⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟
Открыть в Telegram
239
Подписчики
-324 часа
+97 дней
+1130 дней
Архив постов
የቃል ኪዳን ድምፅሽ ማር የረጨው ዜማ፣
በጆሮዬ ገብቶ ልቤ ላይ ተሰማ
ቆንጅዬ ውበትሽ ከድምፅሽ በላይ ነው፣
የቃል ኪዳን ፍቅርሽ የህይወቴ ጣዕም ነው
እኔስ ሱስ ሆነብኝ ያ ስርቅርቅ ድምፅሽ
ዕድል ስጭኝና ከልቤ ላድምጥሽ
