Ab Trades
Открыть в Telegram
Trading community
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
314
Подписчики
+124 часа
+17 дней
-330 день
Архив постов
314
If this setup failed we look another buy around 4487🚀 it's good setup if price comes on that level
314
📈 “In trading, the goal is not to get rich quickly, but to stay in the game long enough to get rich.”
💰 “Protect your capital first, profits will follow.”
📊 “The market doesn’t reward emotion, it rewards discipline.”
🧠 “A good trader focuses on risk management, not prediction.”
⏳ “Patience is also a position in trading.”
🔥 “Consistency beats luck every time in the market
Goodnight see you tomorrow
314
📚 ስለ Pips በፎሬክስ😊
✅ Pips ማለት በMarket ውስጥ የPrice ትንሹ እንቅስቃሴ ነው።
ለምሳሌ:
XAU/USD ከ
5000→ 5001 ከሄደ
ይህ 1 Pip ነው።
📈 Price 10 pips ከተንቀሳቀሰ
→ 10 pips profit ወይም loss ሊሆን ይችላል።
✅ Pips ለ:
• Profit ማስላት
• Loss ማስላት
• Stop Loss እና Take Profit ማዘጋጀት
ይጠቅማሉ።
💡 ትንሽ Pip + ትልቅ Lot
= ትልቅ profit ወይም loss
💡 ትክክለኛ Risk Management በTrading በጣም አስፈላጊ ነው።
314
📚Risk Management ምንድን ነው?
Risk Management ማለት በTrading ውስጥ ገንዘባችንን ከትልቅ ኪሳራ ለመጠበቅ የምትጠቀምበት ስርዓት ነው።
---
### 1. ትንሽ Risk መጠቀም
በአንድ trade ላይ ብዙ ገንዘብ risk አለማድረግ።
ለምሳሌ:
* $100 account ካለቹ
* 5%–10% ብቻ risk ማድረግ ጥሩ ነው።
---
### 2. Stop Loss (SL) መጠቀም
SL ከሌለ አካውንታችን በፍጥነት blow ሊሆን ይችላል።
SL ኪሳራችንን ይገድባል።
---
### 3. ትክክለኛ Lot Size መጠቀም
Account ትንሽ ከሆነ:
* 0.01
* 0.02
ያሉ lot size መጠቀም ይሻላል።
---
### 4. Risk to Reward (RR)
ትርፋችን ከኪሳራችን ይበልጥ።
ለምሳሌ:
* Risk = $10
* Profit target = $20
ይህ 1:2 RR ይባላል።
RR = 1:2
---
### 5. Over Trading አታድርጉ🙅♂
ብዙ trade በአንድ ቀን መክፈት አደገኛ ነው።🙅♂
---
### ቀላል rule
😊SL ተጠቀሙ
😊ትንሽ lot ተጠቀሙ
😊5%–10% ብቻ risk አድርጉ
😊በemotion ትሬድ አታድርጉ🙅♂
Risk 1% & 2%
የሚባለዉ ካፒታላቹ ከፍ ሲል ነዉ በ 100$ 1% risk አይታሰብም ያዉም gold ላይ funded account ለምትጠቀሙ ግን ይሆናል ከ 0.5% እስከ 2%
