ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

✍የራያ እና አካባቢው የሰለፍዮች ቻናል

✍የራያ እና አካባቢው የሰለፍዮች ቻናል

Открыть в Telegram

ዋና አላማችን ትክክለኛውን ኢስላማዊ አስተምህሮት 👉 ከቁርዓን እና ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]፣ 👉 ከታማኝ የሱና ዑለማዎች፣ኡስታዞች፣ዳዒዎች፣ወንድሞች ፣ የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎች፣ ምክሮች፣ሙሀደራዎች ፣ 👉ማህበረሰባችንን የሚመለከቱ ጥቆማዎች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በአማርኛ ቋንቋ የምናደርስበት የመረጃ አውታር ነው። https://t.me/Rayaselefi

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
195
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-730 дней
Архив постов
መንዙማ መፀሀፍ.pdf2.45 MB

ሸይኽ ሙሀመድ መኪን-1.m4a7.86 MB

በአሕሉ ሱና እና ተውሒድ ጉዳይ ላይ እንጂ ሌላ ትስስር (ዝምድና)የለንም። ሸይኽ ሷሊሕ አል-ፈውዛን ሀፊዘሁሏህ

ተውሒድን ያዝ‼ =============== ⇨አንዳንዶች "ተውሒድ ያዙ" ሲባሉ ለምን እንደሚደነግጡና አዲስ እንደሚሆንባቸው እንጃእ፡፡ "ተውሒድ ያዝ" ማለት የተለየ ትርጉም የለዉም፡፡ በሁሉም ነገርህ ዉስጥ የፈጠረህን ፈጣሪ፣ የነፍስህን አምላክ፣ ብቸኛዉን ጌታ አላህን (ጀለ_ወዓላ) ያዝ ማለት ነው፡፡ የኮተታ ኮተት ባርያ አትሁን፡፡ በዚህም በዚያም፣ በጅኒዉም፣ በቆሌዉም ፍራቻ አትባንን፣ አትቀባዥር … ማለት ነው፡፡ ዚባዝንኬዎችን፣ አሉባልታዎችን፣ ቅዠቶችን ... አታምልክ፡፡ ፅድት ያልክ የአንድዬ አምላክ ባርያ ሁን፡፡ ጫንቃህን ለሱ ብቻ ስጥ። ⇛ታዲያ "ተውሒድ! ተውሒድ! ቅድሚያ ለተውሒድ።!" ያሉቱ ለፈጠራቸው ጌታ ለአላህ መብት ሞገቱ እንጂ ምን አጠፉ?! ፨፨፨ ⇛ተውሒድ ማለት በኛ አረዳድ "ተውና ሂድ" ማለት ሳይሆን "ያዝና ሂድ" ማለት ነው። ወዴት ከተባለ ወደ ጀነት ነዋ። ⇛ባርነታችንን ለአላህ ብቻ ስናደርግ እንዴት ያለ ሰላምና ነፃነት ይሰማናል መሠላችሁ! እንዴት ቀለል ይለናል መሠላችሁ!።ነፃ ነን ወላሂ! ⇛ለአላህ ባርያ ከመሆን በላይስ ነፃነት ይኖር ይሆን!?? አቡ ሱፍያን

የባለፈው ረመዳን ሲጠናቀቅ የዛሬ አመት ረመዳን ያድርሰን እንጅ " ይሄን ይሄን አስተካክላለሁ" "በዒባዳም ላይ እጠናከራለሁ" እያልን በነፍስያና በሸይጧን ላይ አልፎከርንም?? ለአላህስ ቃል አልገባንምን!!?? እነሆ ረመዳን ፊት ለፊታችን እየመጣ ነው!!!አደራ እንደፎከርነው ኢንሻአላህ በተግባር የምናረጋግጥ ሰው ያድርገን!!አላህ ያግራልን!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተወዴዳችሁ እሕት ወድሞች እነሆ የኪታቡ ሲያም ዴርስ ሊጀመር ነው መጪውም ረመዷን ከመሆኑ ጋር ፆማችንን በእውቀት ላይ ሆነን ልንፆም ዘንድ በወንድማችን አቡ ሳዳት ጀማል አህመድ ነገ ሀሙስ ይጀመራል እና ላልሰሙት እያሰማችሁ ሊንክ ሸር እያደረጋችሁ ለራሳችሁም ትምህርቱን ለመከታተል ሞክሩ ባረከሏሁ ፊኩም የትምህርት መስጫ ጉሩፕ 👇👇ሳአቱ ከዙሁር ቡሀላ ሰባት ተኩል ዪጀመራል https://t.me/+Jgqx4CjsoE5iNzhk ተቀርተው ያለቁ ዴርሶች በወንድም አቡ ሳዳት ጀማል ቢን አህመድ   👇👇 https://t.me/+YaRoIRwJYc4yNjJk

❪✵❫ السُّـــ↶ــؤَال ❶.ሱሪን ከቁርጭምጪሚት በላይ ማሳጠር ሱና እንጂ ግዴታ አይደለምን?? ❷. ፂም ማሳደግ ሱና እንጂ ግዴታ አይደለምን?  🗒የፈታዋ/ቁጥር ❸❹❶ ❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ 🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ» ⌲ T.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2

"ሰለፊይ ጅኦግራፊ ቢማር ወይም ቢያስተምር በትምህርቱም ይሁን በአቀማመጡ የሰለፍ መንሃጅ ይንጸባረቅበታል።" ሸይኽ ረቢዕ አልመድኸሊ المجموع ١٤/٢٥٩

ማንን ትመስላለህ? አቡዳውድ በአካሄዱ፣ በአነጋገሩ፣ በጥቅል ዉጫዊ ሁኔታው ኢማሙ አህመድን ይመስል ነበር። ኢማሙ አህመድ ወኪዕን ይመስላል። ወኪዕ ሱፍያንን ይመስላል። ሱፍያን መንሱርን ይመስላል። መንሱርም ኢብራሂ አልነኸዒይን ይመስላል። ኢብራሂም ዐልቀማን ይመስላል። ዐልቀማ እንዳስተማሪው እንደ ዐብደሏህ ቢን መስዑድ رضي الله عنه ነው። ዐብደላህ ቢን መስዑድ ደግሞ አስተማሪውን ነብዩን صلى الله عليه وسلم ይመስል ነበር። [ጦበቃቱ አልሻፍዒያ (2/296)]

ألستَ راضياً بأن الدنيا لهم والآخرة لنا؟

ልዩ የሙሐደራ እና የሠርግ ፕሮ ግራም የወንድማችን አቡ ዓብዲላህ እና የእህታችን ኡሙ ዓብዲላህ የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ የተዘጋጀ 🔖 የሙሓደራ ፕሮግራም! የፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዳዎቻችን :- �
ልዩ የሙሐደራ እና የሠርግ ፕሮ ግራም የወንድማችን አቡ ዓብዲላህ እና የእህታችን ኡሙ ዓብዲላህ   የኒካህ  ፕሮግራም አስመልክቶ የተዘጋጀ 🔖 የሙሓደራ ፕሮግራም! የፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዳዎቻችን :-   🎙ኡስታዝ አቡ ዒምራን አል አሰሪ     📩ርዕስ ( ወቅትን አጠቃቀም በተመለከተ 🎙  ኡስታዝ  ሙሐመድ አያሌው        📩 ርዕስ     ጋብቻን በተመለከተ   🎙ኡስታዝ   ኑርየ ጎቤ      📩ርዕስ   ሮመዳንን በተመለከተ 🎙ኡስታዝ  አሕመድ ኑር      📩ርዕስ ሽርክና ቢድዓን በተመለከተ 🎙 በአቡ ሻኪራ     📩ርዕስ በሰአቱ ►በፕሮግራሙ ላይ ቁርኣን ጋባዦች    በአቡ ዒምራን  ( ሙኽታር)     በአቡ ዓብዲላህ ( ሰዒድ)     ሌሎችም  ይኖራሉ የፕሮግራሙ መሪ ኡስታዝ ዓብዱሮሕማን    ሐሙስ ምሽት            ⏰በኢትዮ  >>3:00             ⏰በሳኡዲ >>9:00            ⏰ በዱባይ >>10:00 «ሊንኩን ሼር በማድረግ በቅርብ ርቀት ላይ ይጠብቁን»። ↶↶↶↶↶↶↶ 📱⇘⇘⇘⇘⇘ https://t.me/+c8E_ovQaoLkyNTRk

ኢማም ኢብን ባዝ (ረሂመሁላህ - አላህ ይዘንላቸው) በረመዳን ወር የወር አበባን የሚያስቀሩ ኪኒኖችን የመጠቀም ብይን (ህግ)? ኢማም ኢብን ባዝ (ረሂመሁላህ) በረመዳን ወር የወር አበባን የሚያስቀሩ ኪኒኖችን ስለመጠቀም የሰጡት ምላሽ የሚከተለው ነው፡ ​ጥያቄ፡ ከሪያድ አንዲት ሴት የጠየቀችው ጥያቄ ነው፦ “አንዲት ሴት ረመዳንን ሙሉውን መጾም እንድትችል የወር አበባን የሚያስቀሩ ኪኒኖችን መጠቀም ትችላለች? ህጉ ምንድነው?”አላህ መልካሙን ይክፈልዎና ማብራሪያ ይስጡን።" ​መልስ፡ • ​አንዲት ሴት የወር አበባዋን የሚያስቀር ኪኒን ወስዳ ከሰዎች ጋር መስገድ እና መጾም ትችላለች፣ በዚህ ላይ ምንም ችግር የለውም። • ​ሆኖም ኪኒኖችን ከመውሰዷ በፊት ሁለት ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት አለባቸው፡ • ​የህክምና ባለሙያ አማካሪነት፡ ኪኒኖቹ በጤናዋ ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት እንደማያመጡ እርግጠኛ መሆን አለባት። • ​የባለቤቷ ፈቃድ፡ ኪኒኖቹን ከመውሰዷ በፊት የባለቤቷን ፈቃድ ማግኘት ይኖርባታል። ይህ በጤናዋ ላይ ጉዳት እንዳታመጣ እና ባለቤቷንም እንዳትቃወም ይረዳታል። • ​እነዚህ ሁኔታዎች ከተሟሉ ኪኒኖቹን መጠቀም ትችላለች። በተመሳሳይ በሐጅ ወቅትም እነዚህን ኪኒኖች መጠቀም እንደሚቻል ኢማሙ ገልጸዋል። ​ይህ በረመዳን እና በሐጅ ወቅት ዒባዳዎችን በአግባቡ ለመወጣት ለሚፈልጉ ሴቶች ጠቃሚ ምክር ነው። መቸ እና እንዴት ይወስዳል? ኢንሿሏህ ቀጣይ እናቀርባለን :: ዶ/ር አህመድ አ. የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት  ሪዚደንት ሀኪም

👉ያለ ኒካህ (ኒካህ ማለት የሙስሊሞች የጋብቻ ደንብ) ማለት ሲሆን 👉ያለ 80 ( በክርስትናው አገላለጽ ) 👉በህገ መንግሥት ከሚፈፀም ጋብቻ ውጭ የተወለዱ ማለት ነው። 👉እንደ እንስሳ ለምሳሌ d
👉ያለ ኒካህ (ኒካህ ማለት የሙስሊሞች የጋብቻ ደንብ) ማለት ሲሆን 👉ያለ 80 ( በክርስትናው አገላለጽ ) 👉በህገ መንግሥት ከሚፈፀም ጋብቻ ውጭ የተወለዱ ማለት ነው። 👉እንደ እንስሳ ለምሳሌ donkey ልጅ አባቱን አያቅም ማለት ነው። 👉ይህንን ተግባር ነው እነ piter፣ john ስልጣኔ ነው ብለው ቀን ማታ የሚሞግቱት 👉ልጃ ገረዶችን እና ሴት አዛውንቶችን አስገድዶ እየደፈረ ስለ ሴት ልጅ ሰብአዊ መብት የሚያወራው 👉ከአንድ በላይ ማግባትን ወንጀል ነው ብሎ የሚሞግትህ ምእራቡ አለም!!!!! ምስሉ ከኢብኑ ሙነወር የተወሰደ

ከትዳር ውጭ የተወለዱ ልጆች በመቶኛ ~ ክርስቲያኑ ዓለም ምን ላይ እንዳለ ተመልከቱ። ከሙስሊሙ ዓለም የተጠቀሰችው ቱርክ ናት፣ 3.1%። በርግጥ ይሄ ቁጥር በጣም ብዙ ነው። ነገር ግን ከሌሎቹ ጋር የ
ከትዳር ውጭ የተወለዱ ልጆች በመቶኛ ~ ክርስቲያኑ ዓለም ምን ላይ እንዳለ ተመልከቱ። ከሙስሊሙ ዓለም የተጠቀሰችው ቱርክ ናት፣ 3.1%። በርግጥ ይሄ ቁጥር በጣም ብዙ ነው። ነገር ግን ከሌሎቹ ጋር የሚነፃፀር አይደለም። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor