ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

Открыть в Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
5 536
Подписчики
Нет данных24 часа
+507 дней
+36330 дней
Архив постов
Repost from N/a
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته                            ታላቅ የምስራች 📢 ኢንሻ አሏህ አጓጊ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም   🕌 ውድና የተከበራችሁ የሱና ወንድምና እህቶች  ኢንሻ አሏህ   የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሰለፊይ ተማሪዎች ጀመዓ ቀጣይ ጁሙዐህ ማለትም በቀን 08/01/19 EC   ሞቅ ደመቅ ባለና ለየት ባለ መልኩ የደዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጠብቃቿል። ስለሆነም  ይህ ልዩ የሆነ ፕሮግራም እንደያመልጠን ከአሁኑኑ ራሰችንን አዘጋጅተን ለሌሎችም እናስታውስ። 🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍 ✅ 🎤የእለቱ ውድ ተጋባዥ እንግዶቻችን ✅🎤 1 ኡስታዝ በህሩ ከቂልጦ ሀፊዘሁሏሁ ተዓላ እና ሌሎችም እንግዶች ይኖሩናል። 🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍 🚦ቦታው :-⬇️⬇️⬇️⬇️ 🍍🍍🍍🍍🍍🍒🍒🍒 ✅ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሰለፍዮች የመስጂድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ (online) ሰዓት:-  ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ 🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍   📡ይህንን የዳዕዋ ፕሮግራም ለመከታተል ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 📱 https://t.me/welkiteunver 📱 https://t.me/welkiteunver ይጫኑ ✅ ሼር እና አድ በማድረግ ወደ ኸይር ስራ እናመላክት ለኸይርም ስራ ሰበብ እንሁን ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን

▣ ሳሀባዎች (ረድየሏሁ አንሁሚ) ለመስራት እንጂ ለማውራት አይጠይቁም ነበር...! ▩እኛ ግን ለመስራት ሳይሆን ለማውራት ነው የሚንጠይቀው....! ➼ሱብሀናሏህ ሁነታችን በጣም ያሳዝናል...! አሏህ ቀልብ ይስጠን

የኔ አላህ 🤍 አንተ የልቤ ሰላም፣ የነፍሴ መጠጊያ፣ በድካሜ ጊዜ ኃይሌ፣ በሀዘኔ ጊዜ ተስፋዬ ነህ። ከአንተ ውጭ ለእኔ የሚበቃኝ ማንም የለም። ሁሉን ነገር ባላውቅም አንተ ሁሉን ታውቃለህ፤ ስለዚህ
የኔ አላህ 🤍 አንተ የልቤ ሰላም፣ የነፍሴ መጠጊያ፣ በድካሜ ጊዜ ኃይሌ፣ በሀዘኔ ጊዜ ተስፋዬ ነህ። ከአንተ ውጭ ለእኔ የሚበቃኝ ማንም የለም። ሁሉን ነገር ባላውቅም አንተ ሁሉን ታውቃለህ፤ ስለዚህ ልቤን በአንተ ላይ አስረክባለሁ። የኔ አላህ፣ አትተወኝ፣ አትርሳኝ፣ ልቤንም በእምነትህ አጽናኝ። 🤲🏻🤍

➼ከአዲስ አበባ ወደ ሀራ የሚመጣ ሰው በዚህ አውሩኝ ▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾ ▹▹▹▹▹▹@qin_libochi11◃◃◃◃◃ የቻናል ባለበቶች ሼር በማድረግ ተባበሩኝ

አዲስ አፕ ተለቀቀ! ↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴ من الصفات الجميلة في المرأة ((በሴቶች ላይ የሚያምሩ ባህሪያት)) ✨ አፕልኬሽኑ ያካተተው:- 🔹 የኪታቡ PDF 🔹 የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ 🔹 የድምፅ መቆጣጠሪያ 🔹 የብርሃን (Light) መቆጣጠሪያ 🔹 ማስታወሻ መያዣ 🔹 Repeat (Replay) ባህሪ 🎙 ትምህርቱ የተሰጠው፦ በወንድም አቡ ሱፍያን ኢብኑ አብደሏህ አላህ ይጠብቀው! 📲 አሁኑኑ አፑን ያውርዱ እና ለሌሎችም ያጋሩ። 🛠 የአፕ ማሰሪያ አገልግሎት ለማግኘት 👉 @JJ_selfy_app_developer 📢 ከ100 በላይ እስላማዊ አፕልኬሽኖችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎🖐 صباح الخير 🖐

△△△△△△△△△ ➼premium ተጠቃምዎች boost በማድረግ ተባበሩን ባራካሏሁ ፊኩሚ

👆👆👆👆👆

🎤😱ገባ ገባ በሉ ቤተሰብ

🎁 ርዕስ “ወደር የለው አቻ” አልሃምዱ ሊላሂ ምስጋና ይገባው ለሃቀኛው መንገድ ልባችን ላሠፋው በነቢዩ ይሁን ውዳሴ ሠላምታው በተከታዮችም ለሁሉም ያድርሰው ዲኑን በመማር ላይ እንዳንዘናጋ ከትሩፋቱቹ ለማግኘት እንትጋ እውቀትን መፈለግ አለው ብዙ ፀጋ አዋቂ ባልሆንም እንደው ትንሽ ላውጋ ወደር የለሽ አቻ ጣፋጭ የህይወት ስንቅ ለሚወደው እንጂ አይሰጠውም እወቅ ፈጠራና ሱናን እንዲሁም ባጢል ሀቅ ጠንክረን እንማር ለይተን እንድናውቅ ደጋጉ ቀደምቶች ተማሪ ነበሩ እውቀትን ፍለጋ ሃገራት የዞሩ ደከመኝ ሠለቸኝ ሣይሉ የተማሩ እውቀታቸውንም በተግባር የሰሩ የምንከተላቸው ቀመምቶች ከሆኑ ኢልምን በመቅሰም ላይ ታጋሽ እና ፅኑ እናንተም እነሱን ተከታዮች ሁኑ ወደ መንገድ አሁኑኑ አቅኑ ማወቅ ብቻ አይደለም ተግባርም ግድ ነው ተግባር ከሌለበት ምንም ጥቅም የለው ✍ በተማሪ ቢንት ናሙስ! [መርከዝ ኢብኒ ተይሚያ] https://t.me/ibnuteimiyya https://t.me/ibnuteimiyya

Repost from N/a
ᴍy ᴅᴇᴀʀ ꜱɪꜱᴛᴇʀ እስልምና ላንቺ የዋለውን ውለታ በማይሆን ነገር ስትመልሺ አይከብድም! እስልምና ከመምጣቱ በፊት ሴት ልጅ ከነ ህይወቷ ትቀበር ነበር።አባት ሴት ልጅ ከተወለደለት ያፍር ነበር ታውቂያለሽ አሁን አንቺ ስለተወለድሽ አባትሽ ሲያፍርብሽ ያለው ስሜት it's difficult ሀቂቃ🙌 እና ምን ልልሽ ነው እስልምናሽ ነው ላንቺ ነፃነት ላንቺ መብት ላንቺ ማንነት ላንቺ ውበት ትልቅ ውለታን የዋለልሽ ውዴ እንጅ አንቺ የምትጠሪያቸው ፌሚኒዝሞች ወፍ ምንም ያደረጉት ነገር የለም የሚያደርጉት ነገርም የለም🙌 እና የኛ እስልምና ብዙ ነገራቶችን ለሴቶች አመቻችቶልናልና እንጠቀምበት በማንነትሽ፣ በሴትነትሽ እንዳታፍሪ ያደረገሽ እስልምናሽ እስልምና ከመምጣቱ በፊት ወንዶች ሴት ልጅ ሲወለድላቸው ግራ ይጋባሉ አይደሰቱም ነበር አሁን ግን ሀታ የመጀመሪያ ልጃቸው ሴት ብትሆን የሚደሰቱ አሉ ይህን ያደረገልሽ እስልምናሽ ብቻ ብዙ ብዙ ነገራቶችን እስልምናችን አድርጓል

አላህ በተውሂድ በሱና ላይ አፅንቶ ይውሰደን🤲
አላህ በተውሂድ በሱና ላይ አፅንቶ ይውሰደን🤲

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎🖐 صباح الخير🖐