ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event

አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event

Открыть в Telegram

አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6 በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ

Больше
Страна не указанаКатегория не указана

📈 Аналитический обзор Telegram-канала አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event

Канал አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event (@newyearevent2019) является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 18 687 подписчиков, занимая место в категории Другое.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 18 687 подписчиков.

Согласно последним данным от 09 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 9 291, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 47.70%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 19.43% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 8 956 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 3 649 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 66.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6 በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 10 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Другое.

18 687
Подписчики
Нет данных24 часа
-3167 дней
+9 29130 дней
Архив постов
በ2019 ገቢ ማግኘት ላይ ያላችሁ እቅድ የቱ ነው?፟
Anonymous voting

አዲስ ዝናር ላይ ለVIP ለምትሳተፉ በሙሉ የFacebook Ad አሰራር በዝርዝር የምታገኙበትና ቀጥታ ወደ ስራ መግባት የምትችሉበትን መንገድ አዘጋጅተንላችኋል ።🔥🔥 ከFacebook Ad በተጨማሪ ✅ ኤቨንቱ ላይ ከ5 ፟ -10 ሰዎች በእያንዳንዱ ኤቨንት ቀን ከእኔ ጋር በስልክ የምትፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ ✅ እንደእናንተ ማደግ የሚፈልጉ ሰዎች  እና እኔ ያለሁበት Private Telegram Group Access ይኖራችኋል ✅ የአዲስ ዝናር የ3 ቀን Event Record ተደርጎ ሙሉውን ለ1 ወር Access ማድረግ ትችላላችሁ! ✅ከFb Ad ጋር የተገናኙ exclusive ዶክመንቶች ታገኛላችሁ ። VIP Join በማድረግ ዛሬውኑ መጀመር ትችላላችሁ። ቦታ ሳይሞላባችሁ ለመመዝገብ👇 https://newyear.khilx.academy/offer ለበለጠ መረጃ: @khilxsupport ወይም በ0906769999

አስተውላችሁ ከሆነ አብዛኛው ሰው ሲያቅድ result focused እቅድ ነው ያለው! ነገር ግን የሚፈልገውን የመጨረሻ ውጤት የሚያመጣውን system በትክክል build የሚያደርጉት በጣም ጥቂቶች ናቸው
አስተውላችሁ ከሆነ አብዛኛው ሰው ሲያቅድ result focused እቅድ ነው ያለው! ነገር ግን የሚፈልገውን የመጨረሻ ውጤት የሚያመጣውን system በትክክል build የሚያደርጉት በጣም ጥቂቶች ናቸው። Goal የት መድረስ እንደምትፈልጉ direction ሊሰጣችሁ ይችላል። መጨረሻ ላይ የት እንደምትደርሱ determine የሚያደርገው ግን የሰራችሁት system ነው። ስለዚህ የምትፈልጉት ቦታ መድረስ እና progress ማምጣት ከፈለጋችሁ መጨረሻውን ላይ ብቻ ትኩረት ከማድረግ ፣ ከጀርባ ያለውን system improve ማድረግ ላይ አተኩሩ። 🔴እኔ ራሴ የምጠቀምበትን personal planner የሰጠኋችሁም ያቀዳቸሁትን goal ለማሳካት የሚጠቅማችሁን system በውስጡ ስለያዘ ነው! እስካሁን ካላያችሁት ሄዳቹ check አድርጉት!👆 አዲስ ዝናር ላይ ስትመጡ ስለ አዲስ ዓመት planning በደንብ እናያለን!🔥🔥

የዮናስ ሞህን personal planner template እየተጠቀማችሁበት ነው?
Anonymous voting

meet freelancer ጀምበሩ 2😁 መስከረም 4 አዲስ ዝናር ነጻ live event ላይ ስትገኙ ሁላችሁም ከምታገኙት ገቢያችሁን ከምትጨምሩበት system እና ከ 15ሺ ብር ስጦታ በተጨማሪ ለበአል
meet freelancer ጀምበሩ 2😁 መስከረም 4 አዲስ ዝናር ነጻ live event ላይ ስትገኙ ሁላችሁም ከምታገኙት ገቢያችሁን ከምትጨምሩበት system እና ከ 15ሺ ብር ስጦታ በተጨማሪ ለበአል 25ሺ ብር የሚያወጣውን ጀምበሩን ለ 1 እድለኛ ሰው እሸልመዋለሁ! ባለፈው ዓመት ላንድ እድለኛ ሰው ጀምበሩን ቤቱ ድረስ ወስጄ ሸልሜዋለው! ባሁኑ ማን የሚወስደው ይመስላችኋል?

2019ን የህይወታችሁ ምርጥ ዓመት ለማድረግ ይሄን ተመልከቱ!👇 https://youtu.be/p_j1AzziONU

Freelancing እንደምታስቡት ከባድ አይደለም! አብዛኞቻቹ “Freelancing” ብላቹ የምታስቡት፦ “ብዙ Skill ማወቅ አለብኝ…” “የውጭ ሀገር Client ማግኘት አለብኝ…” ብላቹ ነው። እውነ
Freelancing እንደምታስቡት ከባድ አይደለም! አብዛኞቻቹ “Freelancing” ብላቹ የምታስቡት፦ “ብዙ Skill ማወቅ አለብኝ…” “የውጭ ሀገር Client ማግኘት አለብኝ…” ብላቹ ነው። እውነቱ ግን Freelancing ለመጀመር ሁሉንም ነገር ማወቅ አያስፈልጋችሁም። ያላቹ Skill ላይ ጎበዝ መሆን እና ለClient እንደ Service ማቅረብ መቻል ነዉ።Client የሚፈልገውን Value መስጠት ከቻላቹ ፣ በዚያ ላይ ገቢ መፍጠር ትችላላቹ። ችግሩ ብዙ ጊዜ Freelancing ከባድ ስለሆነ አይደለም፤ከየት እንደምትጀምሩ ስለማታውቁ ነው። ይህን አዲስ ዓመት ያንን “አንድ ቀን እጀምራለሁ” የምትሉት አንድ ቀን አሁን አድርጉት። በ3-ቀን የአዲስ ዓመት Freelancing ከየት መጀመር እንዳለባችሁ እና Skillን ወደ Freelancing Opportunity እንዴት መቀየር እንደምትችሉ አዲስ ዝናር Event ላይ አስረዳችዋለው።

🔴ይህ yearly planner template አዲሱን ዓመት በእቅድ መጀመር ለምትፈልጉ ሁሉ የተዘጋጀ ነው። ✅2019ን realistic እና መሬት የወረደ እቅድ የምትሰሩበት plug and play template ነው! 🔥 ✅ይሄ template እኔ ራሴ አመቱን plan የማደርግበት planner ነው! ✅እናንተም ይሄንን planner ከተጠቀማችሁት እና actually ደግሞ በየሳምንቱ follow ካደረጋችሁት 2019ን የማታሸንፉበት ምንም ምክንያት የለም!🔥

ብዙ ሰው ፣ ያቅዳል ያልማል ግን አይሳካም? ይኼ አዲስ ነገር አይደለም! ብዙ ሰዎች አልፈውበት እና ተምረውበት አሁን የፈቱት ችግር ነው! ግን እንዴት? እነዚህ ሰዎች ምንም ነገር ጀምረው የሚያሳኩበት
ብዙ ሰው ፣ ያቅዳል ያልማል ግን አይሳካም? ይኼ አዲስ ነገር አይደለም! ብዙ ሰዎች አልፈውበት እና ተምረውበት አሁን የፈቱት ችግር ነው! ግን እንዴት? እነዚህ ሰዎች ምንም ነገር ጀምረው የሚያሳኩበት የራሳቸው Formula አላቸው! በመጀመርያ ያላቸው እቅድ የሚያሟላው checklist አለው! በእቅዳቸው እና በሚወስዱት Action መካከል ያለው የጊዜ ክፍተት በጣም አጭር ነው! አዲስ እቅድ ካላቸው በፍጥነት Execute ያደርጉታል! ወረቀት ላይ ግን አሪፍ እቅድ አቅዶ Action የማይወስድ ሰው ካላቀደ ሰው በምንም አይለይም! አዲስ ዝናር ላይ ስትመጡ እኔ ራሴ እንዴት በትክክል ማቀድ እንዳለባቹ አሳያችኋለሁ! እኔ የምጠቀመውን personal plannerም እሰጣችኋለሁ! መስከረም 4 እንገናኝ!⚡️⚡️

በህይወታቹ ፍርሃት የሚያስቸግራቹ ከሆነ ይሄ ቪደዮ ለናንተ ነው 👇 https://youtu.be/Hgl1bN3kfIM
በህይወታቹ ፍርሃት የሚያስቸግራቹ ከሆነ ይሄ ቪደዮ ለናንተ ነው 👇 https://youtu.be/Hgl1bN3kfIM

2019 የደረሰበትም ለ2019 የደረሰም ሰው አለ! ሁሉም ሰው ህይወቱን ለመቀየር ምን ማድረግ እንዳለበት ያውቃል! የሚያውቁትን ነገር ወደ መሬት አውርደው የሚጀምሩት እና የሚኖሩት ግን በጣም ጥቂት ሰ
2019 የደረሰበትም ለ2019 የደረሰም ሰው አለ! ሁሉም ሰው ህይወቱን ለመቀየር ምን ማድረግ እንዳለበት ያውቃል! የሚያውቁትን ነገር ወደ መሬት አውርደው የሚጀምሩት እና የሚኖሩት ግን በጣም ጥቂት ሰዎች ናቸው! 2019 የደረሰበት ሰው ከምታስቡት በላይ በጣም ብዙ ሰው ነው! ይሄንንም አመት ምንም የማይጀምሩበት ሰዎች ይኖራሉ! እናንተ ግን እንኳን ለ2019 አደረሳችሁ! በህይወታቹ አዲስ ነገር ለመጀመር ትልቅ ውሳኔ ወስናችኋል! አዲስ ዝናር event ላይ ስትመጡ አዲሱን ዓመት በአዲስ ገቢ አብረን እንጀምረዋለን!🙌🏻

ከእኛ ጋር event ላይ ተሳትፈው እና አብረውን ሰርተው ከ 100 ሺ ብር ከላይ ከሰሩ ሰዎች መሃል Merhawit አንደኛዋ ነች! የመጀመርያ ዓመት የenginnering ተማሪ ስትሆን ከclass ጎን
ከእኛ ጋር event ላይ ተሳትፈው እና አብረውን ሰርተው ከ 100 ሺ ብር ከላይ ከሰሩ ሰዎች መሃል Merhawit አንደኛዋ ነች! የመጀመርያ ዓመት የenginnering ተማሪ ስትሆን ከclass ጎን ለ ጎን freelance እያደረገች በ 4 ወር ውስጥ ብቻ ከ100ሺ ብር በላይ መስራት ችላለች!👏👏 እናንተም በ አዲሱ አመት freelance እያደርጋቹ ገቢያችሁን መጨመር ትችላላችሁ! ይህንን እንዴት ማድረግ እንደምትችሉ አዲስ ዝናር event ላይ step by step አሳያችኋለሁ!

ብዙ ሰው የምር ሕይወቱን ለመቀየር እና ገንዘብ ለመስራት ረጅም ጊዜ አይወስድበትም! ረጅም ጊዜ የሚወስድበት መጀመሩ ነው! ከጀመራችሁ በኋላ ያን ያህል ጊዜ አይወስድም! ⚡️ 2019ን የመጀመር ዓመት
ብዙ ሰው የምር ሕይወቱን ለመቀየር እና ገንዘብ ለመስራት ረጅም ጊዜ አይወስድበትም! ረጅም ጊዜ የሚወስድበት መጀመሩ ነው! ከጀመራችሁ በኋላ ያን ያህል ጊዜ አይወስድም! ⚡️ 2019ን የመጀመር ዓመት አድርጉት! በአዲሱ ዓመት አዲስ የገቢ ምንጭ የምታገኙበትን መንገድ መስከረም 4 አብረን እናያለን! ሰው ሳትቀጥሩ ፣ ቢሮ ሳትከራዩ፣ ያላችሁን ስራ ሳታጡ ገቢያችሁን የምትጨምሩበትን መንገድ እና ለስራው የሚያግዛችሁን የ 15ሺ ብር ስጦታም አዘጋጅቼላችኋለሁ!

ካሰባችሁበት የትኛውም ሙያ freelance መደረግ ይችላል። Accountant የጤና ባለሙያ፣ መምህር፣ የህግ አማካሪ፣ አርክቴክት፣ ወይም የትኛውም አይነት ባለሙያም ብትሆኑ freelancing የሚፈል
ካሰባችሁበት የትኛውም ሙያ freelance መደረግ ይችላል። Accountant የጤና ባለሙያ፣ መምህር፣ የህግ አማካሪ፣ አርክቴክት፣ ወይም የትኛውም አይነት ባለሙያም ብትሆኑ freelancing የሚፈልገው እውቀታችሁን ተጠቅማችሁ የሰዎችን ችግር መፍታት መቻላችሁን ብቻ ነው። ለምሳሌ መምህር ከሆናችሁ Online ማስተማር ትችላላችሁ፣ አካውንታት ከሆናችሁ ለድርጅቶች በርቀት ፋይናንስ መስራት ትችላላችሁ! እናንተ የሚጠበቅባችሁ ያላችሁን እውቀት እንዴት ወደ Service ቀይራችሁ መሸጥ እንደምትችሉ ማወቅ ነው። አሁን ደግሞ AI ስላለ ይህን ማድረግ ከምንጊዜውም በላይ ቀላል ሆኗል። አዲስ ዝናር event ላይም የማሳያችሁ ይሄንን እንዴት ማድረግ እንደምትችሉ ነው!⚡️⚡️

ከቅጥር ሳትወጡ የራሳችሁን ነገር ለመጀመር!👇 https://youtu.be/xwe-75WmYH8

አዲስ አመት ሲመጣ ብዙ ነገሮችን ህይወታችን ላይ መቀየር እንጀምራለን! አዲስ እና ተጨማሪ ገቢ ማግኘትንስ አስባችሁበታል! ታድያ ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ምን ማድረግ አለባችሁ? አሁን ባለው ጊዜ በአንድ
አዲስ አመት ሲመጣ ብዙ ነገሮችን ህይወታችን ላይ መቀየር እንጀምራለን! አዲስ እና ተጨማሪ ገቢ ማግኘትንስ አስባችሁበታል! ታድያ ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ምን ማድረግ አለባችሁ? አሁን ባለው ጊዜ በአንድ ገቢ ወይም ደሞዝ ብቻ እተዳደራለሁ ማለት ትልቅ risk ነው! የናንተ ገቢ ቢጨምርም ባይጨምርም ኑሮ ግ ን በየአመቱ ራሱን Upgrade እያደረገ እና እየጨመረ ነው የሚሄደው! ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ትልቅ ካፒታል ወይም ቢሮ መክፈት አይጠበቅባችሁም! አዲስ ዝናር ላይ እንዴት ተጨማሪ የገቢ ምንጭ እንዴት እንደምትፈጥሩ አሳያችኋለሁ! አሁን ላይ የራሳችሁ ገቢ ባይኖራችሁም ከዜሮ ለምትጀምሩ ሰዎችም ይሄ system ይሰራል! .አዲስ ዝናር event ላይ ለአዲሱ ዓመት አዲስ የገቢ ዝናር እንታጠቃለን!🙌🏻

አዲስ ዝናር event ላይ ስትመጡ ዋነኛው የምሰጣቹ ነገር freelancing'ን ተጠቅማችሁ ገቢያችሁን የምትጨምሩበትን system ነው! መጀመርያ ግን Freelancing ምን ማለት እንደሆነ እንግለጸ
አዲስ ዝናር event ላይ ስትመጡ ዋነኛው የምሰጣቹ ነገር freelancing'ን ተጠቅማችሁ ገቢያችሁን የምትጨምሩበትን system ነው! መጀመርያ ግን Freelancing ምን ማለት እንደሆነ እንግለጸው! በቀላሉ Freelancing ማለት በራሳችሁ ሰዓት፣ ከየትኛውም ቦታ ሆናችሁ ላፕቶፓችሁን ወይም ስልካችሁን ተጠቅማችሁ ለተለያዩ ሰዎች እየሰራችሁ የምትከፈሉበት መንገድ ነው። freelancer ሆናችሁ ለመስራት እናንተ የፈለጋቸሁትን service መስጠት ትችላላችሁ! እንዲሁም በfreelancing ስራ ስትሰሩ ቦታው ላይ መገኘት ስለማይጠበቅባቸሁ በአንድ ጊዜ ከብዙ ደንበኞች ጋር መስራት ትችላላችሁ! ይሄንን system ተጠቅማችሁ እንዴት ገቢያችሁን መጨመር እንደምትችሉ in-detail አዲስ ዝናር event ላይ አሳያችኋለሁ! መስከረም 4 ጠብቁኝ! 🔥

እንኳን ወደ ዓዲስ ዝናር የ3 ቀን Online Event ቴሌግራም ቻናል በደህና መጣችሁ! 🙌 በተሳካ ሁኔታ ተመዝግባችኋል! 👏 ይህ ውሳኔያችሁ በእድሜያችሁ ካሉ አብዛኛዎቹ ወጣቶች አንድ እርምጃ ወደፊት እንድትገኙ ያደርጋችኋል። ብዙዎች ዓዲስ ዓመት ሲመጣ ዓዲስ ዓመት በመሆኑ ብቻ እንደ በዓል አክብረውት አዲስ ነገር ሳይጀምሩ እንዲሁ ያሳልፉታል። እናንተ ግን የተለየ ነገር ለማድረግ ወስናችኋል። የዚህ ውሳኔያችሁ ዋጋ አሁን ከምታስቡት በላይ በጣም ትልቅ ነው። በዐዲስ ዝናር ነጻ የ3 ቀን event ላይ የማውቀውን አካፍላችኋለሁ፣ ለአዲሱ ዓመት እንዴት ትክክለኛ እቅድ እንደምታወጡ እና እንዲሁም አሁን ባላችሁበት ስራችሁን ሳትለቁ ገቢያችሁን እጥፍ የምታደርጉበትን step by step system አሳያችኋለሁ! መስከረም 4፣5 እና 6 ,ኤቨንታችንን በይፋ እንጀምራለን። እስከዛው ግን ዝግጁ የሚያደርጓችሁን ጠቃሚ ነገሮች እዚሁ ቻናል ላይ እሰጣችኋለሁ!