ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

Открыть в Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
5 541
Подписчики
Нет данных24 часа
+517 дней
+33630 дней
Архив постов
እህትዋ የኔ ምርጥ እህት ራስሽን ጠብቂ 🫰🏻 ችግርሽ ሲከብድሽ ሁሉን ነገር ትተሽ ወደ አላህ ተመለሺ።ሁለት ረከዐ ሰግደሽ ለአላህ ልብሽን ክፈቺ።የሚያስጨንቅሽን ሁሉ ንገሪው፤የማንንም እርዳታ ሳትጠብ
እህትዋ የኔ ምርጥ እህት ራስሽን ጠብቂ 🫰🏻 ችግርሽ ሲከብድሽ ሁሉን ነገር ትተሽ ወደ አላህ ተመለሺ።ሁለት ረከዐ ሰግደሽ ለአላህ ልብሽን ክፈቺ።የሚያስጨንቅሽን ሁሉ ንገሪው፤የማንንም እርዳታ ሳትጠብቂ ከእርሱ ጠይቂው።እርሱ እንባሽንም፣ህመምሽን እና በልብሽ የተደበቀውን ሁሉ ያውቃልና።ዱዐሽን አትተይ የአላህ መልስ ቢዘገይም ተስፋ አትቁረጪ።ምናልባት ዛሬ የምታለቅሺበት ነገ የምታመሰግኚበት ኒዕማ ይሆናል🤌🏻። ┣ችግሮችሽን በሹክሹክታ ለአለማቱ ጌታ☝️🏻 ┫ @nesheti_linisa

✍ ለትዳር የምትመረጥ ሴት፦ ⇨ ሲያያት የምታስደስተው ⇨ ሲያዛት እሺ የምትለው ⇨ በነፍሷም በንብረቱም የማትቃረነው ⇨ ለጌታዋ ታዛዥ የሆነች ⇨ ከጥሩ ቤተሰብ የተወለደች ⇨ ሚስጥር ጠባቂ የሆነች ⇨
✍ ለትዳር የምትመረጥ ሴት፦ ⇨ ሲያያት የምታስደስተው ⇨ ሲያዛት እሺ የምትለው ⇨ በነፍሷም በንብረቱም የማትቃረነው ⇨ ለጌታዋ ታዛዥ የሆነች ⇨ ከጥሩ ቤተሰብ የተወለደች ⇨ ሚስጥር ጠባቂ የሆነች ⇨ ውስጧም ውጪዋም ቆንጆ የሆነች ⇨ ወላድ እና አፍቃሪ የሆነችዋ 👆 በቃ አግባ አትልፈስፈስ! https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed

ቁርዐንን ስትቀሪ ልብሽን ለኣሏህ ስጭው ስታዳምጪውም ነፍስሽን ለአሏህ አስረክቢ ለአፍታም ቢሆን ሰላምና መረጋጋት በአንቺ ውስጥ ይሰፍናል። ምክንያቱም ቁርዐን👇 ለምላስ ዚክር ለልብ ሽፋን ለነፍስ መድ
ቁርዐንን ስትቀሪ ልብሽን ለኣሏህ ስጭው ስታዳምጪውም ነፍስሽን ለአሏህ አስረክቢ ለአፍታም ቢሆን ሰላምና መረጋጋት በአንቺ ውስጥ ይሰፍናል። ምክንያቱም ቁርዐን👇 ለምላስ ዚክር ለልብ ሽፋን ለነፍስ መድሀኒት ነውና🫰🏻 @nesiheti_linisa

እስኪ ሙሉውን ያገኘ?🤚

መልስ 1.ኢብራሂም عليه السلام 2.ሙሳ عليه السلام 3.አመተል ፊል 4.ሀሊማ አስ-ሰዐዲያ 5.አብዱላህ ኢብኑ አብዱል ሙጠሊብ 6.አሚና ቢንት ወሀብ 7.ቁረይሽ 8.40 9.የሂራ ዋሻ 10.አል-ዐለቅ

የመጨረሻ ጥያቄ ከዛ መልሱ ይለቀቅና ራሳችሁን ትገመግማላችሁ አህባቢ🤌🏻 መጀመሪያ የወረደው የቁርዐን ክፍል ምንድነው?

መጀመሪያ ወህይ የወረደበት ቦታ የት ነው?

ረሱሉና ﷺ ነቢይነት በስንት አመት ተሰጣቸው?

የረሱሉና ጎሳቸው ምን ተብሎ ይጠራል?

የረሱሉና የእናታቸው ስም ማን ይባላል?

የረሱሉና ﷺአባታቸው ማን ይባላል?

የረሱሉና የጥቢ እናታቸው ማን ትባላለች?

ረሱሉና ﷺ በምን አመት ተወለዱ?

ከሊሙሏህ በመባል የሚጠሩት ነቢይ ማናቸው?
Anonymous voting

ኸሊሉሏህ በመባል የሚጠሩት ነቢይ ማናቸው?
Anonymous voting

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህት ወንድሞች አንድ ነገር ላስቸግራቹ ነው ለአላህ ብላቹ ተባበሩኝ አንዲት እህት ስደት ከመጣች ሁለት አመት ሆኗታል ግን በጣም እሚያሳዝነው አሰሪዋ ጠንቋይ ናትና ልጅታን ምንም ነገር እንዳታቅ አድርጋ አፍዝዛታለች እናም ይችህ እህት አላህ ዳኚ ሲላት ዝምብላ ከቤቱ ትወጣለች ከዛም ሲደክማት መንገድ ላይ ቁጭ ትላለች ከዛም አንድ ሱዳናዊ ግለሰብ ያያታል ሲያያት ግን ልጅቷ ላይ ችግር እንዳለ ይረዳና ጠጋ ብሎ ሲጠይቃት ተስፋን የሚያስቆርጡ ንግግሮችን ትመልስለታለች እሱም ችግር እንዳለ ይረዳና ያለውን ገንዘብ ሰጣትና ሪያድ ኢንባሲ ብላ እንድትሳፈር ተባበራት ከዛም ይችህ እህት ወደ ኢንባሲው ከገባች ቦሀላ ፈዛ ቁጭ ባለችበት አንድ ሀበሻዊ ያገኛታል ከዛም እነደመጀመሪያው ገለሰብ ሲጠይቃት ተመሳሳይ መልስ መለሰችለት እና ይችህ እህት ስትጠየቅ ምታቀው ወላሂ ስሟንና የአባቷን ስም ብቻ ነው ምታቀው 2ት አመት ቤተሰብን ሳታወራ ቆይታለች ቤተሰቦቿ ይኑሩ አይኑሩ አንድ ምታቀው ነገር የለም የት እንደነበረችኳን ስንጠይቃት ምታስታውሰው ነገር የለም እና አስብት እናት የልጇን ድምፅ ሀለት አመት ሳትሰማ ሞታለች ብላ ቁርጧን አላውቀች ሁሌ ልባ እንደተጠለጠለ ወላሂ ይከብዳል ልጅቱም እናት አባትን የወንድም እህቶቿን ድምፅ ሳትሰማ ጭራሽ ስማቸውን እስከመርሳት ድርስ እና ውንድምና እህቶች ሼር በማድረግ ተባበሩኝ በዝች ልጅ ቦታ እራሳችንን አስቀምጠን እናስብ የልጅቷ ስም ሙኒራ አብደላህ ትባላለች የትወልድ ባታ ጉንችሬ ልዩ ስሙ ኡፍጠሬ ሚባል ቦታ ነው ብላናለች ባረከላሁፊኩም ተባበሩን ወላጆች ልጆቻቹን እያሰባቹ ወደዃላ አትበሉብን ያገኘ ካለ በዚህ ስልክ ተባበሩን 0550745238 የቻናል ባለቤቶች ተባበሩን

✍ የአላህ ሪዝቅ በሮች ብዙ ናቸው፦ - ሶደቃ ማድረግ - ፀጋን ማመስገን - ልጅ እና ዝርያ - እውቀትን መፈለግ - ኢማን እና አላህን መፍራት - መብቃቃት - አላህን ማውሳት - በጥዋት መውጣት - በ
✍ የአላህ ሪዝቅ በሮች ብዙ ናቸው፦ - ሶደቃ ማድረግ - ፀጋን ማመስገን - ልጅ እና ዝርያ - እውቀትን መፈለግ - ኢማን እና አላህን መፍራት - መብቃቃት - አላህን ማውሳት - በጥዋት መውጣት - በምድር ላይ መዟዟር - ሶላትን መስገድ - ስደት (ወደ አላህ) - በአላህ ላይ መመካት - ጥሩ ስራ መስራት - ዝምድና መቀጠል - ሚስኪንን ማብላት - እውነትን መናገር (በንግድ ውስጥ) - ዱአእ ማድረግ - ልብን በአላህ ማንጠልጠል - ትዳርን መያዝ - በአላህ መንገድ ላይ ጂሀድ ማድረግ - አላህን ለመገዛት ፍሪ መሆን - ኢስቲግፋርን ማብዛት - መቀማመጫን ቦታ ማስፋት - በአላህ መንገድ ላይ መፅናት - ሸሪአን መተግበር 👆በቁርአን እና ሀዲስ ላይ የተጠቀሱልን የሪዝቅ በሮች ናቸው። || የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed

✍ ትዳር የሚፈለገው ስሜትን ለማርካት ብቻ አይደለም! ⇨ ከዚና ለመጠበቅ ⇨ መብቃቃትን ለመጎናፀፍ ⇨ ዝርያን ለማብዛት ⇨ ዝምድናን ለመቀጠል ⇨ የአላህ እና የመልእክተኛውን ትእዛዝ ለመፈፀም ⇨ ከዝሙ
✍ ትዳር የሚፈለገው ስሜትን ለማርካት ብቻ አይደለም! ⇨ ከዚና ለመጠበቅ ⇨ መብቃቃትን ለመጎናፀፍ ⇨ ዝርያን ለማብዛት ⇨ ዝምድናን ለመቀጠል ⇨ የአላህ እና የመልእክተኛውን ትእዛዝ ለመፈፀም ⇨ ከዝሙት የሚወለዱ ልጆችን ለመቀነስ ⇨ ቤተሰብን ለማዋቀር ⇨ ማህበረሰብን ለማዋቀር ⇨ አይንን ለመስበር ⇨ የኡማውን ቁጥር ለማብዛት ⇨ መልእክተኞችን ለመከተል || የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed