላ ያሻናል። የማንም ሳይሆን የአላህ ጥበቃ ያስፈልገናል፤ ከዚያን ያህል ርቀት በቃጠሎዋ የምናውቃት ፀሐይ በአንድ ስንዝር ልዩነት ስትቀርበን ሁላችን በላባችን ስንጠመቅ ሞልቶም እስከ አንገታችን ሲደርስ ያኔ በእርግጥ ጥላ ያስፈልገናል። ምንስ ጥላ ይኖራል ከአላህ ሁሉን ከሚችለው ጌታ ጥላ በስተቀር። በዚያን ወቅት ከነዚህ ሰባት ሰዎች መካከል ከሆንን የአላህን ጥበቃና ጥላ እናገኛለን። ኢንሻአላህ! @strong_islama

photo content

🌺የሰዉ ልጅ ለተፈጠረለት አላማ Busy ሲሆን.....🌺ነፍሱ ሙሉ እረፍት ታገኛለች🌺
🌺የሰዉ ልጅ ለተፈጠረለት አላማ Busy ሲሆን.....🌺ነፍሱ ሙሉ እረፍት ታገኛለች🌺

ቁርአን 🌷
መልካም wulo