ru
Feedback
Her Glow Bar

Her Glow Bar

Открыть в Telegram

✨Quality womens products at affordable prices. 🆕 New arrivals & special offers posted regularly. 📩 Order via @SamriiGetu /0902994699 🚚 Delivery available

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
821
Подписчики
+124 часа
-17 дней
+4230 дней
Архив постов
Thank you for your order! 🤍 We truly appreciate your support. Looking for a perfume? ✨ You can order your favorite fragrance
Thank you for your order! 🤍 We truly appreciate your support. Looking for a perfume? ✨ You can order your favorite fragrance from Her Glow Bar anytime. @SamriiGetu DM us to place your order! 🛍️

"አንድ ቀን እጀምራለሁ" የሚለውን ዛሬ ወደ "ዛሬ እጀምራለሁ" ይቀይሩ! ብዙ ሰዎች ትልቅ ህልም አላቸው፣ ግን የሚያግዛቸው ትክክለኛ እውቀት እና መመሪያ ይጎድላቸዋል። ይህ የOnline Business
"አንድ ቀን እጀምራለሁ" የሚለውን ዛሬ ወደ "ዛሬ እጀምራለሁ" ይቀይሩ! ብዙ ሰዎች ትልቅ ህልም አላቸው፣ ግን የሚያግዛቸው ትክክለኛ እውቀት እና መመሪያ ይጎድላቸዋል። ይህ የOnline Business ስልጠና ሀሳብዎን ወደ ተግባር፣ ተግባርዎን ደግሞ ወደ ገቢ እንዲቀይሩ ያግዝዎታል። ይህን ሥራ ለመጀመር ከፍተኛ ካፒታል አያስፈልግም፤ በትንሽ መነሻ ብር እውቀት እና ትክክለኛ አቅጣጫ ያስፈልጋል ። ዛሬ ተመዝግበው ነገ የራስዎን ቢዝነስ የሚያስተዳድር ሰው ይሁኑ። በዚህ ስልጠና ውስጥ፦ ✅ Online Business ከ0 እንዴት እንደሚጀመር ✅ ትክክለኛ የቢዝነስ ሀሳብ መምረጥ ✅ የገበያ ጥናት እና ደንበኛን መረዳት ✅ Digital Marketing እና የሽያጭ ስልቶች ✅ ሽያጭ መፍጠር እና ቢዝነስን ማሳደግ ከስልጠናው በኋላ የተማሩትን በተግባር እንዲጀምሩ ድጋፍ እናደርጋለን። እንዲሁም የProduct ፎቶና ቪዲዮ ድጋፍ፣ በመርካቶ ዋጋ እቃ የማግኘት እድል እና የራስዎን Online Business ለመጀመር አቅጣጫ ያገኛሉ። 💰 የመመዝገቢያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ። 📌 ስልጠናው በኦንላይን ነው ያላችሁበት ሆናችሁ መማር ትችላላችሁ! 📩 ምዝገባ በመቀጠል ላይ ነው። ቦታዎን ከአሁኑ ያስይዙ! ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ፡ 👉 @SamriiGetu

🚨 የስልጠናው መግቢያ ቀን ተራዝሟል! ብዙዎቻችሁ የኦንላይን ቢዝነስ ክላስ የመመዝገቢያ ቀን እንዲራዘምላችሁ በተደጋጋሚ በጠየቃችሁት መሰረት፣ ጥያቄያችሁን ከግምት ውስጥ በማስገባት የመመዝገቢያው እና የመግቢያው ቀን እስከ እሁድ የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን። 📘 በዚህ ስልጠና ውስጥ ምን ያገኛሉ? = የኦንላይን ቢዝነስ መሰረቶች (Online Business from Zero): ከምንም ተነስተው የራስዎን የኢንተርኔት ንግድ እንዴት መጀመር እንደሚችሉ = የሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ እና ኮንቴንት አሰራር: ደንበኞችን የሚስብ የሶሻል ሚዲያ ገጽ መገንባት እና ማስተዋወቅ = የገንዘብ እና የንግድ አመራር: የመጀመሪያ ሂሳብዎን እና ትርፍዎን አቃናትተው የሚመሩበት ቀላል መንገድ ስልጠናው በጽሁፍ እና በድምፅ ትምህርቶች የተዘጋጀ በመሆኑ፣ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በራሳችሁ ይመችሃል በሚል ሰዓት መከታተል ትችላላችሁ! እስካሁን የመመዝገብ እድሉ ያመለጣችሁ እስከ እሁድ ድረስ ተመዝግባችሁ ቦታችሁን ያዙ። ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ፡ 👉 @SamriiGetu

✨lip Stain ✨on hand ✨1500 Contact:@Samriigetu
✨lip Stain ✨on hand ✨1500 Contact:@Samriigetu

🚀 ከ0 ጀምሮ Online Business መጀመር ይፈልጋሉ? ንግድ የመጀመር ሀሳብ አለዎት ነገር ግን ከየት እንደሚጀምሩ አያውቁም? ይህንንም ክፍተት ለመሙላት የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና አዘጋጅተናል! በዚህ ስልጠና የሚማሩት፦ • Online Business እንዴት እንደሚጀምሩ • የሚያተርፍ የቢዝነስ ሀሳብ መምረጥ • Telegram እና Social Media ለቢዝነስ መጠቀም • ደንበኞችን ማግኘት እና ሽያጭ መጨመር • በትንሽ ገንዘብ ቢዝነስ መጀመር ✅ ለጀማሪዎች ተስማሚ ✅ ተግባራዊ ስልጠና ✅ ከስልጠናው በኋላም ቀጣይ ድጋፍ 📌 ቦታዎን አሁኑኑ ያስያዙ! @SamriiGetu ስልጠናው ነሐሴ 1 ይጀምራል 😍 የመመዝገቢያ እና የመማሪያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ። ዛሬ የሚጀምሩት አንድ እርምጃ፣ ነገ የሚቀይረው ህይወትዎ ሊሆን ይችላል።

ስለ እነዚህ ሽቶወች ሽታ እኔ ምንም ማለት አልችልም በቃ በጣም ምርጥ ናቸው መቼም አስካሁን ወይ ተጠቅማቿል ወይ ሲወራለት ሰምታቿል 100ML ገበያው ላይ ከ9000 ብር በላይ የሚሸጡት እኔ ጋር በ50
+4
ስለ እነዚህ ሽቶወች ሽታ እኔ ምንም ማለት አልችልም በቃ በጣም ምርጥ ናቸው መቼም አስካሁን ወይ ተጠቅማቿል ወይ ሲወራለት ሰምታቿል 100ML ገበያው ላይ ከ9000 ብር በላይ የሚሸጡት እኔ ጋር በ5000 ብር ማግኘት ትችላላቹ ሽታቸው ደግሞ በጣም ይቆያል✨

✨Sun glasses ✨on hand ✨950 Each Contact:@SamriiGetu
✨Sun glasses ✨on hand ✨950 Each Contact:@SamriiGetu

በተደጋጋሚ ስጠይቁኝ የነበረውን ሽቶወች በብዛት አስገብቻለው መግዛት ትችላላችሁ በብዛትም መረከብ ይቻላል ✨ ዋጋ= 800 ለመግዛት በዚህ አናግሩኝ =@SamriiGetu
+2
በተደጋጋሚ ስጠይቁኝ የነበረውን ሽቶወች በብዛት አስገብቻለው መግዛት ትችላላችሁ በብዛትም መረከብ ይቻላል ✨ ዋጋ= 800 ለመግዛት በዚህ አናግሩኝ =@SamriiGetu

🚀 ዛሬ የምትወስኑት ውሳኔ የነገ ሕይወታችሁን ሊቀይር ይችላል! "ቢዝነስ መጀመር እፈልጋለሁ" ብለው ለረጅም ጊዜ ሲያስቡ ቆይተዋል? "ካፒታል የለኝም፣ ልምድ የለኝም፣ ከየት እንደምጀምር አላውቅም" የሚሉ ጥያቄዎች እየከለከሉዎት ነው? እኔም ይህንኑ መንገድ አልፌያለሁ። ተምሬ፣ ሞክሬ፣ ስህተቶቼን አስተካክዬ ዛሬ ግን በOnline Business ጥሩ ውጤት እያገኘሁ ነው። ይህን ተግባራዊ ልምድ ለእርስዎ ለማካፈል Online Business Training አዘጋጅቻለሁ። በስልጠናው ውስጥ፦ ✅ ትክክለኛ የቢዝነስ ሀሳብ መምረጥ ✅ ከ0 ጀምሮ Online Business መገንባት ✅ Digital Marketing በተግባር መጠቀም ✅ ደንበኛ ማግኘትና ሽያጭ መፍጠር ✅ የትርፍ አሰራር እና ሂሳብ አመዘጋገብ 🎯 ይህ ኮርስ ትምህርት ብቻ አይደለም፤ በተግባር ለመጀመር የሚረዳ መመሪያ ነው። 💰 ትምህርቱን ለመከታተል ፣ ለመማር ፣ ሙሉ ኮርሱን ለመውሰድ የሚያስፈልገው ክፍያ ፦ 500 ብር 📩 ለመመዝገብ፦ @SamriiGetu ⏳ ቦታዎች ውስን ናቸው። ዛሬ ይመዝገቡ እና የኦንላይን ቢዝነስ ጉዞዎን ይጀምሩ!

One spray. Endless compliments. 💕 Experience the irresistible charm of NOW Women Perfume 😍 On hand DM @SamriiGetu
One spray. Endless compliments. 💕 Experience the irresistible charm of NOW Women Perfume 😍 On hand DM @SamriiGetu

🚀 የኦንላይን ቢዝነስ ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ! ሀሳብ አለዎት? ግን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ገብቶዎታል? ይህ ስልጠና ለእርስዎ ነው! በዚህ ስልጠና ከ0 ጀምሮ Online Business እንዴት እንደሚጀ
🚀 የኦንላይን ቢዝነስ ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ! ሀሳብ አለዎት? ግን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ገብቶዎታል? ይህ ስልጠና ለእርስዎ ነው! በዚህ ስልጠና ከ0 ጀምሮ Online Business እንዴት እንደሚጀመር፣ እንዴት እንደሚያድግ እና ገቢ እንዴት እንደሚያመጣ በተግባር ይማራሉ። በስልጠናው የሚማሩት፦ ✅ የኢንተርፕረነር አስተሳሰብ (Entrepreneur Mindset) ✅ ትክክለኛ የቢዝነስ ሀሳብ መምረጥ ✅ የገበያ ጥናት እና ደንበኛ መረዳት ✅ ዲጂታል ማርኬቲንግ እና ሽያጭ ✅ ኦንላይን ቢዝነስን ከመሠረቱ እስከ ስኬት መገንባት ከኮርሱ በኋላ የሚያገኙት፦ 🎯 የሥራ ዕድል 🎯 የProduct ፎቶ እና ቪዲዮ ድጋፍ 🎯 በነጋዴ ዋጋ እቃ መረከብ 🎯 በተግባር የራስዎን ቢዝነስ የመጀመር ድጋፍ 💰 የመመዝገቢያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ! የምዝገባ ቀን = 25/11/2018 - 30/11/2018 ስልጠናው የሚጀምረው = ነሃሴ 1/12/2018 📩 ለመመዝገብ ወይም ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት በዚህ ያናግሩኝ፦ @SamriiGetu ⏳ ቦታዎች ውስን ናቸው፤ ዕድሉን አያምልጡ ዛሬውኑ ይመዝገቡ! 🚀

ዋጋ: 700 ብር በዚህ አናግሩኝ @SamriiGetu 🔗 ቻናላችንን ለመቀላቀል: https://t.me/Herglowbar
+9
ዋጋ: 700 ብር በዚህ አናግሩኝ @SamriiGetu 🔗 ቻናላችንን ለመቀላቀል: https://t.me/Herglowbar

🌍 Exciting News! 🌍 🌍 Official Announcement | IOY Ambassador 2026–2027🌍 I am truly honored to announce my appointment as an Official Ambassador of the International Organization of Youth (IOY) for the 2026–2027 term.🎉 This isn’t just a title; it’s a commitment to empower young leaders, innovators, and changemakers globally. Together, we can shape a brighter future! ✨ Join the Movement! ✨ I invite all passionate students, young professionals, entrepreneurs, and changemakers to be part of the 14th International Youth Conference (IYC14). Let’s connect, collaborate, and create lasting impact! 📅 When: September 22–25, 2026 📍 Where: New York City & Online 🔗 Register here: https://bit.ly/IYC14Michael when you participants at IYC14 will have the following opportunity to: 🌍 Connect with emerging leaders from around the world 🤝 Network with diplomats and global experts 💡 Engage in discussions on leadership, innovation, and sustainable development 🚀 Build partnerships that expand your horizons 🌱 Gain skills to make a real difference in your community How You Can Help: 🤝 Share this opportunity! 🌍 Connect deserving youth with global platforms. 💡 Let’s inspire the next generation of ethical leaders together! Let’s empower youth and create a brighter future—together! 💪✨ #IOYAmbassador #IYC14 #YouthLeadership #Empowerment #Innovation #GlobalYouth #Changemakers #FutureLeaders

700 members and counting! 🤍 Thank you for being part of the Her Glow Bar community. Every follow, share, and order inspires us to keep bringing you beautiful products and the best shopping experience. Here's to our first 700 and many more to come. Thank you for growing with us! ✨

Sweet, warm, and unforgettable scent ✨ Price :3500 📩 DM to order @SamriiGetu
Sweet, warm, and unforgettable scent ✨ Price :3500 📩 DM to order @SamriiGetu

ኦንላይን ቢዝነስን ከመሰረቱ በመማር ሀሳብህን ወደ ተግባር በመቀየር ትርፋማ የሚያደርግ ተጨማሪ የገቢ እድሎችን መፍጠር ለምትፈልጉ ሰዎች የአንድ ሳምንት ስልጠና ለማዘጋጀት እያሰብኩ ነውና ከ0 ጀምሮ የኦንላይን ቢዝነስ ተግባራዊ ስልጠና ብጀምር መሳተፍ ትፈልጋላችሁ?
Anonymous voting

✨22 pcs rings ✨on hand ✨200 for all Contact:@SamriiGetu
✨22 pcs rings ✨on hand ✨200 for all Contact:@SamriiGetu

✨ 1 Pair of earrings only 200 Birr 🤩 📩 DM to order: @SamriiGetu
+1
✨ 1 Pair of earrings only 200 Birr 🤩 📩 DM to order: @SamriiGetu

✨ Your new favorite accessory is here! Complete your look with our stylish beret hats. Available in beautiful colors to match
+9
✨ Your new favorite accessory is here! Complete your look with our stylish beret hats. Available in beautiful colors to match your unique style. 🤍 Price :650 📩 DM to order @SamriiGetu

በ5500 ብር የሽቶ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ ነጋዴዎች ክፍለ ሀገርም ያላችሁ ኦንላይን ላይ መስራት ለምትፈልጉ ሥራ ላስጀምራችሁ አናግሩኝ በፍሬም መውሰድ ትችላላችሁ! ዋጋ በፍሬ ለምትፈልጉ:700 ✅
+9
በ5500 ብር የሽቶ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ ነጋዴዎች ክፍለ ሀገርም ያላችሁ ኦንላይን ላይ መስራት ለምትፈልጉ ሥራ ላስጀምራችሁ አናግሩኝ በፍሬም መውሰድ ትችላላችሁ! ዋጋ በፍሬ ለምትፈልጉ:700 ✅ የዴሊቨሪ (የማረከቢያ) ቀን እሁድ ከሰዓት በዚህ አናግሩኝ @SamriiGetu