Apologetics | እቅበተ-እምነት 📖
Открыть в Telegram
Больше
Страна не указанаКатегория не указана
4 205
Подписчики
-624 часа
+867 дней
+8630 день
Количество постов
Постов за 30 дней
Загрузка данных...
Реакции
Комментарии
Telegram Stars
ТОП постов по
Загрузка данных...
Анализ публикаций
Посты | Динамика просмотров | |||||
አስደሳች ዜና🎉🎉🎉
የአፖሎጄቲክስ መጽሔት የቴሌግራም ገጽ በንጽጽሩ ዘርፍ ጥበባዊ በሆነ መንገድ ትልቅ አሻራ እያሳረፈ ያለ ገጽ እንደሆነ ይታወቃል።
ይህ ገጽ በተቻለ መጠን ብዙ ሰዎች ጋር መድረስ ያለበት ቢሆንም የገጻችን ፎሎወሮች ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ መድረስ ባለበት ልክ ሁሉም ሰው ጋር እየደረሰ አይደለም ።
ትክክለኛው የኢስላም መልዕክት ለሁሉም ይደርስ ዘንድ የገጻችንን ፎሎወሮች ቁጥር የማሳደግ ቻሌንጅ መጀመራችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው
ቻሌንጁን ይቀላቀሉ ይሸለሙ!
ከአንድ እስከ ሶስት ለሚወጡ አጓጊ ሽልማቶች አዘጋጅተናል
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? አሁኑኑ በቴሌግራም ቦታችን በኩል ሊንክ ይውሰዱ ፤ ለወዳጅ ዘመድ እና ለጓደኞችዎ ያጋሩ ፤ ይሸለሙ 🎁🎁🎁
ቻሌንጁ ለ10 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ሀምሌ 07 ይጠናቀቃል!
ቻሌንጁን ለመቀላቀል በቴሌግራም ቦታችን በኩል ሙሉ ስሞትን ብቻ ይላኩ | 921 | 6 | 0 | 28 | Loading... | |
አስደሳች ዜና🎉🎉🎉
የአፖሎጄቲክስ መጽሔት የቴሌግራም ገጽ በንጽጽሩ ዘርፍ ጥበባዊ በሆነ መንገድ ትልቅ አሻራ እያሳረፈ ያለ ገጽ እንደሆነ ይታወቃል።
ይህ ገጽ በተቻለ መጠን ብዙ ሰዎች ጋር መድረስ ያለበት ቢሆንም የገጻችን ፎሎወሮች ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ መድረስ ባለበት ልክ ሁሉም ሰው ጋር እየደረሰ አይደለም ።
ትክክለኛው የኢስላም መልዕክት ለሁሉም ይደርስ ዘንድ የገጻችንን ፎሎወሮች ቁጥር የማሳደግ ቻሌንጅ መጀመራችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው
ቻሌንጁን ይቀላቀሉ ይሸለሙ!
ከአንድ እስከ ሶስት ለሚወጡ አጓጊ ሽልማቶች አዘጋጅተናል
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? አሁኑኑ በቴሌግራም ቦታችን በኩል ሊንክ ይውሰዱ ፤ ለወዳጅ ዘመድ እና ለጓደኞችዎ ያጋሩ ፤ ይሸለሙ 🎁🎁🎁
ቻሌንጁ ለ10 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ሀምሌ 07 ይጠናቀቃል!
ቻሌንጁን ለመቀላቀል በቴሌግራም ቦታችን በኩል ሙሉ ስሞትን ብቻ ይላኩ | 1 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
✨ የናፍቆት ጥግ
ናፍቆት ማለት... ሩቅ ስላለ ነገር ማሰብ ብቻ አይደለም። ናፍቆትማ— ከአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት በዓይናችን ያላየነውን፣ ነገር ግን በልባችን የነገሰውን፣ የፍቅር ተምሳሌት ውዱን ነቢያችንን ﷺ ለማየት የልብ መጓጓት ነው።
እውነተኛ ፍቅር ማለት በስም ማክበር ብቻ ሳይሆን፣ እርሳቸውን በሰማን ቁጥር ልባችን በናፍቆትና በእዝነት ሲሞላ ነው።
እስቲ ይህንን የልብ ናፍቆታችንን በሰለዋት እናርሰው፤ ሰሉ አለል ሀቢብ😊
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ | 1 195 | 7 | 7 | 69 | Loading... | |
"ፍልስፍና ልክ እንደ ኩፍኝ ነው። ለበሽታው ተጠቂ ከሆነ ሰው መተላለፍ አለበት። ፍልስፍናን ለመማር፣ ከሕያው ፈላስፋ ጋር በመከራከር ዕድልዎን መሞከር አለብዎት።"
ፍልስፍናንና የሰዎችን የዕሳቤ ዓለም በጥልቀት ለመረዳትና ለመማር፣ በየመፃህፍቱ መደርደሪያ ላይ ካሉ ፅንሰ-ሀሳቦች ባለፈ፣ ከእነዚያው ከህያዋን ፈላስፋዎችና ሀሳብ አፍላቂዎች ጋር ፊት ለፊት መጋፈጥና መከራከር ዋነኛው መንገድ ነው። የሀሳብን ጥረትና ጥልቀት የምንለካው በውይይትና በክርክር ሜዳ ላይ በመፈተሽ ነውና!
👉 ሙሉውን ዝርዝር መረጃ ከአፖሎጂቲክስ መፅሄት ቁጥር 1፣ ገፅ 3 ላይ ያገኙታል።
https://t.me/ethiomuslimapologetics/22 | 1 229 | 0 | 0 | 20 | Loading... | |
ስለ አይላ በጥቂቱ.mp3 | 1 354 | 11 | 4 | 17 | Loading... | |
የፌሚኒዝም (Feminism) ንቅናቄ በእስልምና እይታ የተወገዘ ነው። ምክንያቱም እስልምና ለሴት ልጅ እውነተኛና ታላቅ ክብርን የሰጠ ቀዳሚ እምነት በመሆኑ ነው። በሕይወት የመኖር መብቷ ሲቀበርላት ለነፃነቷ የቆመ፣ የውርስ መብቷን ያረጋገጠ እና እንደ ንግሥት ያከበራት ዲን እያለ፣ ሴት ልጅ ክብርን ፍለጋ ከእስልምና ውጪ የሆነን ሌላ የዕሳቤ-ዓለም (Ideology) መከተል በጭራሽ አያስፈልጋትም።
👉 ሙሉውን ዝርዝር መረጃ ከአፖሎጂቲክስ መፅሄት ቅፅ 1፣ ገፅ 8 ላይ ያገኙታል። | 1 540 | 0 | 2 | 48 | Loading... | |
ስቅለት ፣ ቁርዐን እና ታሪክ.mp3 | 1 614 | 16 | 1 | 23 | Loading... | |
የእስልምናን ስኬትና የሰዎችን ልብ የመማረክ ምስጢር በሃይልና በሰይፍ እንደሆነ አድርጎ ማቅረብ የተለመደ የፈጠራ ትርክት ነው። እውነታው ግን ሙሉ በሙሉ ከዚህ የተለየ ነው፤ የእስልምና እውነተኛውና ታላቁ ጉልበት የመነጨው ከነቢዩ ﷺ ወደር ከሌለው ታላቅ ስብዕና እና ከእምነቱ ጥልቅ አስተምህሮ ነው። ታሪክን በእውነት መነፅር ስንመረምረው፣ እስልምና የሰዎችን ልብ የገዛው በሰይፍ ሳይሆን በራሱ በእውነቱ ብርሃን መሆኑን እንረዳለን።
👉 ሙሉውን ዝርዝር መረጃ ከአፖሎጂቲክስ መፅሄት እትም 02፣ ገፅ 22 ላይ ያገኙታል። | 1 645 | 6 | 0 | 51 | Loading... | |
አንድ ወጣት ለዲኑ ሲል የራሱን መዝናኛ፣ እንቅልፍና ማህበራዊ ህይወት መስዋዕት አድርጎ ሌሊቱን ሙሉ ሲተጋ ማየት ለእኛ ለወጣቶች ምን ያስተምረናል? እናንተስ ዲናችሁን በምን ማገዝ ምትችሉ ይመስላችኀል ?
👇 ስለ ወንድም ኢምራን ማንነት፣ በአርአያነት ስለሚከተላቸው ታላላቅ ሸይኾች እና በቅርቡ ስለሚያወጣው አዲስ መጽሐፍ ሙሉ ቃለ መጠይቁን አሁኑኑ ያንብቡ👇
https://t.me/ethiomuslimapologetics/93 | 2 560 | 7 | 4 | 72 | Loading... | |
ስለ አቂዳ ምን ያህል ያውቃሉ _.mp3 | 2 038 | 15 | 1 | 23 | Loading... | |
Нет текста... | 2 405 | 1 | 3 | 24 | Loading... | |
Нет текста... | 7 101 | 7 | 0 | 24 | Loading... | |
+1 የመጽሐፍ ቅዱስ ህየሳ ክፍል 4.mp3 | 2 452 | 5 | 1 | 15 | Loading... | |
+1 የመጽሐፍ ቅዱስ ህየሳ ክፍል 4.mp3 | 1 | 0 | 0 | 0 | Loading... |
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 

