ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
Открыть в Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
5 556
Подписчики
+1324 часа
+927 дней
+29830 дней
Архив постов
አሉኝ፦ለምን ተሸፈንሽ?
.
.
.
አልኳቸው፦አጥር የሌለው ቤት ሌባ ይበዛበታል።👌
ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ
►👇👇👇👇👇👇
►https://t.me/qin_libochi1
💎እህቴ.....
ኸይር ሲመጣልሽ አመስጋኝ
መጥፎ ሲመጣ ሶብርን ትእግስትን ተላበሺ
♦️እመኝኝ በመታገስሺ ውጤትንጂ
ኪሳራ እንደማያጋጥምሺ
እህቴ በሁሉም ነገር ታገሺ ሁኚ
ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ
►👇👇👇👇👇👇
►https://t.me/qin_libochi1
የማይታይ ስብራቶን ማን ይጠግናል ጀባሩ አሏህ አንጂ !!!
ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ
►👇👇👇👇👇👇
►https://t.me/qin_libochi1
🎁ባለ ዲኑን ምረጪ🎀
➩በዲንሽ ጥሩ አቋም ላይ ያለሽው እህቴ ዲኑን ፀባዩን አይተሽ አግቢ።
➩ምን አለው አትበይ መስፈርትሽ ሊሆን የሚገባው ዲን ነው ካልሆነ ግን...!
◉ለነብያዊው ምክር ትኩረት ነፍገሻል
በራስሽ ሂይወት ላይ ቀልደሻል።
➩ለማህበረሰብሽ ተምሳሌት የመሆን ጥሩ ነገር የማበርከት እድልሸን አመነምነሻል።
➩ስለዚህ ኋላ አስተካክላለሁ እና መሰል ምክንያት እየደረደርሽ እራስሽን አትሸውጅ ባለ ዲኑን ምረጪ ካልሆነ ግን...
➩ልብ በይ እህቴ የትዳር አጋርሽን ስትመርጪ አስተውይ ትኩረት ልትሰጭበት ይገባል ችላ ብለሽ ተጣድፈሽ ዘው ብለሽ አትግቢበት።
ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ
►👇👇👇👇👇👇
►https://t.me/qin_libochi1
💎አንዳንድ ሁኔታወች መሆን የማትፈልጉትን
አይነት ሰው እድትሆኑ ያነሳሷችኋል ...
ግን በቃ ነፍስያችሁን ታገሉ ማለትም
ትልቁ ጂሀድ ማለት ነፍስያን ታግሎ ማሸነፍ ነውና።
ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ
►👇👇👇👇👇👇
►https://t.me/qin_libochi1
ቆንጆ ብትሆኚ.....
ቆንጆ ብትሆኚ ገዳይ በውበትሽ፣
ታምራለች እያሉ ሺ ወንድ ቢያደንቁሽ፣
እወቂ የኔ እህት ፀባይ ዲን ከሌለሽ፣
በኒቃብ በጅልባብ በደንብ ካልተሸፈንሽ፣
ሲም የሌለው ቀፎ ቁመና ብቻ ነሽ።
ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ
►👇👇👇👇👇👇
►https://t.me/qin_libochi1
አብሽር 💐
وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ
ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡
ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ
►👇👇👇👇👇👇
►https://t.me/qin_libochi1
♦️ማስረዳት አቅቶት ዝም እንዳለ ሰው ውስጡ የቆሰለ ሰው የለም !
ታዲያ ይህን የሚጠግነው ጀባሩ ነውና ወደ ጠጋኙ አሏህ ተጠጋ !!!
ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ
►👇👇👇👇👇👇
►https://t.me/qin_libochi1
💎ስንቱን ችግር... ስንቱን ሙሲባ በአላህ እገዛ አልፈነዋል።!?
ይህንንም እናልፈዋለን ኢንሻ አላህ
ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ
►👇👇👇👇👇👇
►https://t.me/qin_libochi1
💎አሏህ ሁለም ካንች ጋር ነው!!
🌷ሰው ማጣትን በደንብ አድርገሽ ልመጂ፤ሰው ሲለይሽ አልያም ሲርቅሽ ከፈጠረሽ አምላክ የተቆራረጥሽ ይመስል!
ተከዳሁኝ ተጎዳሁኝ እያልሽ ደጋግመሽ አታለቃቅሽ፤ ብቻሽን ከራስሽ ጋር ሆነሽም ከሰው ጋር እንዳለሽ አስቢ።
►አንዳንዴ እንዲህ በይ
ሰው ብቻውን ወደዚህች ምድር መጣ።
ብቻውንም ይህችን ምድር ይሰናበታል።
ብቻውን ቢኖር ታዲያ ምኑ ይገርማል!
መጨነቅ አያስፈልግም
🎁ደሞ ጀሊሉ (አሏህ) ሁለም ካንች ጋር መሆኑን አትዘነግ!!
ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ
►👇👇👇👇👇👇
►https://t.me/qin_libochi1
💎እህቴ አብሽር♦️
►የኔ እህት አብሽሪ አንቺ ልክ እንደዚች
አይነት አበባ ነሽ ግን ኡኽቲ እንደዚች
ፍክት ለማለት እራስሽ መጠበቅ ግድ
ነው።
►እናማ እህቴ አብቅሪ(አቁም) እራስሽን
አንቺ ውድ ነሽ ይሄንን እወቂ አይዞሽ
ያልፋል በርቺ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ
የተሰበረው ልብሽ አላህ ይጠግንልሽ
በዱአሽ በርቺ ወደ ጌታሽ አልቅሽ እሱ
ፈረጃው ቅርብ ነው ተስፋ አትቁረጪ።
ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ
►👇👇👇👇👇👇
►https://t.me/qin_libochi1
🎁فإذا جهلت المرأة علوم الدين أتعبت الزوج، وأفسدت الأولاد
وأهلكت الأمّة-
👌ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር
►1_ባሏን ታደክማለች
►2_ልጆቿን ታበላሻለች
►3_ኡማውን ታጠፋለች
-ኢብኑል ቀይም (رحمه الله تعالى)►መፍትሄው ካለህ ነገር ቀንሰህ የእውቀት ኩባያ እንድትጎነጭ ሰበብ ሁናት ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1
🎁አሳላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወባራካቱህ
♦️ቻናል በአሏህ ፊቃድ ለእህቶች ምክር እና ጠቃም ትምህርቶችን የምናስተላልፊበት ይሆናል
ሁላችሁም join & share በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ እንድትሆኑ በትህትና እንጠይቃችኋለን።
► join & share
👇👇👇
►https://t.me/qin_libochi1
►https://t.me/qin_libochi1
►https://t.me/qin_libochi1
🌷رسالة الحجاب ١٤
♻️ሪሳላቱል ሂጃብ 14
►የመጨረሻ ክፍል ነው
የአውድኦ መጠን
►17:25
➩ደርሱን ለመከታተል👇👇
🖇https://t.me/Abu_sufiyan2
👉ደርሱን እያሳረማችሁ ለመቅራት የሚትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ ተመዝገቡ👇👇
🖇https://t.me/risalatul_hijab
✅አሳላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወባራካቱህ
➮እንሻአሏህ በረመዷን ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን ደርስ የምንቀጥል ይሆናል
🌷رسالة الحجاب ١٣
♻️ሪሳላቱል ሂጃብ 13
የአውድኦ መጠን
►27:29
➩ደርሱን ለመከታተል👇👇
🖇https://t.me/Abu_sufiyan2
👉ደርሱን እያሳረማችሁ ለመቅራት የሚትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ ተመዝገቡ👇👇
🖇https://t.me/risalatul_hijab
🌷رسالة الحجاب ١٢
♻️ሪሳላቱል ሂጃብ 12
የአውድኦ መጠን
►20:45
➩ደርሱን ለመከታተል👇👇
🖇https://t.me/Abu_sufiyan2
👉ደርሱን እያሳረማችሁ ለመቅራት የሚትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ ተመዝገቡ👇👇
🖇https://t.me/risalatul_hijab
