ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

‌‌⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚‍♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟

‌‌⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚‍♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟

Открыть в Telegram

https://t.me/yengstogzat

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
231
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
+530 дней
Архив постов
ከዚህ ቻናል እማ ሴቶች ሳትበዙ አቀሩም 🎀welcome🎀 💚 ♻️ ˡᶦᵏᵉ ˢʰᵃʳᵉ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ✿ ┊ ┊ ❀ 🧡 ┊ ✿ 💙 ❀ 🤎 ╠═══፨❤️‍🩹 ፨═══╣ ☕︎#ʲᵒⁱⁿ ᵐʸ ᶜʰᵃⁿⁿᵉ
+9
ከዚህ ቻናል እማ ሴቶች ሳትበዙ አቀሩም 🎀welcome🎀 💚          ♻️   ˡᶦᵏᵉ       ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🧡 ┊  ✿ 💙 ❀ 🤎                                ╠═══፨❤️‍🩹 ፨═══╣ ☕︎#ʲᵒⁱⁿ ᵐʸ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ..᪥

ቡሄ ነገ ነዉ እስቲ ግጥም እንለማመድ... እዛ ማዶ አንድ ስንኝ        እዚ ማዶ አንድ ስንኝ... ለአንድ ዳቦ አታስለምኝኝ ደስታዉ የጋራ ነዉ ዝም ብለሽ ስጪኝ😞

🖤 𝑯 𝒆 𝒚 𝒂 𝑩 𝒂 𝒅 𝒅 𝒊 𝒆 𝒔 🥀 𝑾 𝒆 𝒍 𝒄 𝒐 𝒎 𝒆 𝑻 𝒐 ~ 𝑻𝒉𝒆 𝑩𝒂𝒅𝒅𝒊𝒆𝒔 𝑬𝒓𝒂 💅🏻 𝑷𝒓𝒆𝒕𝒕𝒚 𝒇𝒂𝒄𝒆𝒔, 𝒃𝒂𝒅 𝒊𝒅𝒆𝒂𝒔. 🥀 🖤 𝑭𝒓𝒊𝒆𝒏𝒅𝒔 • 𝑽𝒊𝒃𝒆𝒔 • 𝑪𝒉𝒂𝒐𝒔 🥂 𝑵𝒐 𝑩𝒐𝒓𝒊𝒏𝒈 𝑽𝒊𝒃𝒆𝒔 🥀 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑻𝒉𝒆 𝑬𝒓𝒂 — https://t.me/+_xo9vNvkyjUzZGVl https://t.me/+_xo9vNvkyjUzZGVl https://t.me/+_xo9vNvkyjUzZGVl https://t.me/+_xo9vNvkyjUzZGVl

Title:የኔ ታን ያኑርልኝ,Content:                        የኔ ታን ያኑርልኝ             ያኔ እውቀትን ስንገበይ ፊደልን ስቆጥር              ከየኔታ አጠገብ ቁጭ ብለን በጠፍር            በበትር ጠቁመው ቅኔን ሲያስተምሩን          ዳዊት ሲያስደግሙን ወግን እያስረዱን          እኛን እያበቁን ድቁናን ተምረው          እውቀት ሳይደብቁ ለኛ አስረድተው          ሳጠፋ ሲቀጡኝ በቀጭኖ አርጩሜ          እሄን ነበር ማቀው ባሳለፍኩት እድሜ         አሁን ግን ሰው ተቀየረ ስልጣኔ መቶት           የኔታን እረስተው ኬጂን አወደሱት          ውጤት ያልመጣለት ሲወድቅ ከ10ር         ዩንቨርስቲ ገብቶ አየነው ሲያስተምር       ጭራሽ ይባስ ብለው አርቅቀው ትምርትን         ፎርጂድ እያስሩ ቆሙ ሊያስተምሩን        ሙያውን አርክሰው የኔታን ቢወቅሱ          ሚወዳደር የለም አለምን ቢያስሱ         ከሚኪያስ(ባቢ) ከጨዋው ዱርዬ        7/11/2014