ru
Feedback
‌‌⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚‍♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟

‌‌⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚‍♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟

Открыть в Telegram

https://t.me/yengstogzat

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
234
Подписчики
+524 часа
+37 дней
+630 дней
Архив постов
ማናት🤔 ማናት🤔 አሏት . . ስሟን በጣታቸው እንዳልታረቁባት የሕይወትን ምግብ ከጇ እንዳልበሉባት ለስግደት የሚያደርስ ቢያጥራቸው ትምህርት ደሞ ማናት እሷ.. አማልጅኝ ምንላት.. ብለው አንቁአሸሹአት 🥹 ማርያምዬ እኮ ናት...... የ እግዚአብሔር ልጅ የእየሱስ እናት.... አጥብታ ያዘለች ምስራቀ ምስራቃት.... ጎንበስ ቀና ብላ የምታማልደን በእግዚአብሔር መንበር ፊት አረ እሷን አትንኩአት ማነች እሷ አትበሏት እመ ብርሃን ነች አምላከ ወላዲት ከፍጡራን በላይ ከፈጣሪ በታች ያላት ትልቅ ውበት እመ ብርሃን ነች... .. ምዕራገ ፀሎት በማህፀኗ ያደረ.. ... እግዚአብሔር አክብሮአት ሚካኤል በክንፉ... ....... ደብቆ የከለላት ሰላም ለኪ ብሎ...... ....... ገብርኤል ያከበራት ፋኑኤል በግርማ... ............ ህብስት የመገባት ዶኪማስ በምልጃ....... ............. ከጉድ የወጣባት በላየሰብዕ ሞቶ...... .......... በፅኑ ቃልኪዳን ከሞት የዳነባት ፈጣሪዋ አክብሮ........ ...........ፅዮን ያደረጋት እሷ አክሊለ ሰማዕታት.. . . . . ድንግል ማርያም ናት😍🥹🥹🥹 ማናት አትበሏት!!❤🥀

📴 ᴛʜᴇ ꜱᴛʀᴇᴀᴍ ʜᴀꜱ ᴇɴᴅᴇᴅ. 🎧 ᴡᴀɴᴛ ᴛᴏ ᴋᴇᴇᴘ ᴛʜᴇ ᴠɪʙᴇ ɢᴏɪɴɢ? ꜱɪᴍᴘʟʏ ꜱᴇɴᴅ /play ꜱᴏɴɢ_ɴᴀᴍᴇ ᴛᴏ ꜱᴛᴀʀᴛ ᴀ ɴᴇᴡ ꜱᴛʀᴇᴀᴍ.

📴 ᴛʜᴇ ꜱᴛʀᴇᴀᴍ ʜᴀꜱ ᴇɴᴅᴇᴅ. 🎧 ᴡᴀɴᴛ ᴛᴏ ᴋᴇᴇᴘ ᴛʜᴇ ᴠɪʙᴇ ɢᴏɪɴɢ? ꜱɪᴍᴘʟʏ ꜱᴇɴᴅ /play ꜱᴏɴɢ_ɴᴀᴍᴇ ᴛᴏ ꜱᴛᴀʀᴛ ᴀ ɴᴇᴡ ꜱᴛʀᴇᴀᴍ.

ይቅርታ ስህተት ሲፈጠር እንጂ ክህደት ሲፈፀም አይደለም አይ ይቅርታ…… « ይቅርታ የሆደ ሰፊነት እንጂ የሞኝነት መለኪያ አይደለም ስህተት የሰው ልጅ ተፈጥሮ ነው ሊታረም፣ ሊታለፍና ሊገሰፅ ይችላል። ክህደት ግን የታሰበበት ምርጫ ነው ስህተት ለሰራ ይቅርታ ይደረጋል ክህደት ለፈጸመ ግን የሚሰጠው ስንብት እንጂ ዕድል አይደለም ክብራችንን የምንጠብቀው ይቅርታ በምንሰጥበት ሰዓት ብቻ ሳይሆን ይቅርታ የማይገባቸውን ቦታዎች ለይተን ስናውቅ ጭምር ነው። » ወጣትነት Trend አይደለም…… እውነት ነው ስለዚህ እኛም ከዚህ እንማር ቤተሰብ 🤞🫶

Repost from N/a