ᵃᵇᵘᵈⁱ ᶜᵒˡˡᵉᶜᵗⁱᵒⁿ🧸
Открыть в Telegram
የነብያት እና የሳሃባ ታሪክ በ audio
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
177
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-1130 дней
Архив постов
Repost from አማረኛ ቦነሶች
🚨 ኩፖን ኮድ ተለቋል! 🚨
🎟 ኩፖን ኮድ: ቻናላችን👉 @firegamez1 ላይ ገብታችሁ ውሰዱ
⏳ ለጥቂት ተጫዋቾች ብቻ ስለተዘጋጀ ፈጥነው ይውሰዱ!
📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @firegamez1
💬 እርዳታ ከፈለጉ 👉 @Firegamessupport
ጋዜጠኛው ፦" ጋሽ ስብሃት "
ስብሀት ፦ " ለበይክ "
ጋዜጠኛው፦ " አንተ ኮ ታዋቂ ደራሲ ነህ ለምንድነው የግል መኪና የሌለህ?"
አንገቱን አቀርቅሮ ለትንሽ ደቂቃ ቆየ
ስብሀት፦'' ምን አገባህ "
"እንዳልልህ አሳዘንከኝ ጥያቄህ የዋህነት ይነበብበታል ግን እንካ ልንገርህ....ከንቲባና ደራሲ በእግሩ ነው መሄድ ያለበት። በህዝብ መሃል መሹለክለክ ፤ ትንፋሹን መተንፈስ ፤ ለቅሶዉን ማልቀስ ፤ ሲያስነጥሰው ማስነጠስ ፤ ደስታውን መደሰት ወዘተ....።
እነሱን እየፃፍኩ እነሱን እየኖርኩ ጉሮሮዬን እደፍናለው ከንቲባም ስለነሱ እያወራ ይሰነብታል ሁለታችንም እሚያኖረን ህዝብ ነው። ታድያ ይሄን ማግኘት የምትችለው በእግርህ ስትሄድ ነው። አንተንስ በእግሬ ባልሄድ አገኝህ ነበር?" ጨረሰ።
ባሁን ጊዜ ከንቲባ በግሩ ያለፈበት ሰፈር ጭንቀቱ አይጣል ነው። ባያዩን ሆኗል ፀሎቱ ለምን ቀጣዩ እጣው ግልፅ ነው።
Repost from ETHIO HTTP INJECTOR🇪🇹
😎ፌስቡክ ተጠቃሚ ከሆናቹ ወሳኝ Tip ልጠቁማቹ:-
✅ፌስቡክ ስትጠቀሙ በእንተርኔት ፓኬጅ ከሆነ ፓኬጃቹ ቶሎ ቶሎ እንዳያልቅና ገንዘባቹን ለመቆጠብ እነዚህን ነገሮች አሁኑኑ አስተካክሉ::
🟢ወደ ፌስቡካቹ ግቡና ከላይ ዳር ላይ ሶሰቷን ሰረዝ ንኩ::
🟢ከዛ ወረድ በሉና 'Setting and Privacy ' ሚለዉን ንኩ በመቀጠል እዛ Setting ሚለዉን ደግማቹ ንኩ::
🟢በመቀጠል ወረድ በሉና 'Media' ሚለዉን ነክታቹ በመግባት መጀመሪያ ላይ 'Data Saver' ሚለዉንና መጨረሻ አከባቢ 'Never Autoplay Videos' ሚሉትን ON ON አድርጓቸዉ::በተወሰነ ደረጃ የፎቶና ቪድዮ ጥራት በመቀነስና ወደ ፌስቡክ ስትገቡ ያለ እናንተ ፍቃድ ቪዲዮዎች በራሳቸዉ ጊዜ እንዳይከፍቱ በማድረግ ብራቹን ይቆጥብላቹሀል::
ከጠቀማችሁ👍🔥🔥
Repost from 🤍📚 | منهاج العلم | 📚 የኢልም መንገድ📖
ያጀመአ ሰአት ደርሷል ገባ ገባ በሉ
https://t.me/leyila_mejnun_chat?videochat=2733f43bcc03ac5122
We are the most wounded branch of this dry forest, there is no ax blade that does not recognize us.
Repost from 🤍📚 | منهاج العلم | 📚 የኢልም መንገድ📖
አሰላሙአለይኩም ጀማዉ ከዚህ ሰዓት አንስቶ እስከማታ 3:00 ድረስ እስላማዊ ቻናል ያላቹ ሊንኩን በዚህ ኮሜንት ስር አሰቀምጡ እና ጆይን ተደራረጉ ቻናል የሌላቹ ደሞ JOIN በሉላቸዉ ቢያንስ ሁሉም ሰዉ 1k subscribers ሊኖረዉ ይገባል
ትልልቅ ቻናል ያላቹ የቻናል ባለቤቶች ደሞ ይሄንን ቻሌንጅ accepted ብታደርጉ እና ቻናል ማሰደግ ለከበዳቸዉ ብናግዛቸዉ እላለሁ
ሼር/SHARE አድርጉት ብዙ ቦታ ጀማዉ
ሶፊያ_ከስደት_ወደ_ስደት_ይድረስ_በአረብ_አገር_ላሉት_እህቶች_ክፍል_5_የመጨረሻ_ᵃᵇᵘᵈⁱ ᶜᵒˡˡᵉᶜᵗⁱᵒⁿ.m4a
HARE PLEASE
@Abudi_mejnun
@Abudi_mejnunሶፊያ_ከስደት_ወደ_ስደት_ይድረስ_በአረብ_አገር_ላሉት_እህቶች_ክፍል_4 ᵃᵇᵘᵈⁱ ᶜᵒˡˡᵉᶜᵗⁱᵒⁿ.m4a
SHARE PLEASE
@Abudi_mejnun
@Abudi_mejnunሶፊያ_ከስደት_ወደ_ስደት_ይድረስ_በአረብ_አገር_ላሉት_እህቶች_ክፍል_3 ᵃᵇᵘᵈⁱ ᶜᵒˡˡᵉᶜᵗⁱᵒⁿ.m4a
SHARE PLEASE
@Abudi_mejnun
@Abudi_mejnunሶፊያ_ከስደት_ወደ_ስደት_ይድረስ_በአረብ_አገር_ላሉት_እህቶች_ክፍል_2 ᵃᵇᵘᵈⁱ ᶜᵒˡˡᵉᶜᵗⁱᵒⁿ.m4a
SHARE PLEASE
@Abudi_mejnun
@Abudi_mejnunሶፊያ ... ከስደት ወደ ስደት ይድረስ በአረብ አገር ላሉት እህቶች || ክፍል 1
@Abudi_mejnun
SHARE PLEASE
@Abudi_mejnun
@Abudi_mejnun