قناة أبي عبدالله السلفي
Открыть в Telegram
منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
197
Подписчики
Нет данных24 часа
-57 дней
-530 дней
Архив постов
Repost from N/a
🚫 የሴቶችና የወንዶች ፈተና!
🚫 Tik Tok ቲክ-ቶክ እና መሰል ሚዲያዎች!
🎙 ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን -ሐፊዘሁ'ሏህ-
|| #የመገናኛው_ግሩፕ፦
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
↪️ኡስተዝ በህሩ ተካን የስለቀሰው ነገር ምንድነው ?ጭራሽ ሀገራችን ውስጥ ክህዳት አራ ንቁ አራ ንቁ
አራ እኽወኖች ፖለቲከው ይቅርበቹ
እንዴት ነው ነቢዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰላም ሰሀበዎችን ያጃናት መሆነቸውን የተነገሩትን ከፊር
የጃሀነም ነቸው ሲበል እነንታ በሰመ እንዳልሰመ ያምተልፉት? እንዴት እነዚን ሰዎች ትደግፋለቹ
ሌሎቸቹም የነሱ ቲፎዞዎች
ኢራኖች ከአይሁዶች በምን ይለያሉ ንገሩኝ ወይስ እነንታም ድብቅ ሺዓ ነቹ ሼርርርርር አርጉት
+4
ሳኡዲ በሙስሊሞች ልብ ውስጥ ናት
ሳኡዲ ተውሒድን ለማስፋፋት ጥረት
የምታደርግ ብቸኛ ወደር የልሽ ሀገር ናት
ሳዑዲ ከዓለማችን አንዷና ብቸኛዋ በሸሪዓ
የምትመራ ሀገር ናት ሳኡዲ የተውሒድ
እና የሱንና ኦለማዎች የሚፈልቁባት
ሀገር ናት ይህቺ ሀገር ጠላቶቿ ምንም
ያህል ከሀቅ ሊያስወጧት ቢለፉም
መቼም ቢሆን ከተውሂድ እና ከሱና ልትወጣ የማትችል ብቸኛ የተውሒድ እና የሱና ሀገር ናት!!
አሏህ ሆይ🇸🇦 ይችን የተውሂድ ሀገር
ህዝቦቿን እና መሪዎቿን ጠብቅልን!!
🟢የተሃጁድ እና ተያያዥ ጉዳዮች ፈታዋ
⏸ፈታዋውን ከሰጡት ዑለማዎች ውስጥ፡
አሸይኽ ናሲሩዲን አልአልባኒይ
አሸይኽ ሳሊህ ፈውዛን
አሸይኽ ሳሊህ አልኡሰይሚን
አሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ኢብኑ ባዝ
አሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ
አሸይኽ ኢብኑ ዐብዱልወሃብ አልወሳቢይ
አሸይኽ ዐብዱላህ አልቡኻሪይ
⏸ከፈታዋዎቹ ከሚገኙ ቁምነገሮች ውስጥ፡
✏️የነቢዩን(ﷺ) ፈለግ አጠቃሎ በአግባቡ መረዳት ወሳኝ ነጥብ እንደሆነ
✏️በቁንፅል እውቀት ሰዎችን መፈተን እና ማወዛገብ አደገኛ እንደሆነ
✏️አጠቃላይ በአንድ ለሊት የሚሰገደው በላጩ 11 ረከዓዎች እንደሆኑ
✏️ በዚህ ቁጥር ብቻ እንገደባለን ያሉ የቂያሙን ፣ የሩኩዑን እና የሱጁዱን እርዝማኔ እንደነቢዩ(ﷺ) ማድረግ እንደሚገባቸው
✏️የለሊት ሰላት ሁለት ሁለት ረከዓ ሆኖ የቻለውን ያክል መስገድ እንደሚቻል
✏️የለሊት ሰላት ቂርኣት (ቂያም) ፣ ሩኩዕ እና ሱጁድ በተቻለ መጠን መርዘም እንዳለበት
✏️በአንድ ለሊት ሁለት ዊትር መስገድ እንደሌለ
✏️ተራዊህ የሰገደ ሰው ተሃጁድን ጨምሮ መስገድ እንደሚችል
✏️አሰጋጅ ኢማሞች በቁርኣን ሂፍዝና ሱናን በመተግበር አቋማቸው መመረጥ እንዳለባቸው
✏️በረመዳን የመጨረሻው አስር የተለየ ጥንካሬ እና የዒባዳ ነሻጣ የነቢዩ (ﷺ) ሱነህ (ፈለግ) እንደሆነ
ሌሎችም ጠቃሚ ቁምነገሮችን ያቀፈ ስለሆነ በጥሞና አዋቂዎች ሰምታችሁ ጉዳዩን ላልገባቸው ሁሉ አብራሩላቸው
https://t.me/FATTAWAS
● በረመዳን ሶስተኛው የጁሙዓ ምክር
🎙ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ ሀሮ -ሀፊዞሁ'ሏህ-
🕌 በሀሮ መስጅደል ፋሩቅ
🗓 የካቲት~ 27~2018
https://t.me/Abu_Abdullah3633
https://t.me/Abu_Abdullah3633
● በረመዳን ሶስተኛው የጁሙዓ ምክር
▫️ርዕስ : ተውሒድን ያረጋገጠ ሰው...!
🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሀፊዞሁ'ሏህ-
🕌 በ ኮምቦልቻ ከተማ ሰላም መስጂድ
🗓 የካቲት~ 27~2018
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
♻️ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙቅቢል ስለ ዑዝር ቢል ጀህል
ክፍል 1
📜ጠያቂ፦
"በጃሂልነት (ባለማወቅ) ምክንያት ስለሚሰጥ (ዑዝር) በሰጡት ምላሽ ላይ...፤ ይህ ጉዳይ በግብፅ ውስጥ ባሉ ወንድሞች መካከል ትልቁ ችግር ነው።
ባለማወቅ ምክኒያት ዑዝር መስጠት እና አለመስጠት በሚለው ጉዳይ ላይ ወንድሞቻችን እስከ መደባደብ፣ መናናቅና አንዱ ሌላውን 'ቢድዓህ ሰሪ' (ሙብተዲዕ) ወይም ፋሲቅ እስከማለት ደርሰዋል። ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ያለው ብይን ምንድን ነው? ከዚህስ ሃሳብ የሚቃረን ሰው ምን ይባላል?"
🎙የ ሸይኹ (ምላሽ)፦
"በዚህ ጉዳይ ላይ የሱና ሰዎች (አህሉ ሱናዎች) እራሳቸው በተውሒድ ጉዳይ ላይ ባለማወቅ ዑዝር መስጠት በሚለው ላይ ተለያይተዋል። ለእኔ ግልጽ ሆኖ የሚታየኝ ግን ባለማወቅ ዑዝር ይሰጣል የሚለው ነው። ለዚህም ማስረጃዬ፦
አሏህ እንዲህ ብሏል፦
"وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا
[ ሱረቱ አል-ኢስራእ - 15 ]
መልዕክተኛንም እስከምንልክ ድረስ የምንቀጣ አይደለንም፡፡"
የ ነቢዩ ዒሳ ሐዋርያትን ታሪክ ሲነግረን አሏህ፦
" ... هَلْ يَسْتَطِيعُ رَبُّكَ أَن يُنَزِّلَ عَلَيْنَا مَائِدَةً مِّنَ السَّمَاءِ ۖ قَالَ اتَّقُوا اللَّهَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ
[ ሱረቱ አል-ማኢዳህ - 112 ]
ሐዋርያት፡- «የመርየም ልጅ ዒሳ ሆይ! ጌታህ በእኛ ላይ ከሰማይ ማእድን ሊያወርድልን ይችላልን» ባሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «ምእመናን እንደ ኾናችሁ አላህን ፍሩ» አላቸው፡፡"
ዒሳ 'ከሐዲዎች ናችሁ' አላላቸውም፤ ይልቁንም 'አማኞች ከሆናችሁ አላህን ፍሩ' ነው ያላቸው።
ክፍል 2 ይቀጥላል
👉https://t.me/hadimu_takfiriyin
🌿🌹سورة الكهف🌹🌿
🎙 قارئ الشيخ سعد الغامدي
👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Abdullah3633
🔖የጁምዓ ቀን ሱናዎች!..
🍁➊ الـغـسـل_ገላን መታጠብ
🍁➋ الـتـطـيـب_ለወንዶች ሽቶ መቀባት#
🍁➌ الـسـواك_ሲዋክ መጠቀም
🍁➍ لـبـس الـجـمـيـل _ጥሩ ልብስ መልበስ
🍁➎ الـتـبـكـيـࢪ لـصـلاة الـجـمـعـة በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🍁➏ قـࢪاءة سـوࢪة الـكـهـف ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🍁➐ الإكــثـار مـن الدعاء وتحري سعة الإجابة ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰዐት መጠባበቅ
🍁❽ الإكــثـار مـن الـصـلاة عـلـى الـنـبي(ﷺ) በነብዩ(ﷺ)ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት الـلَّـهُـمَّ صـَلِّ وَسَـلِّـمْ علـى نَـبِـيِّـنَـا مُـحـمَّـد(ﷺ) الـلَّـهُـمَّ صـَلِّ وَسَـلِّـمْ علـى نَـبِـيِّـنَـا مُـحـمَّـد (ﷺ) •━════✿🍃🌺🍃✿════━• የቴሌግራም#ቻናል ይቀላቀሉ Join! ⇣⇣⇣📲⇣⇣⇣ Share!! ሼርር 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633 https://t.me/Abu_Abdullah3633
من أذكار الصباح:
اللّهُـمَّ ما أَصْبَـَحَ بي مِـنْ نِعْـمَةٍ أَو بِأَحَـدٍ مِـنْ خَلْـقِك ، فَمِـنْكَ وَحْـدَكَ لا شريكَ لَـك ، فَلَـكَ الْحَمْـدُ وَلَـكَ الشُّكْـر .https://t.me/menhaji_selefiya1 https://t.me/menhaji_selefiya1
🌷ጣፋጭ ቲላዋ ተጋበዙልኝ🌷
🌿የረመዷን ስንቅ ነው።🌿
🌹🌿من سورة الأنعام🌿🌹
🎙القارئ أحمد الشافعي
ያረብ የቁርኣንን ፍቅር ስጠን🤲🤲🤲
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
የቴሌግራም # ቻናል ይቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Abdullah3633
#ጁመአ ለይልና የጁመአ ቀን በእኔ ላይ ሰለዋት አብዙ #ረሱልﷺ
قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلّى عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ
አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት
ያወርድለታል
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ
#ንፉግ ማለት በእርሱ ዘንድ ተወስቼ ሳለ በእኔ ላይ እዝነትን የማያወርድ ነው።
#ረሱልﷺ🌷🕋🕌
ቲርሚዚ_እንደዘገቡት
👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Abdullah3633
https://t.me/Abu_Abdullah3633
Repost from 💎 የሰለፊያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሳኡዲ በሙስሊሞች ልብ ውስጥ ናት
ሳኡዲ ተውሒድን ለማስፋፋት ጥረት
የምታደርግ ብቸኛ ወደር የልሽ ሀገር ናት
ሳዑዲ ከዓለማችን አንዷና ብቸኛዋ በሸሪዓ
የምትመራ ሀገር ናት ሳኡዲ የተውሒድ
እና የሱንና ኦለማዎች የሚፈልቁባት
ሀገር ናት ይህቺ ሀገር ጠላቶቿ ምንም
ያህል ከሀቅ ሊያስወጧት ቢለፉም
መቼም ቢሆን ከተውሂድ እና ከሱና ልትወጣ የማትችል ብቸኛ የተውሒድ እና የሱና ሀገር ናት!!
አሏህ ሆይ🇸🇦 ይችን የተውሂድ ሀገር
ህዝቦቿን እና መሪዎቿን ጠብቅልን!!
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
https://t.me/menhaj_Aselefiya
الطيور مع الشكالها تقع
እንቅልፋሞቹ ሆይ!ከተኛችሁበት ዛሬም አትነቁም ? ከሰመመናችሁ ብሎም አትባንኑም? ትንሽ እንኳ ቢሆን ለተውሂዷ ሀገር ፍቅር የላችሁም? የበሰለው ሙፍት ከሺዓዎች ነን ሲል አይናችሁ አላየም? መግለጫ ሲያዎጣስ ጆሯችሁ አልሰማም? ከኒናው ስራውን ለዛሬ እንኳ አልተዎም? ከተምይዑ ባህር ለዛሬ እንኳ አትወጡም? ሳኡዲን ለማጥፋት ጥቃት ጀምራ እንኳ እሱ አንድ ነን ሲል ትመርጣላችሁ ዝም? ነገሩ ወዲብ ነው ብዙም አይገርመንም፣ መርሆው ሰፊ ነው ሰው አያስወግዝም። ከአባቱም የለበት ላጥፊ መልስ አትሰጡም። አይ ሙመይአዎች እንድህ ዋዤቃችሁ፣ እንድህ አይነት ሙፍቲን አላ፨ማህ አላችሁ፣ የሙስሊም መሪ ነው ብላችሁ አምናችሁ፣ ያለ አንድ አልቃሽ ሱናን ቀበራችሁ?? እጂጉን ይገርማል ብሎም ያስለቅሳል፣ እንደዚህ በስብሶ የበሰሉ መምሰል፣ አጥፊ ተንሰራፍቶ መደበቅ ማስመሰል፣ ሀቅን ወዳ ጥሎ መጨፈር በባጢል፣ የሱና ሰዎችን መተቼት ማብጠልጠል፣ ሳኡድን ገፍትሮ ከሺዐ አንድ ነን ሲል፣ ሀቅን መደባበቅ አንዳላዩ መዝለል፣ እጂግ ያሳዝናል ብሎም ያስለቅሳል፣ ለሙመይዖች ግን ሁሉም ይቻቻላል፣ መንሀጁም ሰፊ ነው ሺዓን ይጨምራል። ✍ኢብኑ ኢድሪስ
