ru
Feedback
قناة أبي عبدالله السلفي

قناة أبي عبدالله السلفي

Открыть в Telegram

منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
197
Подписчики
Нет данных24 часа
-57 дней
-530 дней
Архив постов
✨ ታላቅ የዳዕዋ ግብዣ በወልድያ ዪኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች ጀማዓ ✨ ​اَلسَـــــــــــــــلاّمُ عَلَـَــــيـــــــكُمَ وَرَحَمَتُــــــــــــــ اللَّ
✨ ታላቅ የዳዕዋ ግብዣ በወልድያ ዪኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች ጀማዓ ✨ ​اَلسَـــــــــــــــلاّمُ عَلَـَــــيـــــــكُمَ وَرَحَمَتُــــــــــــــ اللَّهِ وَبَرَكَــــٰـــــــــــــــــاتَه ​ውድና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች! ​በዩኒቨርሲቲ ቆይታችን አላማችን የዱንያ እውቀትን መገብየት ብቻ ሳይሆን፣ በትክክለኛው የነቢዩﷺ እና የሰለፎች መንገድ ላይ ፀንቶ መቆም ጭምር ነው። አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል፦ ​{ وَأَنَّ هَٰذَا صِرَٰطِى مُسْتَقِيمًا فَٱتَّبِعُوهُ ۖ وَلَا تَتَّبِعُوا۟ ٱلسُّبُلَ فَتَفَرَّقَ بِكُمْ عَن سَبِيلِهِۦ } "ይህም ቀጥተኛው መንገዴ ነው፤ ተከተሉትም፤ ሌሎችመንገዶችም አትከተሉ፤ ከጥሩ መንገዱ ይለዩአችኋልና።" (አል-አንዓም፡ 153) ​ይህንን የነጃ መንገድ በሚገባ እንድንረዳና በግቢ ቆይታችን 💡ከአላስፈላጊ ፍልስፍናዎችና ቢድዓዎች ራሳችንን እንድንጠብቅ፤ 💡በዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሰለፍይ ሆኖ የመፅናትን ጥበብ ለመቅሰም፤ 💡​የሰለፎችን እውነተኛ ማንነት ከታማኝ ምንጭ ለመረዳት፤ እኛ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች በድጋሜ ልዩ የላይቭ ፕሮግራም አዘጋጅተንላችኋል። ​🎙 ተጋባዥ እንግዳ፦ ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት (አል-ሀረዊይ) (ሀፊዘሁ'ሏህ) 📋 ርዕስ፦ መንሐጅን አጥብቆ መያዝ 📍 ቦታ፦ በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች የቴሌግራም ቻናል 📅 ቀን፦ ሮብ (21/08/2018) e.c ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ #share በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!! ​✍️ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ጀማዓ የቴሌግራም channel👇 t.me/weldiaselefyistudent/370

Audio from Abu Abdellah

🎧⤴️ሴቶች ከትዳር መዘግየት ያለዉ አደጋ ሴቶች ሙሉዉን አድምጡት ብዙ ሴቶች አላቹሁ ባል አሁን አላገባም ጡሩ ባል የለም አግቢ ስትባል የጀመርኩትን ሳልጨረስ ትላለች አለማየን እስካላሳካሁ ድራስ  አላገባም ትላለች አግቢ ስትባል   ትዳር  አጥቼ አይደለም ትላለች አግቢ ስትባል ትዳር እና እንቅልፍ  በራሱ ጊዜ ይመጣል ትላለች ትዳርን እንደ ጦር የምትፈሩ ሴቶች ብዙ ናቹሁ መጨረሻ ላይ  እድሜዋ  30ዎቹ ሲገባ   አንድ ልጅ  እንኳ በወለድኩ  ብቻ ልጅ መዉለድ የሚችል ወንድ ከሆነ ማንኛዉም ወንድ አጋቡኝ ትላለች ስትመረጥ የነበረች መጨረሻ ላይ አማራጭ አጥታ ከማትፈልገዉ ወንድ ትወድቃለች እድሜዋ ከ25 በላይ  ሁኖ  ገና 20 ነኝ   21 ነኝ የሚሉ  ከእንቅልፋቸዉ ያልነቁ ሴቶች ብዙ ናቸዉ።         👇👇  👇 👇👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633 https://t.me/Abu_Abdullah3633

ሸይኽ አቡ ዘር አቡ ጦለሃحفظه الله      ገብተዋል ግቡ https://t.me/yeselfiyochimedrek

*‏قال العلامة أحمد بن يحيى النجمي ـ رحمه الله تعالى ـ :* *"... نعم عند الشباب السلفيّ غيرة إذا وجدوا مخالفةً للسنة في مؤلّفٍ ، أو في شريطٍ ،  أو رأوا من أهل السنة من يمشي مع المبتدعة بعد النصح ، أنكروا ذلك ونصحوه ، أو طلبوا من المشايخ نصحه ، فإذا نُصِحَ ولم ينتصح هجروه .* *" ‏وهذه منقبةٌ لهم وليست مذمةً لهم ".* ــــــــــــــــ *📚 الدرر النجمية : ( 237 ) .*

Audio from Abu Abdellah *አዳምጧት በተለይ ኢኽዋን እና ሙመይዕ ሲነካ የሚያገሸግሸዉ ካላ  ይታከም አህለል ቢዳዐን ማኩረፍ ከድናችን ነዉ እወቁ እንዳትሸወዱ*👂🏼👂🏼👀👆🏼 https://t.me/Abu_Abdullah3633

💐ዉበት ያለው የተኛው ነው?!💐 ያኡኽቲ እርቃንነት የውበት መለኪያ ሆኖ አያውቅም። ➺ስለዚህ ሰተር በይ አደራ! •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuMerwa
💐ዉበት ያለው የተኛው ነው?!💐 ያኡኽቲ እርቃንነት የውበት መለኪያ ሆኖ አያውቅም። ➺ስለዚህ ሰተር በይ አደራ! •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuMerwanAselefy

ምነው ገና ሳንጀምር⁉️ — በነዚህ መንህጅ በተምታታባቸው የGoogle የልጅ-ልጆች "የሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ" ጉዳይ የጭንቅላት ካንሰር እየሆነባቸው ነው መሰል! ለማነኛው አይዟችሁ ሰዓት ያለመመቻቸት
ምነው ገና ሳንጀምር⁉️ — በነዚህ መንህጅ በተምታታባቸው የGoogle የልጅ-ልጆች "የሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ" ጉዳይ የጭንቅላት ካንሰር እየሆነባቸው ነው መሰል! ለማነኛው አይዟችሁ ሰዓት ያለመመቻቸት ጉዳይ ሁኖ ገና በቅጡ አልጀመርንም በቅርቡ ሁሉም ነገር ይመቻቻል። -ኢንሻአ'ሏህ-። — ምነው ገና ሳንጀምር ከአሁኑ ሰው ሰብስባች እንዲህ ሆና እንዲያ ሆነ እያላችሁ የውስጥ ምሪታችሁን ምታቀርቡት⁉️ ገና ምን አይታችኋል ስንጀምር ታያላችሁ። 🔥 "መልካም የቃጠሉ ዘመን!" የሰለፊያ ወንድሞች መገናኛ ግሩፕ፦ || t.me/Multeqa_Ahlissuneh || t.me/Multeqa_Ahlissuneh

💬 هل أهل السنة جاهلون؟. ⁉️ ጥያቄ፦ ውሃብያዎች (አህለሱናዎችን ማለቱ ነው) ጃሂሎች ናቸውን⁉️ 🎙 الشيخ أبو منصور محمد حياة الولوي المدرس في مدينة هرا - حفظه الله تعالى- 🎙በሸይኻችን አቡ መንሱር ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል-ወሎውይ አላህ ይጠብቃቸው የቴሌግራም ቻናል 👇👇👇 https://t.me/Mistre_ahbashe/4900 https://t.me/Mistre_ahbashe/4900

Repost from N/a
🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ የኢስላማዊ ወንድማማችነት አሳሳቢነቱ! ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa
🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ የኢስላማዊ ወንድማማችነት አሳሳቢነቱ! ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

♦️| «ሁለቱ ብርቱካኖች!» — ፎቶው ውስጥ ያሉትን ሁለት ብርቱካኖች ስናያቸው፦ አንደኛይቱ ልጣጯ ስለተገፈፈ በውሃው የሰመጠች ስትሆን፣ ሌላኛይቱ ደሞ ልጣጯ ስላልተገፈፈ በውሃው የተንሳፈፈች ናት። —
♦️| «ሁለቱ ብርቱካኖች!» — ፎቶው ውስጥ ያሉትን ሁለት ብርቱካኖች ስናያቸው፦ አንደኛይቱ ልጣጯ ስለተገፈፈ በውሃው የሰመጠች ስትሆን፣ ሌላኛይቱ ደሞ ልጣጯ ስላልተገፈፈ በውሃው የተንሳፈፈች ናት። — ኒቃብ ባለበሱና በለበሱ ሴቶች መሃከል ያለውም ልዩነት እእንደዚህ ነው፤ አንዲት ሴት ከኒቃብ ከተገፈፈች በፈተናው እንደተላጠችው ብርቱካን መስመጧ አይቀርም፤ በትክክለኛው ኒቃብ ከተሸፈነች ግን በልጣጯ እንተሸፈነችው ብርቱካን በፈተናው አትሰምጥም። ⚠️ "ታዲያ እህት! የተላጠ ብርቱካን አትሁኝ፤ አንዳንድ ብርቱካኖች ደሞ ልጣጫቸው ቢኖርም የሚሰምጡበት አጋጣሚ አላ፤ ይህም ውስጣቸው ሲበላሽ ነው፤ ውጭሽ ተስተካክሎ ውጭሽ ቢበላሽ ዋጋ የለውምና ውስጥሽንም ውጭሽንም አስተካክይ።" || ቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Abdullah3633 https://t.me/Abu_Abdullah3633

/خطبة الجمعة الشيخ محمد سيراج خصاءص اهل السنة والجماعة.mp3 የዛሬው የጁመአ ኹጥባ በጣም ወሳኝና ገሳጭ የሆነ ልናዳምጠው የሚገባ የሰለፍዮችን አቋም ግልፅ አርጎ የሚያስረዳ ብዥታ ላለባቸውም ሸር ሸር አርጉላቸው 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633

ያሳደጉት ውሻ ያሳጣል መድረሻ!!! አንዳንድ ህፃናት እና በሰለፊያ ደዕዋ ላይ እዚህ ግባ የሚባል ድርሻ የሌላቸው፣ ዐረብኛ ማንበብ እንጂ ምንም የዐቂዳና የሚንሃጅ እርሾ የሌላቸው ሰዎች አሉ። እነዚህ ሰዎች በሁሉም ቀዲያ ላይ ካላቦካን፣ ዑማውን ካልመራነው፣ መንገድ እኛ ካልጠቆምን የሚሉ የመቶ ሜትር ስፒድ ሯጮችና ፈጣን ሎተሪዎች ናቸው። የሚገርመው አንዳንዶቹን የሆነ ቦታ ላይ ይማራሉ፣ ራሳቸውን ለውጠው ሰው ይጠቅማሉ ተብሎ በማሰብ ቦታ ተስጥቷቸው ተፈትነው የወደቁ ጢፍሎች ናቸው። ዐላማቸው ደዕዋ ሳይሆን እውቅና ነው። በምላሳቸው ዱንያን የሚጠየፉ ነገር ግን በዱንያ ፍቅር የከነፉ ወራዶች ናቸው። ጧት ማታ በአሽሙር እነ እከሌ ገንዘብ ሰብስበው በዚህ ወጥተው፣ በዚያ ወጥተው፣ ሚንሀጃቸውን ሽጠው ይሉሃል። እኛ የምንላቸው ዲን በቦቅቧቃነት አይመራም፣ ደፍራችሁ አጋልጡ አትፍሩ ነው። እያወቃቸው ዝም ማለት ወይ ፍርሐት ወይም ኺያና ነው፣ ሐቁን አውጡትና ይወጣላችሁ። ሐቅ አትደብቁ ነው። ስለ ወላእና በራእ ሲለፍፉ ይሰማል፣ መስአላውን ግን ከነአካቴውም አያውቁትም። ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ የሆነ ነገር ነው። እነ እከሌ ከሙመይዓ አልጠሩም፣ የሰለፊያ ደዕዋ የሚመታው ከእነርሱ ጋር በሚመጣ ግንኙነት ነው፣ ይሉህና ትንሽ ቆይተው እነሱ ጋር አብረው የተብሊጝና ኢኽዋን መስጂድ መድረሳ ላይ ማስተማር ይጀምራሉ (ለምን አስተማራችሁ አይደለም፣ ለናንተ ሐላል ለሌላው ሐራም ማን አደረገው ነው ጥያቄው)። ሳያፍሩ ፈዲለቱ ሸይኽ ይሏቸዋል። የጥመት ጥመት ማለት ይሄ ነው። ኢንካር ያደረከው ነገር ላይ ያለምንም ፍሬቻ በመታጠፍ መግባት። እውነታው ግን የሚፈጉትን እውቅና ተረኡስ ፍለጋ ኻሊፍ ቱዕረፍ (ሰዎችን ተቃረንና ተከታይ ታገኛለህ፣ እውቅና ታገኛለህ) የሚል የበሰበሰ ካልኩሌሽን ይዘው እየኳተኑ ወይም ለጥቅማቸው እንጂ አይፈልጓቸውም። ከነሱ ውጭ ያለው ሁሉ ጃሂል ነው። ኪታብ ስታነብ በስህተት ወይም ሰብቀ'ሊሳን መርፉዕን መንሱብ ካደረክ አንተ አታውቅም ነሕው አልገባህም። ከነሱ የተኽጢእ የዘለፋ ዘመቻ በነሕው የማይታሙት ታላላቅ መሻኢኾች እንደ ሸይኽ አቡዘርና ሸይኽ ዐብዱልሐሚድም አልተረፉም። የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያውቅም። ኪታብ ቁጭ ብለው የሚማሩት ለሸሃዳ እንጂ ቀድመን አንብበን ጨርሰነዋል ይሉሃል። ሸይኽ ሑሰይን አስሲልጢ ጋር ለደርስ እየተቀመጡ " አንብቤ ጨርሼዋለሁ" ይላሉ። ከጨረስክ ለምን መጣክ? የሸይኽ ተማሪ ለመባል፣ ለእውቅና ጉራ ለመቸርቸር? በተግባር ሲታዩና ሲፈተሹ ግን ጀማሪ ተማሪ የሚረዳውን መስኣላ እንኳን አስተካክለው የማይረዱ እፉኞች ናቸው። በዲን ጉዳይ ይቅርና በዱንያቸው ጉዳይ ተሳስተው ልትመልሳቸው ብትሞክር አይመለሱም፣ እምቢተኞችና ያለአቅማቸው ያበጡ ፊኛዎች ናቸው። ለነሱ ከስህተት መመለስ ውርደት ነው፣ ለዚህም ነው ጉቶ ሆነው የቀሩት። በመጨረሻም ምክራችን ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ ነው። የውሻ ጩኸት ግመል አያስቆምምና ለናንተ የኩሽና ወሬ ብለን ስራ አንተውም። ዝም ያልነው ለናንተ ተራ አተካራ መልስ መስጠት ጊዜ ማባከንና አንባቢን ወይም አድማጭን ማሰልቸት ስለሆነ ነው። ካላችሁበት የተሳሳተ ካልኩሌሽን ተውበት አድርጉ። ከዘረኝነት ውጡ። አንድን የሰለፊ መድረሳ የሆነ ብሄር አክሲዎን ነው እያላችሁ ከማነወርና ተንፊር ከማድረግ ውጡ፣ አላህን ፍሩ። እናንተ የሌላችሁበት ቦታ የሂዝቢያ፣ የናንተ ደግሞ ቅዱስ የሚሆንበት መመዘኛ የለም፣ ትክክለኛው መመዘኛ ሐቅ ብቻ ነው መረጃ ካላችሁ ውጡና አስጠንቅቁ፣ አትፍሩ። ለኡማው ውለታ ዋሉለት። "የወፍጮ ጩኸት ለሰርግ አይሆንም" ብሏል ሰውየው። የናንተም የጎጥ ጩኸት ለሰለፊያ ደዕዋ አይሆንም። ስትመለሱ እንመለሳለን። ✍ አቡ ዓኢሻ አሕመድ

فأهل البدع يأخذون جانباً من الدين ويتركون جانباً آخر ، فهم يأخذون بأدلة الوعيد ويتركون أدلة الرجاء يقول لك : قال النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - : " لا يزني الزاني حين يزني وهو مؤمن ، ولا يسرق السارق حين يسرق وهو مؤمن ، ولا يشرب الخمر حين يشربها وهو مؤمن " فنفى عنه الإيمان ، وقال سبحانه وتعالى : " وَمَن يَعْصِ اللَّهَ وَرَسُولَهُ فَإِنَّ لَهُ نَارَ جَهَنَّمَ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا " [الجن : 23] فيأخذون بجانب الوعيد ويتركون جانب الرجاء مثل قوله تعالى : " إِنَّ اللَّهَ لا يَغْفِرُ أَنْ يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَلِكَ لِمَنْ يَشَاءُ " [النساء : 116] ، مثل قوله تعالى : " قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَى أَنْفُسِهِمْ لا تَقْنَطُوا مِنْ رَحْمَةِ اللَّهِ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ " [الزمر : 53] ، ومثل حديث أن النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - أخبر أبا ذر بأنه يدخل الجنة من قال : لا إله إلا الله ، فقال أبو ذر : وإن زنى وإن سرق يا رسول الله؟ ، قال : " وإن زنى وإن سرق " ، قال : وإن زنى وإن سرق يا رسول الله؟ ، قال : " وإن زنى وإن سرق " ، قال : وإن زنى وإن سرق يا رسول الله؟ ، قال : " وإن زنى وإن سرق رغن أنف أبي ذر " ، فكان أبو ذر يحدث بهذا يقول : زإن زنى وإن سرق رغن أنف أبي ذر . فلا بد من الجمع بين حديث : " لا يزني الزاني حين يزني وهو مؤمن " إذا كان مستحلاً أو أن الإيمان يرتفع على راسه كالظلة ويبقى معه أصل الإيمان ، وأما " وإن زنى وإن سرق " فهو يعتبر مرتكباً لكبيرة وهو تحت مشيئة الله ، فإن شاء غفر له ، وإن شاء عذبه بقدر ذنبه ، وإذا كان موحداً فمآله الجنة . فالقصد أن علماءنا رحمهم الله أخذوا بأحاديث وآيات الوعيد وأخذوا ايضاً بآيات وأحاديث الرجاء فلم يكونوا مرجئة مبتدعة ويقولون : القول كافٍ ، ويؤخر العمل ، ولم يكونوا كالمعتزلة والخوارج الذين يتوصلون إلى الحكم على المسلمين بالنار ، بل صاروا وسطاً كما جاء في كتاب الله وفي سنة رسول الله - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - . ----------------- ----------------- رابط الشيخ لمن اراد تثبيته https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sheikh.muqbil.alwadie

المصدر : راجع كتاب : ( غارة الأشرطة 2 / 292 إلى 295 ) ----------------- رقم الشريط : 43 ----------------- رقم الفتوى : 43 ----------------- السوال : هل المسلم مكلف بتكفير الناس إذا قالوا مقالة الكفر وما الدليل على ذلك من الكتاب والسنة؟ ----------------- الاجابة : أما من ارتكب ما يوجب كفره كأن يرتد إلى النصرانية أو إلى الشيوعية أو بعثية يعتقد عقيدة ميشيل عفلق فهذا يكفر ، وأما من ارتكب محرماً ويمكن أن يؤول ما ارتكبه كبعض الحكام الذين يستوردون القوانين الوضعية فلا بد من الشروط الثلاثة : أن يكون عالماً ، وألا يكون مكرهاً - وهم ليسوا بمكرهين - ، وأن يرى أن هذه القوانين الوضعية مثل حكم الله أو أحسن من حكم الله كما يقول الله سبحانه وتعالى : " أَفَحُكْمَ الْجَاهِلِيَّةِ يَبْغُونَ وَمَنْ أَحْسَنُ مِنَ اللَّهِ حُكْمًا لِقَوْمٍ يُوقِنُونَ " [المائدة :50] ، والتوسل إلى تكفير المسلمين فقد تقدم أن النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - قال : " من قال لأخيه يا كافر فإن كان كما قال وإلا رجع عليه " ، فمثلاً النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - يقول : " سباب المسلم فسوق ، وقتاله كفر " متفق عليه من حديث ابن مسعود ، ويقول : " لا ترجعوا بعدي كفاراً يضرب بعضكم رقاب بعض " . ويقول النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - : " اثنان في الناس هما بهما كفر : الطعن في الأنساب ، والنياحة على الميت " . فمثل هذه الأمور التي قال النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - في شأن قتل النفس المحرمة أنها كفر فلا بد من رجوع إلى بقية الأدلة ، والإمام البخاري رحمه الله تعالى يبوب في < صحيحه > في كتاب الإيمان : باب من قال : إنه كفر دون كفر ، ونفاق دون نفاق ، وفسق دون فسق أو بهذا المعنى ، ثم يذكر حديث أبي بكرة رضي الله عنه أن النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - قال : " المسلمان إذا التقيا بسيفيهما فالقاتل والمقتول في النار " ، فشاهد الإمام البخاري رحمه الله لفظة ( المسلمان ) وهذا من دقيق عباراته في تراجمه رحمه الله تعالى ، فربما أقرأ أنا وأنت الحديث ولا نفطن بأن فيه رداً على الخوارج وعلى المعتزلة ، ولكن هو استنبط من قوله ( المسلمان ) ، على أنهما ما خرجاً من الدين ، ثم ذكر قوله تعالى : " وَإِنْ طَائِفَتَانِ مِنْ الْمُؤْمِنِينَ اقْتَتَلُوا فَأَصْلِحُوا بَيْنَهُمَا فَإِنْ بَغَتْ إِحْدَاهُمَا عَلَى الأُخْرَى فَقَاتِلُوا الَّتِي تَبْغِي حَتَّى تَفِيءَ إِلَى أَمْرِ اللَّهِ " [الحجرات : 9] فسماهم مؤمنين ، وتكفير المسلمين أمر عظيم فمحمد بن إبراهيم الوزير علامة اليمن يقول في كتابه < إيثار الحق على الخلق > : لأن تخطئ في الحكم على الكافر بأنه مسلم أهون من تخطئ في الحكم على المسلم بأنه كافر . فالواجب هو الاحتياط والبعد عن هذا ، ولكن إلى الله المشتكى مع غياب سنة رسول الله - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - ظهرت البدع ، وظهرت فرق الخوارج الذين يقول فيهم النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - أنهم يقتلون أهل الإيمان ويتركون أهل الأوثان ، ويقول أيضاً كما في < الصحيح > من حديث علي بن أبي طالب وأبي سعيد الخدري : " إنهم يمرقون من الدين كما يمرق السهم من الرمية " ، ويقول أيضاً كما في < مسند الإمام أحمد > من حديث أبي أمامة وعبدالله بن أبي أوفى : " إنهم كلاب أهل النار " ، ابتلى الله المسلمين ببدعة الخوارج ، وهي تعتبر أول بدعة حدثت في الإسلام لأن أصلها كان موجوداً على عهد النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - ، فقد جاذ ذلك الأعرابي وهو ذو الخويصرة فقال : يا محمد أعطني فإنك لا تعطني من مالك ولا من مال أبيك ، فقام إليه أحد الصحابة وقال : أأقتله يا رسول الله؟ قال : " لا إنه يخرج من ضئضئ هذا قوم تحقرون صلاتكم مع صلاتهم ، وصيامكم مع صيامهم يمرقون من الدين كما يمرق السهم من الرمية " أو بهذا المعنى . وتكفير المسلمين ليس من صالح الدعوة الإسلامية ، ولا يزال المسلمون بخير والحمد لله في جميع البلاد الإسلامية يتألمون مما يحدث من حكامهم ، والرسول - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - يقول : " لا تزال طائفة من أمتي على الحق ظاهرين ولا يضرهم من خالفهم ولا من خذلهم حتى يأتي أمر الله وهم على ذلك " متفق عليه من حديث معاوية . وأعظم سبب في انتشار هذه الفكرة الخبيثة - وهي فكرة التكفير - هو عدم قيام العلماء بالتعليم في المساجد وفي مجتمعات المسلمين ، فقد كان عندنا ههنا أناس بالذياكي مجموعة تكفر المسلمين : من شرب الدخان فهو كافر ، وأما القات فيخزنون مع الناس ، فصعدنا إليهم والحمدلله تكلمنا على أحاديث الرجاء وأنه لا بد من الجمع بين آيات الرجاء وأحاديث الوعيد مع آيات وأحاديث الرجاء ، وقاطعونا وقت إلقاء الكلمة لكن بعد أيام بلغني أنهم قد أوشكوا على النتهاء ، فقد عرف الناس أنهم مبتدعة .

እስካሁን አንድ ኢክዋን ቢሆን !

ሰው የለም መሰል ለዳአዋ ቦታ የለንምኮ ያሳዝናል

የሉም እንደ

ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም