Esuba AI Hub🤖
Открыть в Telegram
🚀 Welcome to Esuba AI Hub... Explore the future through AI conversations,mind-blowing technology & the latest innovations🤫 🎥 Daily AI videos 🤖 AI tips & prompts 💻 Tech discoveries "Think smarter. Learn faster. Stay ahead."
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
1 216
Подписчики
Нет данных24 часа
-137 дней
-3730 дней
Архив постов
1 216
🎯 12th NATIONAL EXAM — 500+ ለማምጣት የተዘጋጀ SMART STUDY PLAN 📚🔥
ብዙ ተማሪዎች ብዙ ሰዓት ያነባሉ…
ግን ሁሉም ከፍተኛ ውጤት አያመጡም። 🤔
ምስጢሩ ምንድነው? 🧠
ከ9ኛ–12ኛ ክፍል Natural Science subjects በNew Ethiopian Curriculum የአጠናን አቀራረብ መሠረት ያለው፣
📌 አስፈላጊውን content በsmart & organized way የሚያስይዝ
📌 ከተዘጋጀ Notes ጋር
📌 ምን መጀመር? ምን መድገም? መቼ መለማመድ? በግልፅ plan የሚያሳይ
📌 Exam-focused preparation የሚያደርግ
📌 ብዙ ጎበዝ ተማሪዎች የሚጠቀሙበትን study principles በአንድ ስርዓት የሚያደራጅ
🔥 የአንተ ስራ ሁለት ነገር ብቻ ነው፦
CONSISTENCY + DISCIPLINE 💪🧠
ቀን አንድ ቀን ብቻ በጥሩ ሁኔታ ማንበብ አይደለም።
በየቀኑ በplan መሄድ ነው ውጤቱን የሚገነባው። 📈
🎯 ግቡ 500+ ከሆነ፣ በrandom studying አትተማመን።
Study smart → Practice → Review → Repeat.
👇 ለመጀመር
💬 Comment ላይ “ME” ብለህ ጻፍ
💪 💪 React አድርግ
ከዚያም ሙሉ አጠቃቀሙን + እንዴት plan-ን እንደምትከተል የሚያሳይ Video እልክልሃለሁ። 🎥🔥
Your score is built before the exam day.
📚🧠 Study Smart. Stay Consistent. Get Results.
1 216
⭐️ 1K+ Subscriber ያላችሁ እና
Channel ማሳደግ የምትፈልጉ → DM @waverpulse & “WAVE” ብላችሁ Channel Link ላኩ።
🚫 Educational, tech,....ቻናሎች ብቻ |
❌ 1K በታች/sexual content |
❌ view የሌለዉ channel
❌ከ 1k በታቺም አትምጡ
⭐️No Payment
Dm @waverpulse
1 216
⭐️ 1K+ Subscriber ያላችሁ እና
Channel ማሳደግ የምትፈልጉ → DM @waverpulse & “WAVE” ብላችሁ Channel Link ላኩ።
🚫 Educational, tech,....ቻናሎች ብቻ |
❌ 1K በታች/sexual content |
❌ view የሌለዉ channel
❌ከ 1k በታቺም አትምጡ
⭐️No Payment
Dm @waverpulse
1 216
📚✨ Temari.et — የተማሪዎች ዲጂታል መማሪያ! 🇪🇹
Grade 9–12 ተማሪ ከሆንክ፣ ለትምህርትህ ጠቃሚ የሆኑ study resources, lessons, exercises & educational materials በአንድ ቦታ ማግኘት ትችላለህ። 🧠📖
🔥 Temari.et ምን ያቀርባል? • 📚 የትምህርት አጋዥ ማቴሪያሎች
• 📝 Exercises & practice
• 🎯 Exam preparation
• 💡 የተማሪዎች የመማሪያ resources
• 🇪🇹 ለኢትዮጵያዊ ተማሪዎች የተዘጋጀ educational platform
💻 ትምህርትህን በዲጂታል መልኩ አሻሽል!
👉 Temari.et
🔗 temari.et
📌 Learn smarter. Practice better. Prepare stronger. 🚀
━━━━━━━━━━━━━━ 🔔 ESUBA DIGITAL
Technology • AI • Education • Digital Skills
1 216
ውድ የዝህ channel ቤተሰቦች እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼
ይሄንን አዲስ አመት ያቀድነውን የምናሳካበት ህልሞቻችን እውን የሚሆኑበት ካለፈው አመት ተሽለን የምንገኝበት ያድርግልን 🙏
Waverpulse service አዲሱ አመት የሰላም የእድገት ያሰባቹት ሚሳካበት አመት እንድሆንላቹ ይመኛል
🌼🌼🌼መልካም በአል🌼🌼🌼
Sofi service @waverpulse
1 216
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ ለ እናንተ ያመጣንላቹ channel ሙሉ በሙሉ FREE FULL Access FOR ALL STUDENTS ያለዉ ቻንነል እና Mini app ነዉ ሁላችሁም ግቡ
Victor lab: 💡 ከHigh school (grade 9 _12) እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
1 216
🧠📚 NotebookLM — Your AI Study Partner! 🤖✨
ብዙ PDF፣ Notes፣ Documents አሉህ? 😵💫
ማንበብ እና ዋና ነጥቦቹን ማግኘት ጊዜ ይወስድብሃል?
NotebookLM ይሄንን ሂደት በAI ያቀላልልሃል! 🚀
📌 ምን ማድረግ ይችላል? • 📄 PDF & Documents መጫን
• 📝 ረጅም Notes ማጠቃለል
• ❓ ከሰጠኸው መረጃ ላይ ጥያቄ መጠየቅ
• 🔍 በDocument ውስጥ ያለን መረጃ በፍጥነት ማግኘት
• 🧩 የትምህርት ነጥቦችን በቀላል መንገድ መረዳት
• 🎧 Audio Overview በመጠቀም የNotesህን ይዘት እንደ Podcast መስማት
🔥 ለStudents በተለይ ጠቃሚ ነው!
የExam preparation፣ Research፣ Notes organization እና የትምህርት ጊዜን ለመቆጠብ በጣም ጠቃሚ AI tool ነው።
💡 ምሳሌ:
Grade 12 Biology PDF ጫን ➜ NotebookLM ጥያቄዎችን ጠይቅ ➜ Summary አውጣ ➜ ዋና ነጥቦችን ተማር ➜ Exam ላይ ተጠቀም. 🎯
🤖 AI እንደ Search Engine ብቻ ሳይሆን፣ ከአንተ የተሰጠውን የጥናት ቁሳቁስ እንዲያጠና ማድረግ ነው።
🚀 Learn Smarter. Study Faster.
📢 ቀጣይ Post:
👉 NotebookLMን ከዜሮ ጀምሮ Step-by-Step እንዴት መጠቀም እንደሚቻል አጠቃቀሙን video ከፈለጋችሁ react 🔥
@esuba_hub
Please share this channel for you're friends🙏
#NotebookLM #AI #ArtificialIntelligence #Students #StudyTips #AITools #EsubaTech
1 216
🪼WAVE TIME ⏰️
⭐️ 1K+ Subscriber ያላችሁ እና
Channel ማሳደግ የምትፈልጉ
→ DM @waverpulse & “WAVE” ብላችሁ Channel Link ላኩ።
🚫 Educational ቻናሎች ብቻ |
❌ 1K በታች/sexual content |
🆓 No Payment
Dm @waverpulse
1 216
🪼WAVE TIME ⏰️
⭐️ 1K+ Subscriber ያላችሁ እና
Channel ማሳደግ የምትፈልጉ
→ DM @waverpulse & “WAVE” ብላችሁ Channel Link ላኩ።
🚫 Educational ቻናሎች ብቻ |
❌ 1K በታች/sexual content |
🆓 No Payment
Dm @waverpulse
1 216
🪼WAVE TIME ⏰️
⭐️ 1K+ Subscriber ያላችሁ እና
Channel ማሳደግ የምትፈልጉ
→ DM @waverpulse & “WAVE” ብላችሁ Channel Link ላኩ።
🚫 Educational ቻናሎች ብቻ |
❌ 1K በታች/sexual content |
🆓 No Payment
Dm @waverpulse
1 216
🪼WAVE TIME ⏰️
⭐️ 1K+ Subscriber ያላችሁ እና
Channel ማሳደግ የምትፈልጉ
→ DM @waverpulse & “WAVE” ብላችሁ Channel Link ላኩ።
🚫 Educational ቻናሎች ብቻ |
❌ 1K በታች/sexual content |
🆓 No Payment
Dm @waverpulse
