ru
Feedback
‌‌⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚‍♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟

‌‌⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚‍♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟

Открыть в Telegram

https://t.me/yengstogzat

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
230
Подписчики
+224 часа
+37 дней
+430 дней
Архив постов
ድሮ ድሮ ለሴቶች #የፍቅር ጥያቄ አቅርቤላቸው #እንቢ ቢሉኝስ የሚል ፍርሃት ነበረኝ........ አሁን ደሞ #እሺ ቢሉኝስ ብዬ መፍራት ጀምሪያለሁ 🥲

ሰዎች ሰዋዊ ስሜቶቻችን ደካማነታችን እንደሆነ ተነግሮን ጭራሽ እንድንጸጸትበት ተደርገን ነው የተቀረፅነው ፣ ከዛም አእምሮአችን በህግ እንዲሰራ እና ቅዱስ እንዲሆን ለማግረግ ተሞከረ ፣ ግን እውነቱን ልንገራቹ ? ትልቁ ደካማነት ቅዱስነት ነው .......

ልቤ እንደመረበሽ አለ እንደመናፈቅ ከጎኔ ሳጣህ ሁል ጊዜ መጨነቅ ..............🫩🫩🥺🤣

ሴት ሆይ፦ የምትወጂውን ወንድ ሳይሆን የሚወድሽን ወንድ አግቢ ምክንያቱም የሚወድሽ ወንድ በደስታ ያኖርሻል፣ፍቅርን ያስተምርሻል። አንቺም ለሚወድሽ ወንድ ምንም ሳሰስቺ እስትፋስሽን ስጪው ያኔ ደስታ ምን ማለት  እንደሆነ ታውቂዋለሽ   አንቺ ግን የምቶጂውን ወንድ ካገባሽ እመኚኝ የሚወዳትን ሴት ሲያገኝ ጥሎሽ ይሄዳል።ጥሎሽ ስለሄደ ግን አትከፊ፣አትጨነቂ ብልጥ ከሆንሽ ትማሪበታለሽ ሞኝ ከሆንሽ ግን አሁንም ደግመሽ ስህተት አየሰራሽ ነው።💕💞💞💖💖🩷🩷💓💓

✨ Hey, This is Xynex Music Bot! 🎶 A music player bot with some awesome and useful features.
✨ Hey, This is Xynex Music Bot! 🎶 A music player bot with some awesome and useful features.