Ethio Goal Room ⚽️
Открыть в Telegram
⚽️ ፉትቦልን አትመልከት — ተረዳው 🧠 Tadesse Predicts 🔥 ዜና • ታሪክ • ተጫዋቾች 🎯 ኩዊዝ • ኮንቴስት • ግምት 📊 #analysis 👇 እዚህ የሚያስቡ ሰዎች ናቸው
Больше940
Подписчики
+224 часа
+337 дней
+6530 дней
Архив постов
🎱 የKeno አድናቂዎች፣ ይሄ ለእናንተ ነው!
በMelbet ላይ በአንድ ቦታ ብዙ የKeno ጨዋታዎች ታገኛላችሁ! 🚀
🎮 የምትወዱትን ስሪት ምረጡ፣ አዳዲስ ጨዋታዎችን ያግኙ እና ያለገደብ መዝናኛን ይደሰቱ።
🎁 ቦነሶቻችንን መውሰድ አትርሱ፤ እያንዳንዱን ጨዋታ የበለጠ አስደሳች ያድርጉት!
🚨 ከ16 አመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ክሪስቲያኖ ሮናልዶ 7 ቁጥርን ከራኡል ተረከበ
በ7 ቁጥር ማልያ ለሪያል ማድሪድ
• 403 ጨዋታ
• 417 ጎል
• 119 አሲስት
🚨🩵 ማንቸስተር ሲቲ ለጄሮኒሞ ሩሊ የመጀመሪያውን ይፋዊ ጨረታ ዛሬ ወደ ኦሎምፒክ ማርሴይ ልኳል።
በክለቦች መካከል ድርድር እየተካሄደ ነው።
fabrizio romano
🎱 የKeno አድናቂዎች፣ ይሄ ለእናንተ ነው!
በMelbet ላይ በአንድ ቦታ ብዙ የKeno ጨዋታዎች ታገኛላችሁ! 🚀
🎮 የምትወዱትን ስሪት ምረጡ፣ አዳዲስ ጨዋታዎችን ያግኙ እና ያለገደብ መዝናኛን ይደሰቱ።
🎁 ቦነሶቻችንን መውሰድ አትርሱ፤ እያንዳንዱን ጨዋታ የበለጠ አስደሳች ያድርጉት!
👉 ዛሬውኑ የምትወዱትን Keno ተጫወቱ!
🎱 የKeno አድናቂዎች፣ ይሄ ለእናንተ ነው!
በMelbet ላይ በአንድ ቦታ ብዙ የKeno ጨዋታዎች ታገኛላችሁ! 🚀
🎮 የምትወዱትን ስሪት ምረጡ፣ አዳዲስ ጨዋታዎችን ያግኙ እና ያለገደብ መዝናኛን ይደሰቱ።
🎁 ቦነሶቻችንን መውሰድ አትርሱ፤ እያንዳንዱን ጨዋታ የበለጠ አስደሳች ያድርጉት!
👉 ዛሬውኑ የምትወዱትን Keno ተጫወቱ!
🎱 የKeno አድናቂዎች፣ ይሄ ለእናንተ ነው!
በMelbet ላይ በአንድ ቦታ ብዙ የKeno ጨዋታዎች ታገኛላችሁ! 🚀
🎮 የምትወዱትን ስሪት ምረጡ፣ አዳዲስ ጨዋታዎችን ያግኙ እና ያለገደብ መዝናኛን ይደሰቱ።
🎁 ቦነሶቻችንን መውሰድ አትርሱ፤ እያንዳንዱን ጨዋታ የበለጠ አስደሳች ያድርጉት!
👉 ዛሬውኑ የምትወዱትን Keno ተጫወቱ!
ዋትኪንስ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ?
ማንቸስተር ዩናይትድ የአጥቂ ገበያውን ማሰሱን ቀጥሏል ፤ ነገር ግን በቅርቡ ኦሊ ዋትኪንስን ለማስፈረም ሙከራ ያደርጋል ተብሎ አይጠበቅም።
ክለቡ ቤንጃሚን ሴስኮን ከማስፈረሙ በፊት በባለፈው የክረምቱ የዝውውር መስኮት በእሱ ላይ ፍላጎት ነበረው። ይሁን እንጂ ቀዮቹ በአሁኑ ጊዜ ይህንን እንደ አማራጭ እያሰቡበት አይደለም።
ሮናልዶ ሊያገባ ነው 📍
ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ጆርጂኒያ ሮድሪጌዝ በሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ ላይ ሮናልዶ በተወለደበት እና ባደገበት የፖርቹጋል ደሴት ማዴይራ ላይ ጋብቻቸውን ለመፈጸም ተዘጋጅተዋል።
በ1999 በዚህ ቀን፡
አርሰናል ቴሪ ሄንሪን ከጁቬንቱስ በ11 ሚሊዮን ፓውንድ አስፈርሟል። ✍️🇫🇷
የተቀረው ታሪክ ነው። 🔥👑
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
Repost from ኢትዮ ማንቸስተር ዩናይትድ ፋንስ
✅ "ማንችስተር ዩናይትድን በቀላል አትመልከቱት!" ፔፕ ጋርዲዮላ፡ 👀
ስፔናዊዉ የእግር ኳስ ቴክኒሻል ፔፕ ጋርዲዮላ ለ2026/27 የፕሪሚየር ሊግ ውድድር ከመጀመሩ በፊት ስለ ማንችስተር ዩናይትድ አስጠንቅቋል።
🎙"ብዙ ሰዎች ሊጉን የሚያሸንፈውን ቡድን መርጠዋል፤ ግን ማንችስተር ዩናይትድን የመረጡት ጥቂቶች ብቻ ናቸው። ይህ ትልቅ ስህተት ነው።"
🎙ጋርዲዮላ ንግግሩን ሲቀጥል ባለፈው ዓመት ዩናይትድ ከአስቸጋሪ ጅማሬ በኋላ በማይክል ካሪክ መምጣት እጅግ መሻሻሉን ጠቅሶ፣ ዘንድሮ ደግሞ በተሻለ ዝግጅትና በአዳዲስ ፈራሚዎች ምክንያት ለዋንጫው ከሚፎካከሩ ቡድኖች አንዱ እንደሚሆን ተናግሯል ::
ስለ ቪኒ ጁኒዬር ከማድሪድ ትልቅ ምንጭ የተገኘ ዜና :
- በአርሰናል በኩል
አርሰናል አሁንም ቪኒ ጁኒየርን ለማስፈረም ጥሩ እድል እንዳላቸው ያምናሉ ።
- ሪያል ማድሪድ
-በሪያል ማድሪድ በኩል ደግሞ ሁሉም ነገር በቪኒ ላይ የተመሰረተ ነው ብለዋል ። ቪኒ ለመልቀቅ ከፈለገ ከመንገዱ ላይ አይቆሙም !
🚨 ፌነርባቼ ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም ተዘጋጅተዋል።
የተጫዋቹ ተወካዮች ወደ ቱርኩ ክለብ ስለሚዛወርበት ሁኔታ ተገናኝተው አውርተዋል።
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🚨BREAKING
ኒውካስትል ዩናይትድ አርሰናል ለብሩኖ ጉማሬሽ ያቀረበውን የመክፈቻ ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል።
መድፈኞቹ አሁንም ፍላጎት ያላቸው ሲሆን የተሻሻለውን ጥያቄ ይዘው እንደሚመለሱ ይጠበቃል።
🗣️ አንዶኒ ኢራኦላ ከሊድሱ ጨዋታ በኋላ ፡-
የምንፈልገውን ውጤት ባይሆንም ምናልባት የተጫወትነው በጣም ጠቃሚ የወዳጅነት ጨዋታ ነው።
"በመጀመሪያው አጋማሽ በአሪፍ መልኩ አንጫወትም በሁለተኛው አጋማሽ ላይ አሉታዊ በሆነ መልኩ ተንቀሳቅሰናል ። ከዚህ ጨዋታ ብዙ የተማርን ይመስለኛል ።
ጥሩ መደምደሚያዎችን ወስደን አንዳንድ ነገሮችን መፍታት እንችላለን። ለጨዋታው መጀመሪያ መዘጋጀት እንፈልጋለን - ያ ሰዎች ጥሩ ተጫውተን ውጤቱን እንድናገኝ እንደሚፈልጉ ያመላክታል ።
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🚨💣 ሪያል ማድሪድ ለቪኒሲየስ ጁኒየር የኮንትራት ማደሻ ጥያቄውን “ፈርም ወይም ተወው” (Take it or leave it) የሚል የመጨረሻ አማራጭ አቅርበውለታል!
ክለቡ ለተጫዋቹ ምንም አይነት ተጨማሪ ከፍተኛ ደመወዝ እንደማያቀርብ የገለፀ ሲሆን፣ አሁን ላይ ውሳኔው ሙሉ በሙሉ በቪኒሲየስ እጅ ይገኛል።
TAKE IT OR LEAVE IT....
ማድርዶች ለቪኒ ''የቀረበልህን ውል ተቀበል አልያም ተወው'' ስሉ የመጨረሻ ውሳኔያቸውን ተናግረዋል።
ከቀረበለት ሌላ አዲስ ቅናሽ እንደማይኖርም ለተጫዋቹ አስረግጠው አሳውቀዋል።
ቅናሹን ከተቀበለ ውሉን ያራዝማል....ነገር ግን ቅናሹን ውድቅ ካደረገ በ2027 በነፃ ላለመልቀት ሲባል ክለቡ አሁኑኑ የሽያጭ በሩን ይከፍታል።
