ru
Feedback
قناة أبي عبدالله السلفي

قناة أبي عبدالله السلفي

Открыть в Telegram

منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
197
Подписчики
Нет данных24 часа
-57 дней
-530 дней
Архив постов
Repost from N/a
📢አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ 📢አስደሳች ዜና በውላውላ ሰለፍዮች ግሩፕ ልዩ የዳአዋ ፕሮግራም ጥሪ↩️ ⚙ የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦ ✅
📢አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ 📢አስደሳች ዜና በውላውላ ሰለፍዮች ግሩፕ ልዩ የዳአዋ ፕሮግራም ጥሪ↩️ ⚙ የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦      ✅ የውላውላ  ሰለፍያ  ጀምዓዎች 🪑 የእለቱ ተጋባዣ እንግዶቻችን ፦↩️ 🎙የሰለፍያ ወንድሞቻችን (ሀፊዘሁሙሏህ) 🟢 ኢንሻአላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራል 🗓 ፕሮግራሙ የፊታችን ነገ ቅዳሜ  ከምሸቱ 3፡00 ሰአት ቡሀላ ይጀመራል ቀደማችሁ በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ!!! ♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ። ✍በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ ሀላፍትናችንን እንወጣ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/YweIaweIa_Groupss https://t.me/YweIaweIa_Groupss 🌐 ሸር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ

Repost from N/a
📢አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ 📢አስደሳች ዜና በውላውላ ሰለፍዮች ግሩፕ ልዩ የዳአዋ ፕሮግራም ጥሪ↩️ ⚙ የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦ ✅
📢አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ 📢አስደሳች ዜና በውላውላ ሰለፍዮች ግሩፕ ልዩ የዳአዋ ፕሮግራም ጥሪ↩️ ⚙ የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦      ✅ የውላውላ  ሰለፍያ  ጀምዓዎች 🪑 የእለቱ ተጋባዣ እንግዶቻችን ፦↩️ 🎙የሰለፍያ ወንድሞቻችን (ሀፊዘሁሙሏህ) 🟢 ኢንሻአላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራል 🗓 ፕሮግራሙ የፊታችን ነገ ቅዳሜ  ከምሸቱ 3፡00 ሰአት ቡሀላ ይጀመራል ቀደማችሁ በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ!!! ♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ። ✍በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ ሀላፍትናችንን እንወጣ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/YweIaweIa_Groupss https://t.me/YweIaweIa_Groupss 🌐 ሸር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ

Repost from N/a

📖🎙ሊንኩን ሸር እያደረጋችሁ ያጀመአ https://t.me/Mehabetu_aselefyah

የግጥሙ  ርዕስ                 ደስታ በሀራ ለይ ቃላትም ባይገልጠው የዛሬው ደስታየን ቢስሚላሂ ብየ ልጀምረው ግጥሜን እናንተን ለመግለፅ ቃላት ባላገኝም ከደስታየ ብዛት ዝም አያስብለኝም ደስታ በሀራ ለይ ይሁን ምኞቴ ነው እንጠነክራለን የያዝነው ተውሂድ ነው ተውሂድን ለማጥፋት ባጢል ቢደራረብ መቼም አይሳካም አለም ቢሰበሰብ የሀዲስ ሊቃውንት አሉን ብዙ ጀግኖች መቼም አይረቱ ለቢደዓ ሰዎች ቁርዓን ማስረጃቸው ሀዲስ ደሊላቸው የነብዩም ምንገድ ይህ ነው አቋማቸው ተውሂድን ያወቁ አሉን ብዙ ጀግኖች አፍን የሚያዘጉ የቢደዓን ሰዎች የሱና ኡስታዞች አብሽሩ አይዟችሁ አቅም በፈቀደው አለን ከጎናችሁ መስጁም ይሰራል የሱንዮች ቦታ አብሺሩ ወንድሞች መቼም አንረታ የያዝነው ተውሂድ ነው የነብዩ አደራ እናስቀጥላለን ሆነን ባለ ተራ አሉን ብዙ ጀግኖች እነሸይክ አቡዘር ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት የሱናው ወታደር ደግሞም ሌላም አሉ በዒልሙ ታዋቂ ሼኽ ሙሀመድ ጀማል የድኑ ጠባቂ ሸኽ ሰዒድም አሉ ድንን አስተማሪ ለድኑ የቆመ ጀግና ነው ታታሪ አለ ደግሞ ጀግና አላህ ያርገው አማን የቢደዓ መቀስ ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ሌሎችም ብዙ አሉ ስም ያልጠቀስኳቸው ለተውሂድ ቁመዋል አላህ ያቆያቸው ቃላትም አይበቃኝ ጨርሼ ለመፃፍ አላህ ጠብቋቸው ይሄ ቀንም ይለፍ የተውሂድ ጀግና አሉ ብዙ ተፋላሚ ቁርዓንን የያዙ ከሱና ተስማሚ እውቀትን እንቅሰም ከነሱ ስር ሁነን የቢደዓ ሰወች ሹበሀ እንደይጠልፈን ምንም አንዳይገርምህ የኛ መሰደብ ነብዩም ቆስለዋል የአለም ኮከብ ነብዩን መከተል ውሀብይ ካስባለን አረጋግጣለሁ አወ ውሀቢይ ነን እናማ ወንድሞች ጠንክሩ በተውሂድ በነብዩ አደራ በሰለፎች ምንገድ እስኪ እናስታውሳቸው የድኑን አንበሶች እናቡ በክርን የነብዩን ጀግኖች ኡመር ኢብኑልጧብ የድኑ አንበሳ ካፊር የሚፈራው ስሙኳ ሲነሳ ድኑ ሲነካበት የሆነ እንደምሳ አቤት ደስ ማለቱ ታሪኩ ሲነሳ ቢላሉል ሀበሻ የድኑ ተራራ ሰይፍ ከመዘዘ አይገባም ሳይሰራ ድኑ እንዳይበለሽ ብለዋል አደራ እኛ ዘንድ ደርሷል ሁነን ባለተራ እናስቀጥላለን የነሱን አደራ ሞትም ቢመጣብን መቼም አንፈራ በአለም ክፍ እስቲል የተውድ ባንድራ ቢደዓን እናጥፋ ማንንም ሳንፈራ ለቢደዓ ሰዎች እንሁን ተራራ እዝች ትንሽ ቦታ እንደሰበሰበን ጀነተል ፊርደውስ ውስጥ አንድለይ ያኑረን በተውሂድ ጥላ ስር አላህ ይሰብስበን ምቀኛችን ይክሰም ተቅዋን ይወፍቀን። ➴➷➴➷ https://t.me/hussenhas

ዳዕዋው ጀምሯል ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር ገባ ገባ በማለት ሁላችነም እጅበጅ የአድ ዘመቻውን እናጧጡፍ ባረከሏሁ ፊኩም ➴➷➴ https://t.me/haraselefi
ዳዕዋው ጀምሯል ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር ገባ ገባ በማለት ሁላችነም እጅበጅ የአድ ዘመቻውን እናጧጡፍ ባረከሏሁ ፊኩም ➴➷➴ https://t.me/haraselefi

~ ስጋዋን ጎዳና ላይ የምትሸጥ ሴት! ስጋቸውን ክብራቸውን ማንነታቸውን በመሸጥ የተመረዙ ሴቶች ሞኝነት መች ያቆም ይሁን?   ሀያዕ የሌላቸው የሴት ማዕረግ የሌላቸው በየመገናኛው በዝተዋል ። ሴት ልጅ እራሷን ካልጠበቀች የባለጌ ሉካንዳ መሁኖዋ አይቀርም ። * ማንነቷን በሚዲያ የምትበትን በየ መንገዱ እዩኝ እዩኝ የምትል የዝንቦች ማረፊያ የሆነች ፎቶዋን በተመቻት ሁሉ በመበተን ትሎችን የምታበዛ ጨዋ ሴት መሆን ስትችል ዝንባም ሴት ስትሆን እንዴት ይደብራል? *ስትለብስ ፎቶ ፣ስትበላ ፎቶ ፣ስትጠጣ ፎቶ ፣ ስትተኛ ፎት ፣ ስትቆነጃጅ ለፎቶ ፣ምን ቀራት ምስጥሯን ሁሉ በፎቶ የምትበትን እንደ መንደር ውሻ ዋው ዋው እያሉ የሚረብሹላትን ውሾቿን በስጋዋ የምትቀልብ ከሆነች ሴት በላይ ውርደትን የተከናነበች ሴት አለችን ? * ማግባቱ ቀርቶብኝ በታጨሁ *ነገር መሆን የመረጠች ሞኝ ሴት አትሁኚ ፀፀቱ በራስሽ ነው የሚዳቆዋ መብዛት ለውሾች ሰርግ ነውና በአድናቆታቸው አትሸወጂ ለቀለባቸው ነው የሚጮሁት ። ራሴን ማታለል ባቆምስ በይ ! የመከረሽን ሰው እንደጠላሽ ፣ ያዘነልሽን ሰው እንደገፋሽ ፣ የማይፈልግሽን ሰው ልክ እንደሚፈልግሽ፣ የማይወደሽን ሰው ልክ እንደሚወደሽ፣ የማያፈቅርሽን ሰው ልክ እንደሚያፈቅርሽ በማሰብ የምትታገይውን ትግል ትውት በማድረግ ራሴን የማታለልን ሕይወት ባቆምስ ቢበቃስ በይ ! وأن يستعففن خير لهن join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

Repost from N/a
📢🔊 ታላቅ የምስራች ‼️ 👉ለኸይር ባልተቤቶች በሙሉ ኑኑኑ ✳️ ኑ የአኼራቤታችነን በጋራ እንገንባ ♻️ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አዋጅ ስሙ በሰሜን ወሎ ዞን በሃራ ከተማ አስተዳደር በውቢቱ ሃራ
📢🔊 ታላቅ የምስራች ‼️ 👉ለኸይር ባልተቤቶች በሙሉ ኑኑኑ ✳️ ኑ የአኼራቤታችነን በጋራ እንገንባ ♻️ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አዋጅ ስሙ በሰሜን ወሎ ዞን በሃራ ከተማ አስተዳደር በውቢቱ ሃራ ከተማ (01) ቀበሌ በሚገኘው የሰለፍዮች መስጀዴ አል ፉርቃንን በጋራ ለመገንባት በአይነቱ ለየት ያለ ታላቅ የዳዕዋና የንያ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ዝግጅት በአካል ለኸይር ባልተቤቶችና ለሱና ወዳዶች ተደግሷል ማለትም የፊታችን ዕሁድ ነሀሴ ቀን 4/12/2017/ ስለሚደረግ ከጧቱ 1:30/በተባለው ቦታና ሰአት በመገኘት እርሶዎም  የፕሮግራሙ ተካፋይና ተቋዳሽ በመሆን ሁላችንም ኑኑኑ አሻራ እንጣል ➮አድራሻ ፦ከሀራ መሪ መዛጋጃ በስተጀርባ በስተኩል ብቅ ሲሉ ያገኙታል የሴቶችና የወንዶች በቂ ምቹ የሆነ ቦታ ተዘጋጅቷል 💺በቦታው ላይ የእለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችነን ከወሎ መሻይኮቻችን መካከልና ኡስታዞች ከዚህ በታች እነሆ ብለናል↩️ 1.🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን 2.🎙ሸይኽ ሁሴን አባስ 3.🎙ሸይኽ ሙሐመድ ሃያት ሙላህ 4.🎙ሸይኽ ሙሐመድ ሲራጅ 5.🎙ሸይኽ ሰኢድ ሙሐመድ 6.🎙ሸይኽ ኢስማኢል ዘይኑ 7.🎙ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል 8.🎙ሸይኽ ሁሴን ከረም 9.🎙ሸይኽ ሁሴን አደም 10.🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን 11.🎙ኡስታዝ አብዱረህ ሰኢድ 12.🎙ኡስታዝ ጀማል አበሬ 🛰እለዚህንና ሎሎችም የክብር ተጋባዥ እንግዶች ስለሚኖሩን በቦታው ላይ በመገኘት እድሉን እንጠቀምበት👌 🌍 በውጭ ለምትኖሩ ሰለፍያ እህቶችና ወንድሞች ከሃራ ሰለፍዮች ጎን በመቆም የበኩላችሁን የዳዕዋውና የንያውን ፕሮግራም ለመከታተል ያመች ዘንዳ በቀጥታ  የonline ስርጭት ይኖራል እንዳትቀሩ 🗓 ነሀሴ ቀን/4/12/2017/እለተ /ዕሁድ ከቀኑ 1:30/ቦታው ላይ ጎራ ይበሉ ➷➴➷ https://t.me/haraselefi

📃 ግጥም! ▣ የነ ቁቁ ሰፈር/ አዲሱ ሙመዪዖች! ▸የነ   ቁ ቁ   ሰፈር ፤ የነ  ጀሁሎቹ፣ ▸የ Goggle ደረሶች ፤ ሙተዓሊሞቹ፣ ▸ዩቱበር ቲክቶከር ፤ ሙተዘብዚቦቹ፣ ▸ቀልጠው የወረዱት ፤ ሙተሰሊፎቹ፣ ▸ጀርሕ ተዕዲል አሉ ፤ ቲክቶክን መስሏቸው ፣ ▸አቅም አለማወቅ ፤ ጅህልና አቅፏቸው፣ ▸መፍጨርጨር ጀመሩ ፤ ያለ አቅማቸው፣ ▸ሱና ሳያውቅ ነው  ፤ ገርሞ የሚገርመው፣ ▸ረድ አደርጋለሁ ብሎ ፤ እሚወጣጠረው፣ ▸ስማማ  ጀሁሉ ፤ አቅምህን  እወቅ፣ ▸በማታቀው ነገር ፤ ገብተህ አትንቧረቅ፣ ▸ቲክቶክህን መስሎህ ፤ ገብተህ አትዋዥቅ፣ ▸ስነስርዓት  ይኑርህ  ፤ አትጨመላለቅ፣ ▸አደብ ሚባል ኢያለ ፤ በነውር አትውደቅ፣ ▸ነገሩስ  እንዴታ  ፤ አደብ  ሚባል  አታቅ፣ ▸አደብን መች ተማርክ ፤ ዓሊምን መናፈቅ፣ ▸ጎግል መስሎ ታየህ ፤ በሱኒይ መሳለቅ፣ ▸ጀሊሉን   ሳትፈራ   ፤  የዓለሙን   ኻሊቅ፣ ▸መሳደብን ጀመርክ ፤የሀገራችን   ሊቅ፣ ▸እዛው ተንከባለል ፤ ከኡስታዝህ ጎግል፣ ▸አይመጥንህምና ፤ ጀርሑን ثم ተዒዲል፣ ▸ቲክቶክህን አሙቅ ፤ እዛው በዛው ዋልል፣ ▸ዩቱበርኮ ነህ የሸህ ፤ ጎግል ፍልፈል፣ ▸ሹዩኾችን ማታቅ ፤ የነ ቁቁ ግልገል፣ ▸የነ ኢብኑን ሚ'ነወር ፤ የዲናችን ጀሁል፣ ▸ቁጭ ብለህ ተማር ፤ ደረሶችን ምሰል፣ ▸ሙተዓሊምነትን እርግፍ ፤ አድርገህ ጣል፣ ▸ይቆጭሃልና ፤ ቀብር ውስጥ ስትጣል፣ ▸እኛም ዝም አንልም ፤ በምናቀው ያክል፣ ▸ስለ ተምዪዕህ ፤ ምንም ያክል ብትቆስል፣ ▸ሰዎችን ልታጠም ፤ ቀኑን ሙሉ ስትውል፣ ▸ዓሊም ዓሊም ቢሰራህ ፤ አዋቂ ነኝ ብትል፣ ▸ጀህልህ ይገለፃል ፤ የኡስታዝህም  ጎግል፣ ▸አርፈህ ቁጭ ብለህ ፤ ጎግልህን ጎልጉል፣ [ይህን መልእክት ያለ እወቀት በዲን ለሚጫወቱት ለ Google የልጅ ልጆች አድርሱላቸው ትንሽም ቢሆን ልካቸውን ቆም ብለው ካዩ...] 📝 𝔸𝐛𝐮 ℍ𝐞𝚜𝚜𝐚𝐧 ሐፊዱ ሙሐመድ. = https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan

የ [ሱፍዮች] እና {ኢኽዋኖች} ጉድ 🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى 🎙 በኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን አላህ ይጠብቀው ===================> የሱፍዮችንና ኢኽዋንዮችን ከተትና ትስስር በሚገባ አብራርቶልናል። ኡስታዝ ሻኪርን አላህ ባለበት ይጠብቀው!!! ሸር Share https://t.me/AbuImranAselefy/11113

👆 ይህ መሃይም ፖለቲከኛ «ሳዑዲ አረቢያ እና መሰል ሀገራት በፍሊስጢማዊያን ጭፍጨፋ ዙሪያ መናገር እርም ሆኖባቸዋል» እያለ ጥላቻውን ይገልጻል። እውነታው ግን በታላቁ መስጂድ ላይ ኢማሙ ለፍሊስጤሞች
👆 ይህ መሃይም ፖለቲከኛ «ሳዑዲ አረቢያ እና መሰል ሀገራት በፍሊስጢማዊያን ጭፍጨፋ ዙሪያ መናገር እርም ሆኖባቸዋል» እያለ ጥላቻውን ይገልጻል። እውነታው ግን በታላቁ መስጂድ ላይ ኢማሙ ለፍሊስጤሞች ዱዓ ያደርጋል። ጨካኞቹን ይረግማል። 💬 አ ዳ ም ጡ ት 👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/10181 ነገር ግን ይህ ጃሂል የሆነና የተመረዘ ሚስኪን የሳዑዲ አሊሞች ኺያና (አደራን በሉ) በማለት ሲያትት ምንም አያፍርም። አማና ቀርጥፈህ የበላኸው አንተ ነህ የሙስሊሞች ሙከራ በአንተ አይነቱ አስመሳይ የመጣ ውርደት ነው። ዲናቸውን መማር ትተው በፖለቲካ በሰከሩ የሽርክ እና የቢድዓ ሰርቪሶች በሆኑ እንጭጮች የመጣብን ስቃይ ነው። አላህ ውሸታሞች የስራቸውን ይስጣቸው! https://t.me/AbuImranAselefy

ስለ “ ሰለፍያ ” በግጥም! ውዷ ሰለፍያ - የኢስላም ነፀብራቅ፣ የውስጥ ዋና አስኳሉ - ብቸኛዋ ጦሪቅ፣ ከላይ አውለብልባ - የተውሒድን ሰንደቅ፣ የእምነት ኮረንቲ - ምድርን በማድመቅ፣ ከባጢል በመራቅ - የተሞላች በሀቅ ! አላህ ነቢን ሲልክ - ለአለማት እዝነት፣ ከጨለማ ጉዞ - ብርሀን ለማሳየት፣ የቁርዓን መመሪያ - አውርዶ ለመብራት፣ የሰው ልጅ እንዲይዝ - ትክክለኛ እምነት ! ብርቅየ ሰሀቦች - ያዩት የሠሙትን፣ ከነቢ ተቀብለው  -አሰተላለፉልን ! የደጋግ ተከታይ - ደጋግ ታብዕዮች ተከትለው መጡ - እነዛን ሰሀቦች ኢስላምን ሊያሰራጩ - የቆሙ ምትኮች! ከታብዮችም - አትባዑ ታብዕይ፣ እንደተነናገሩት - ነቢ በሐድስ ላይ፣ ሶስቱ በላጭ ትውልድ - እንዳሉ የበላይ፣ የዲን ዘብ ጠባቂ - ሁነው ተከታታይ፣ ኢስላም እንድፀና - በቦታው እንድቆይ! እውነተኛው ነቢ - እውነት ተናገሩ፣ ስለ መጪው ሁሉ - በትንቢት ሲመክሩ፣ ሰሀቦቻቸውን - ሲያጠነካክሩ! አይሁድ ለ ሰባ አንድ - እንደተከፈሉ፣ ክርስቲያኖች ደግሞ - ሰባ ሁለት ሞሉ፣ ሰባ ሶስት ይደርሳል - ኢስላም በበኩሉ፣ አንዷ ቡድን_ስትቀር - ሌሎቹ በሙሉ፣ ሰባ ሁለት ቡድን - እሳት ይገባሉ፣ ሰሀቦች ተጨንቀው - አንዷ ማን ነች አሉ፣ ነጃ ወጯ ቡድን - ሌሎች ሲቃጠሉ፣ ነብያችን አሉ - መልሱን ሲያስከትሉ፣ የኔን መንገድና - የሰሀቦቼንም የሚከታተሉ፣ እሱን ሳይቀንሱ - ሌላም ሳያክሉ! በሐድስ ላይ ፀድቋል - እንደዚህ ያሉትም፣ ከዑመቶቼ ውስጥ - አንዷ አትዎገድም፣ በሀቅ ላይ ፀንታ - ጥላት አይጎዳትም፣ እሰከ ቂያማ ድረስ - ውርደት አይነካትም! ሶስቱ ትውልድ አልፈው - ዘመን ሲያስቆጥሩ፣ አዲስ መጤ ቡድኖች - መመንጨት ጀመሩ፣ ስሜትን መሪ አርገው - በሱም የሚመሩ፣ በፍልስፍና አጥር - ገብተው የታጠሩ፣ ከዛ ቀና መንገድ - ፊታቸው የዞሩ፣ አዳድስ ነገርን - በኢስላም የጨመሩ! በሌላም ቃላቸው - በሐዲስ ካወሩት፣ የጠማማ ቡድን - ምንም ቢበረክት፣ አንዳንድ አሰተካካይ - አይጠፉም በየ ወቅት፣ ከሰባ ሶስት - አንዷ ናትና የጀነት! ከ72ቱ - ከጠፊዎች ቡድን፣ ያ ሁሉ ሲከስር - ለጀሀነም ሲሆን፣ 73ኛዋ - አንዷ የምትድን! ቁርዓንና ሱናን - አጥብቃ የምትሄድ፣ ተግታ ምትከተል - በረሱል አካሄድ፣ ቁርዓን ሐድስን - በሰሀቦች አረዳድ፣ ከዛም ታብዕዮች - ሲወርድ ሲዋረድ፣ መጋጨት ሲፈጠር - በቁርዓን መፋረድ፣ ለሰው ሰራሽ ህጎች - የላትም ማጎብደድ! ከአላህ ንግግር - ማንም ላይቀደም፣ እሱው ከላካቸው - ከነብያችንም፣ እገሌ ብሏል ማለት - ቦታ አይሰጠውም! ቅድሚያ ለተውሒድ-  ቦታ ትሰጣለች፣ ከሁሉም በስተፊት - ሺርክን ታወግዛች፣ አሏህ ብቻ እንድመለክ - ሰዎችን ታዛለች፣ የዲን ዑለሞችን - በአግባብ ታከብራለች፣ ጭፍን ወገንተኛን - በጣም ትተቻለች፣ ከመጥፎ ከልክላ - በጥሩ ታዛለች፣ ጅሀድም ሲያስፈልግ - በአግባብ ትጣራለች፣ መስፈርት እንድያሟላ - ታስጠነቅቃለች፣ ከሰዎች መካከል - ያሏት ትንሽ ህዝቦች፣ ጡባ ሊል غوጉረባ - ለእንዲህ አይነት ጀግኖች፣ በጀነት ዛፍ አብሽር - የተባሉ እንግዶች፣ የሚያስተካክሉ - ሲበላሹ ሰዎች፣ ብዙ ሚጠላቸው - ሲቀሩ ጥቂቶች! ፍልስፍና ሚባል - ሰው ወለደሽ ቀመር፣ የጭንቅላት ስራ - ማሰብ መደናገር፣ ከፍርቀቱናጂያ - የለም ይሄ ነገር! ገራሚ ህዝብ - አላት ንቁ ና ጥንቁቅ ከልብ ወለድ - ስራ ራሱን የሚያርቅ በማያቀው ነገር - ገብቶ የማይቧርቅ የአላህ ስም ባህሪን - በቦታው የሚያፀድቅ ከተዕጢል - ከተሸቢህ - ከተፍዊض የሚርቅ! አሏህ በመሆኑ - ከአርሽ በላይ፣ ነፃ ወጯ ቡድን - በዚህም ታምናለይ፣ ሌሊቱ ተጋምሶ - ከመጨረሻው ላይ፣ ጌታችን ይወርዳል -ከቅርቢቱ ሰማይ!  እንደት እንደሚወርድ - አልተነገረንም፣ ከተነገረን ውጭ - ገብተን አንዳክርም! ነፃ ወጯ ቡድን - ህዝቦቿ በሙሉ፣ በሀቅ ጉዟቸው - ፀንተው ይጓዛሉ፣ ከመገለባበጥ - ፍፁም ይርቃሉ፣ ከጥፋት አስራጭ - ያስጠነቅቃሉ፣ ከጥሜት አራማጅ፣ በቁርጥ ይርቃሉ! በሀቅ መተሳሰር - በአንድነት ያምናሉ! መካከለኛ ናት - ድንበርም ከማለፍ፣ ከማጥበቅም ይሁን - በማላላት ዘርፍ፣ ደግሞም የለባትም - መዝቀጥ መተጣጠፍ! ሁሉ እወነት ሚሉት - መሪ የላቸውም፣ ለነብዩ በቀር - ለሌላ አይወግኑም፣ ይሄ የሆነበት - ግልፅ ነው ምክንያቱም፣ ከአላህ ያልመጣን - ነቢ አይናገሩም! ጥፋት የማይጠቁም - አላቸው መጠሪያ፣ ሱንይ፣አህሉል ሀድስ - ወይም ሰለፍያ፣ ጧዒፈቱል መንሱራ - ፍቀቱ ናጂያ፣ ኢስላም ከሚለው ላይ - የሆኑ_ቅጥያ፣ በኢሰላም ስም ካሉት - ጠማሞች መለያ! እኝህ ሰለፍዮች - ሌላም መለያቸው፣ በሁሉም ነገር ላይ - በጣም ታጋሽ ናቸው፣ በቶሎ አይቸኩሉም - ስሜት ገፍትሯቸው፣ ሀቅን ያሰፍራሉ - ሳይፈሩ በቦታው፣ ከነሱ ይሄነው - ሒክማ የሚባለው፣ የሡንዮች አቋም - ሌላም የሚለየው፣ መውደድና መጥላት - ለሀቅ ወግነው ነው፣ ለሥሜት ተከታይ - ምንም ቦታ የለው! የጠንካራ ትውልድ - የጥንቶች አሻራ፣ የነብያት ትግል - ከሰሀቦች ጋራ፣ ወሳኝ የነገ ስንቅ - ጉዞ ወደ አኸይራ! የተውሒድን ጥሪ - በቅድሚያ  አሰልፋ፣ በሱና መንሀጅ - ታስራ ተጠርንፋ፣ የሺርክን ግሳንግስ - የምትከት ፈፋ፣ ስሜታዊ ጉዞ - የደስ አለኝ ሥራ፣ የቢድዓን ልክፍት - ያራቀች ፈጠራ! በተውሒድ ግንብ አጥር - በጽኑ የታጠርሽ፣ በመንሀጅ በሱና - በድምቀት የተዋብሽ፣ ከሒዝብያ ጉዞ - ፈጽሞ የፀዳሽ፣ አብሪ ከዋክብቶች - በውስጥሽ ታቅፈሽ፣ ባለሽበት ፈክተሽ - እንደ ሻማ አብርተሽ፤ ዛሬም ወደፊትም -ፀንተሽ ትዘልቂያለሽ! ስለ አንቺ ቢሞግት - ሁሉም ተሰብስቦ፣ በስምሽ ቢነግድ - ቢጠራሽ አስውቦ፣ ብእሩን አቅልሞ - በአፉ ካክቦ፣ ከድንቅ ማንነትሽ - ተራቁቶ ተርቦ፤ በወዳጆችሽ ላይ - ሴራውን ሸርቦ፣ በሙግት አይደለም - በማውራት አስውቦ! በላኢላሀኢለላህ - የሚውለበለበው፣ ከፍ ይበል ሰንደቅሽ - ብርቅየ ድንቅየው፣ የጀነት ቁልፍ ሚፍታሕ - የተውሒድ አርማ ነው! እንደ ጥመት ቡድን - አንቺ  አታሳፍሪም፣ እንኳንስ ወዳጅሽ - ጠላትሽ ቢሆንም፣ ትላንት ቢያጣጥልሽ - ዛሬ አያስችለውም፣ ዘወትር በሴራው - ሊያከስምሽ ቢጥርም የግዱን ይጠጋል - ምንም ቢከብደውም፤ በስምሽ ይኖራል - ተግባር ባይገልጸውም፣ ጥልቅ ውበት ይዘሻል - ዘርዝሬ አልዘልቀውም! ✍ አብዱረህማን ዑመር የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/Abdurhman_oumer/8812 .

ይችን በደንብ እናዳምጣት ??

Repost from N/a

ዙል ሂጃ 1 ላይ ለሀሮ መስጅደል ፋሩቅ ብሎኬት ንያ ፕሮግራም ላይ የተደረገ ሙሀደራ በሸይኽ መሀመድ ሲራጅ [አቡ አብዱረህማን ] ሀፊዘሁሏህ https://t.me/SheikMohmmedsirajharo

🟢በጥሞና ብናዳምጥ ፣ መልዕክቱን ብናስተንትን የልብ ሰኪና ታላቅ ምራቻም ነው። የጌታችን ቃል: ሱረህ አልሙእሚኑን {ِ قَدْ أَفْلَحَ ٱلْمُؤْمِنُونَ} ሙእሚኖች በእርግጥ ተሳካላቸው (ከሚፈራው ሁሉ ዳኑ ፤ የሚፈልጉትን ሁሉ አገኙ)፡፡ https://t.me/Abuhemewiya

🟢የከሰረች ብዥታ ከሙብተዲዕ ጠበቆች ሰፈር የተለመደች ከንቱ እሮሮ: "ወሰን አለፊዎች" 🔊القول الصريح في إبطال نبز أهل السنة بغلاة التجريح: العلامة محمد بن هادي المدخلي -حفظه الله- 👉 ማን በምን ጉዳይ ወሰን አለፈ? 👉 የብጥብጥ መነሻ የሆነች ፊትና ሰለፊዮችን "ወሰን አላፊ" ማለት ሙሉ ሙሃደራውን የፈለገ https://t.me/Abuhemewiya/2035 https://t.me/Abuhemewiya