ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

Открыть в Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
5 541
Подписчики
Нет данных24 часа
+517 дней
+33630 дней
Архив постов
≪ዝምታችን ድክመታችን ወይም ውድቀታችን ሳይሆን ለሁሉም ነገር ማብራሪያ መስጠት እንደማያስፈልግ ስለተረዳን ነው🙌🏾≫ @nesiheti_linisa
≪ዝምታችን ድክመታችን ወይም ውድቀታችን ሳይሆን ለሁሉም ነገር ማብራሪያ መስጠት እንደማያስፈልግ ስለተረዳን ነው🙌🏾≫ @nesiheti_linisa

ብዙ ጊዜ የምንቆጨው በተናገርነው ነገር እንጂ በዝምታችን አይደለም።የምናወራው ነገር ሰው እንደሚጎዳ ካወቅን ዝም ብንልስ🙌 የምንናገረው ነገር አላህ ይወደዋል አይወደውም ብለን ብናስብ ኸይር ነው👍�
ብዙ ጊዜ የምንቆጨው በተናገርነው ነገር እንጂ በዝምታችን አይደለም።የምናወራው ነገር ሰው እንደሚጎዳ ካወቅን ዝም ብንልስ🙌 የምንናገረው ነገር አላህ ይወደዋል አይወደውም ብለን ብናስብ ኸይር ነው👍🏾 @nesiheti_linisa

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ صباح الخير 🤚

አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም 🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺
አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም 🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺

^አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወባራካቱህ^ ~ቀዕዳቱ ኑራንያህ ~ቁርዓን ነዘር ~ቁርዓን ህፍዝ ~ኪታብ በመጀመሪያ ጀምሮ መቅራት የሚትፈልጉ ምዝገባ ላይ ስለሆን ተመዝገቡ ◆ለመመዝገብ ከታች ባለው ዩዝ
^አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወባራካቱህ^ ~ቀዕዳቱ ኑራንያህ ~ቁርዓን ነዘር ~ቁርዓን ህፍዝ ~ኪታብ በመጀመሪያ ጀምሮ መቅራት የሚትፈልጉ ምዝገባ ላይ ስለሆን ተመዝገቡ ◆ለመመዝገብ ከታች ባለው ዩዝር-ነሚ አናግሩኝ👇👇👇

ሁሉም አለቀላት ብለው በደመደሙ ሰአት ደርሶ የሚያድንሽ አላህ እንዳለ ንገሪያቸው🫰🏻 ያ ሰታር🤌🏻

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ አሁን ላይ እኛ ሙስሊም ሴቶች የምንታወቅበት ሂጃብ አሳሳቢ ሆኗል ወላህ አላህን እንፍራ ! ምን አይነት ሂጃብ ነው እ
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ አሁን ላይ እኛ ሙስሊም ሴቶች የምንታወቅበት ሂጃብ አሳሳቢ ሆኗል ወላህ አላህን እንፍራ ! ምን አይነት ሂጃብ ነው እየለበስን ያለነው ከዛም ብሶ ደግሞ ሚዲያ ላይ የምንወጣም አለን?! ኧረ የምናደርገውን ነገር አላህ ይወደዋል አይወደውም ብለን እንመርምር። ዛሬ እዚህ ዱንያ ላይ እያለን ያልተሰተርን ነገ ወደ አኺራ ስንሄድ ጀናዛችን በእህቶች ታጥቦ ተሰትሮ ነው ከቤታችን ወደ ቀብራችን ሰዎች ተሸክመውን የምንወጣው። የአዒሻ ረዲየላሁ አንሀን ሁኔታ እናስታውስ አዒሻ ረዲየላሁ አንሀ እንዲህ ትላለች👇 کنت ادخل في البيت الذي دفنت فيه رسول الله صلى الله عليه وسلم وابي فاضع ثيابي واقول انما هو زوجي وابي فلما دفن عمر والله ما دخلت الا وانا مشدوده على ثيابي حیاء من عمر ትርጉሙም ነብዩ እና አባቴ አቡበክር በተቀበሩበት ቤት ስገባ ልብሴን እንደተለመደው ነበር "እሱ ባለቤቴ እሱም አባቴ ነው" እል ነበር። ኡመር ከተቀበረ ቡሀላ ግን በአላህ እምላለው ልብሴን በጥብቅ ሳለብስ ወደዚያ ቤት አልገባሁም ከዑመር የተነሳ በሀያዕ ነበር። አይታችሁልኛል አይደል ?! እኛ ግን የት ነው ያለነው ?! @nesiheti_linisa

رسالة لطالبة العلم(6).mp324.16 MB

رسالة لطالبة العلم (5).mp325.54 MB

صباح الخير 🤚

👆ሚዲያን ስንጠቀምም ይሆን በሌላ ግዜ እነዚህን ምልክቶች መጠንቀቅ አለብን! || የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhame
👆ሚዲያን ስንጠቀምም ይሆን በሌላ ግዜ እነዚህን ምልክቶች መጠንቀቅ አለብን! || የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed

እውነተኛ ደስታ ያለው ጀነት ነወ። አሏህ ይወፊቀን🤲

ደርስ ልጀምር ነው ግቡ👇👇👇 https://t.me/nesiheti_linisa?livestream=08243fea12011e41f2

♦️ፎቶ የሚያስከትለዉ ጣጣ❗️ የራስን የምስትን የልጆችን ፎቶ በአልበም በስልክ ማስቀመጥ እንዲሁም ይባስ ብሎ ሚዲያ ለይ መልቀቁ ከአኼራው ቅጣት በፊት ዱንያ ለይ ብዙ ጣጣዎችን ያስከትላል ይህ የአንዷ
♦️ፎቶ  የሚያስከትለዉ ጣጣ❗️ የራስን የምስትን የልጆችን ፎቶ በአልበም በስልክ ማስቀመጥ እንዲሁም ይባስ ብሎ ሚዲያ ለይ መልቀቁ ከአኼራው ቅጣት በፊት ዱንያ ለይ ብዙ ጣጣዎችን ያስከትላል ይህ የአንዷ ፎቶ ድግምት ሰሪ ዘንድ በመውሰድ እንዴት ሲህር እንደሰሩባት ተመልከቱ። ▪️ብዙ እህቶቻችን ሚዲያ ላይ በሚለቁት ፎቶ ሰበብ ለቡዳ፣ ለአይንናስ፣ ለሲህር፣ ለመስተፋቅርና ለሌላም ከባባድ አደጋዎች በቀላሉ ይጋለጣሉ። ምክንያቱም ድግምት ሰሪዎች ድግምት ለሚያሰራው አካል ድግምት የሚሰራበትን ሰው የሆነ ነገሩ አምጣ ስለሚለው በቀላሉ ፎቶዋን ካገኘ ወስዶ ያንን ይሰጣል። በዚህ ጊዜ በሷ ላይ በቀላሉ ይህንን መስተፋቅር ወይም ሲህር ያሰሩባታል። ▪️በተለይ ፎቶዋን በየ ሚዲያው የምትለቅ ሴት ፎቶውን የሚያይ ሰው ሁሉ ጤነኛ አይደለም። የአይን በሽታ ያለበት ሰው ፎቶውን ሲያይ ከማረከውና ካስደነገጠው ወዲያው በአይኑ ይበላታል። እሷ ግን አታውቅም ቆዳዬ ተላጠ፣ አሳከከኝ፣ ልቤ ተጨነቀ፣ ጭንቅ ጭንቅ ይለኛል፣ ራሴ ሊፈነዳ ደረሰ፣ ሌላም ሌላም እንዲህ እንዲህ ሆንኩ በማለት በህመም ትሰቃያለች። ነገሩ ግን በሚዲያ የለቀቀችው ፎቶ ያመጣባት ጣጣ ሊሆን ይችላል። ▫️እንዲሁም ብዙ ወላጆች የሚያምሩ ልጆቻቸውን ፎቶ በማንሳት እስክሪን ሴቨር ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ ሁሉም እንዲመለከታቸው ያደርጋሉ። ስንቱ በአይን እየበላው እዚጋ አመመኝ ብሎ መናገር የማይችለው ምስኪን ልጃቸውን በህመም ያሰቃያሉ። 👌እህቶች አሏህን ፈርታችሁ ከዚህ ተግባራችሁ ራቁ አሏህን የሚያስቆጣ በራሳችሁ ላይ ሙሲባ በላእ የሚያመጣ ተግባር ነው 🔀ሁሉም እንዲጠነቀቀው ሼር አድርጉት ባረከላሁ ፊኩም ከኢኽላስ ጋር منقول 📲 ቻናል፦ t.me/nesiheti_linisa

የኔ እህት🫰🏻 በእነዚህ ምክኒያቶች ብቻ አትጋቢ እድሜሽ እየገፋ ስለሆነ ብቻ አትጋቢ እድሜሽ ደርሷል ስለተባልሽ ብቻ አትጋቢ ብቸኝነት ስለተሰማሽ ብቻ አትጋቢ ሰው በገንዘብ እንዲደግፍሽ ስለምታስቢ
የኔ እህት🫰🏻 በእነዚህ ምክኒያቶች ብቻ አትጋቢ እድሜሽ እየገፋ ስለሆነ ብቻ አትጋቢ እድሜሽ ደርሷል ስለተባልሽ ብቻ አትጋቢ ብቸኝነት ስለተሰማሽ ብቻ አትጋቢ ሰው በገንዘብ እንዲደግፍሽ ስለምታስቢ ብቻ አትጋቢ በቤተሰብ ጫና ምክንያት ብቻ አትጋቢ የጋብቻውን ሀሳብ ስለወደድሽው ብቻ አትጋቢ በርህራሄ ወይም በእዝነት ስሜት ብቻ አትጋቢ በዘር/በጎሳ ምክንያት ብቻ አትጋቢ ያየሽውን የሰርግ ውበት ስላየሽ ብቻ አትጋቢ ልጆች ስለምትወጂ ብቻ አትጋቢ ጓደኞችሽ እየተጋቡ ስለሆነ ብቻ አትጋቢ በአካላዊ ወይም ትምህርታዊ ብቃት ስላለው ብቻ አትጋቢ ነገር ግን የዲንሽን ግማሽ ለመሙላት ዝግጁ እንደሆንሽ እንደሆንሽ እና የረሱልን ሱና ለመከተል ስለፈለግሽ አላህ የወሰነልሽን እጣ ፈንታ ለመፈፀም አግቢ ተግባባን እህቴ ላንቺ ነው🫰🏻 @nesiheti_linisa hey 🫵አንተም እንደዛው @

ሰባሀል ኸይር🤚

የማይሰማው አለ?